MT Tech Ethiopia
前往频道在 Telegram
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy
显示更多📈 Telegram 频道 MT Tech Ethiopia 的分析概览
频道 MT Tech Ethiopia (@mttech0) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 553 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 6 910,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 553 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -155,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.56%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
Contact Admin: @mosbreezy”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
16 553
订阅者
-624 小时
-337 天
-15530 天
帖子存档
16 553
አሁን ይሄ Fundamental Anaysis ስለሰራ ነው ወይስ እደለኝነት ነው ⁉️⁉️
ምን መሰላቹ አንዱ ሰው በ 18 ቀን ውስጥ ብቻ በ $66 የገዛው meme coin ወደ $3 miilion ደርሶለታል 👀👀
አንድ Trader 10 million $KEKIUS token በ $66 December 14 ገዝቶ ነበር እና Thanks to Elon Musk የ Twitter (X) ስሙን ወጀ Kekius Maxiums ከቀየረ ከቀየረ በኋላ 45,906X Value አድጓ የ $3 million ትርፍ ሊያገኝ ችሏል 🤑🤑
Meme Coin Trading ግን insane ነው 😂😂
16 553
የ $PAWS ብርጌድ አልተቻለም 🤝💪💪
እን ቆይ በ ብዙ Account የሰራቹ ሰዎች እንዴት ነው የ Websiteን verify ምታረጉት 👀👀
ብዙ Browser በመጠቀም 👍
ግራ ገብቶናል 😂
16 553
2️⃣🔤2️⃣4️⃣
✔️ MT Tech የተመሰረተበት አመት ነው
✔️ የ MT ጀመዓው
ከ 0 - 120k Tiktok ላይ
ከ 0 - 18k Telegram ላይ
ከ 0 - 7k Youtube ላይ (ብዙ ባንሰራም) የደረሰበት አመት ነው
በሀገር አቀፍ ደረጃ ደሞ
ሌላ Political ነገሩን እንተወው እና 😂😂 ስለ Crypto ህዝብ የባነነበት አመት ነበር (እንደ አለም) 📈🕯
በቀጣይ እንግዲ የቻልነውን ጥረን ምንለወጥበት እና ምንመሰጋገንበት ዘመን ያርግልን 💙💙
አሁን ዝም ብላቹ የአዲስ አመት ስጦታ ስጡኝ 😂😂
16 553
$PAWS Snapshot ወስደዋል 📷📷
የሚገርመው ካሉት ከ 70M በላይ Active users ያላቸውን point secure ማረግ የቻሉት 20M አከባቢ ናቸው 👀👀
ቀሪዎቹ ተበልተዋል ማለት ነው 🤑🤑
እና እናንተ ስንተኛ ደረጃን ይዛቹ ጨረሳቹ ⁉️
1 - 5,000 🔥
5,000 - 25,000 👍
25,000 - 100,000 ❤️
ከ 100,000 በላይ 🙏
16 553
በ Tronkeeper ዙሪያ ለምን ዝም እንዳልኩ ልንገራቹ
አሁን ላይ ብዙ RED FLAG ▶️ ስላየሁበት እናንተ risk ውሰዱ ብዬ እንድከስሩ ማረግ አልፈለኩም
ከመጀመሪያም ጀምሮ እጠራጠረዋለሁ የምፓስተውን ምታስታውሱ ከሆን ⚠️⚠️
Even If $TON እና $TRX ቢሰጠኝም እጠራጠረው ነበር ነገር ግን አምልጦኝ ከምቆጭ ብዬ በደንብ ሰርቼ ነበር ⚠️⚠️
አሁን ላይ ግን እንዳልኳቹ $USDT ሚሰጥ አይመስለኝም ለዛ ነው መወሰን ያቃተኝ ክፈሉ አትክፈሉ ለማለት ⚠️⚠️
እዛው bot ላይ የሰራቹት $TON ካለ በሱ ክፍሉ ከራሳቹ አውጥታቹ የሚለው ግን በራሳቹ ወስኑ 😉😉
ግን እስካሁን የከፈለ አለ እንዴ 👀👀
ከፍያለው 👍
አልከፈልኩም 🔥
16 553
CEX.IO እንዳሳወቁት 👀👀
➡️ የመጀመሪያው snapshot: Already captured ✅
➡️ Your activity: Every move counts 🧮
➡️ ቀጣይ snapshot: ከ January 5th በኋላ (ትክክለኛው ቀን የሚገለፅ ይሆናል ) 📸
See you in 2025! Let's make it count 😎
ስንት ሰርታቹሀል እስካሁን ⁉️
ከ 0 - 5,000,000 👍
ከ 5M - 15M 🔥
ከ 15M በላይ ❤️
16 553
🎁 Give the Gift of Security This Season 🎁
🔒A thoughtful gift isn’t just about what’s inside—it’s about protecting what’s outside, too. 💻
✨ This season, share the power of cybersecurity with Kaspersky. 🌐
🎉 Special discounts now available on industry-leading solutions. Keep your family, friends, and data safe all year round.
🛒 Click here to get started
🛡 Be smart. Stay safe. Share security.
16 553
1 $SWITCH = 1 $SWITCH
Native Token ስለሚሆነ አሪፍ ዋጋ ይኖረዋል ብዬ አስባለሆ list ሲሆን ባይሆን እንኳን ከጊዜያት በኋላ መጨመሩ አይቀርም 😉🤑
ያልጀመራቹ ለመጀመር 🔽🔽
https://t.me/pocketfi_bot
የጀመራቹ ደሞ 👍
16 553
$USDT በ 2 ቀን ውስጥ EU ሀገራት ውስጥ Illegal ይሆናል
ይህን ተከትሎ ብዙ ተጠቃሚዎች ያላቸውን $USDT ወደ $FDUSD እየቀየሩ ይገኛሉ
ማወቅ ያለባቹ ነገር እኛ ሀገር ላይ ባሁኑ ሰዓት ምንም effect አያመጣም ለዛ ለጊዚው አታስቡ 💙💙
16 553
🚀 Activate Your Node and Start Earning Rewards!
NodeGo.Ai is now live, allowing users to activate their node with 2000 Points or 2 TON and become part of a growing decentralized network.
💡 Why Join NodeGo.Ai?✅ Share your unused CPU, GPU, and bandwidth.✅ Earn real rewards effortlessly.✅ Contribute to powering AI, gaming, and more.
🎯 Getting Started is Easy:1️⃣ Complete simple tasks to earn points.2️⃣ Activate your node directly from Telegram.3️⃣ Start earning rewards immediately!
⚠️ Act Fast! Activation costs will increase as more users join.
Join the future of decentralized computing today with NodeGo.Ai and be part of something revolutionary. 🌍✨
👉 Don’t miss out—start now! 🚀
https://t.me/nodego_bot/app?startapp=NODE4B5441536C9
16 553
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀
አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል ::
ይቀጥላል ...
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
