cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/abuoubeyda46

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
991
مشترکین
+4124 ساعت
+2007 روز
+45730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በግል መቅራት ለሚፈልግ ብቻ ቁርአን ወይም ኪታብ ለአንድ ሰዉ 30 ደቂቃ ሲሆን በሳምንት 5 ቀን ነዉ ለመመዝገብ 👇👇 @Tewhidisfirst
950Loading...
02
-قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله =-እዲህ አሉ ሼኽ ሙቅቢል ዋዲኢ የየመኑ ፈርጥرحمه الله -አንድ ሰው ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል والجليس له تأثير على جليسه -»አንድ ሰው አብሮት ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል فكيف بالزوجين -» ታድያ እዴት ሊሆነው በሁለት የትዳር ጥንዶች መሀከል ያለው ተፅእኖስ? 📚المخرج من الفتن 190 📚መኽረጅ ሚን ፊተን »በሁለት አብረው በሚቀማመጡ ሰዋች አንዱ በአንዱላይ ተፅእኖ ካሳደረበት -በዲኑላይ ተፅእኖ ካመጣበት »ሁለት ጥንዶች ደግሞ አብረው ለረጅም ጊዜ አብረው የሚኖሩ ባልና ሚስቶች አንዱ በአንዱላይ ምን ያህል ተፅእኖ አለው? »አስተካክለዋለው በፍፁም አይነፋም ምንያህል በራሳችን እንተማመናለን?ማነን እኛ ? :»ምርጫችንን ማሳመር ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱነው ሱንይ ከሱንይ እንጂ ሱንይ ከሙብተዲእ የማይሆነው መጨረሻው ቤትልውጣ እዳይመጣ
290Loading...
03
Media files
1430Loading...
04
Media files
2090Loading...
05
🌷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌷 🌾ኢንሻ አላህ የአምልኮ ዘርፍ (አይነት) ለማየት እንሞክራለን🌾 1💫ኸሺያ፦ማለት የተፈራውን ሀያልነት በማወቅ ላይ የተመሰረተ ፍራቻ ማለት ነው። አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል فلا تخشوهم وٱخشونى۔۔۔) አትፍራቸው ፍሩኝም (አልበቅራ 150) 2💫ኢናባ፦ ማለት አላህ ያዘዘውን በመፈፀምና የከለከለውን በመራቅ ወደሱ ንስሃ መግባት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( وأنيبو إلىٰ ربكم وأسلموله٫۔۔۔) ወደ ጌታቹሁ (በመፀፀት)ተመለሱ ለእነርሱም ታዘዙ (አል ዙመር 54) 3💫ኢስቲአና፦ማለት የዱኒያም የአኼራ ጉዳይ ለማሳካት እርዳታ ከአላህ መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( إياك نعبد وإياك نستعن) አንተን ብቻ እንገዛለን አንተን ብቻ እርዳታ እለምናለን (ፋቲሐ 5) 4💫ኢስቲአዛ፦ማለት ከሚጠላ ነገር ጥበቃን መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل أعوذبرب ٱلنّاس) በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ። ከፈጠረው ፍጡር ክፋት (አል-ፈለቅ 1) 5💫ዘብህ፦ማለት ወደ አላህ ለመቃረብ ሲባል በልዩ ሁኔታ ደምን በማፍሰስ ነፍሱን ማውጣት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل إنّ صلاتى ونسكى ومحياى ومماتى لله رب ٱلعلمين) ስግደቴም፣ መገዛቴም፣ ህይወቴም፣ ሞቴም ለአለማቱ ጌታ ለአላህ (አል አንአም) 6💫ነዝር(ስለት)፦ማለት አንድ ሰው ግዴታ ያልሆነን ኢባዳ እራሱ ላይ ግዴታ የሚያደርገው አምልኮ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( يوفون بالنزر ويخافن يوما كان شره مست۔۔) ዛሬ በስለታቸው ይሞላሉ መከራው ተሰራጪ የኾነን ቀን ይፈራሉ (አል ኢንሳን 7) @abuoubeyda47 @abuoubeyda46
2910Loading...
06
አድምጧት ምን አልባች ለአንድ እህት መመለሻ ሰበብ ይሆናል ሼር አድርጓት ! =
10Loading...
07
እኔ ምለው ስለ ጂንኒ እና ሸይጧን አንድነታቸውና ልዩነታቸው እንዲሁም አባታቸው ስለሆነው ኢብሊስ ታውቃላችሁ ⁉️ ወላሂ ነው ምላችሁ ይህንን መፅሐፍ ካነበብኩ በሆላ በጣም ነው የገረመኝ ስለ ጂንና ሸይጧን ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል ። #መፅሀፉ 6 ርዕስ ያለው ሲሆን በጣም አጭር ነው ሊንኩን ተጭናችሁ በማውረድ አንብቡት ያው እኔን ስለጠቀመኝ እናንተም ተጠቀሙ ብዬ ነው ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alemulJinn.Hudasoft ይህንን ቻናልም ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁ ሼር አርጉት
2640Loading...
08
🌹 بـسـم اللـــه الرحمـــــن الرحـيـم🌹 💥 እነዚህ ነገሮች ካሉክ ዱንያ ተሰብስባልካለች... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾ 🌺“ከናንተ ዉስጥ በነፍሱ እና በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እርሱ ጋር የእለተ ጉርሻዉ ኑሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346
2300Loading...
09
Media files
2300Loading...
10
🌹 ቅድሚያ ለተውሂድ 🌺ከተውሒድ ቅድሚያ የሚሰጠው አንድም አንገብጋቢ ጉዳይ የለም። ምክንያቱም የአንድ ሰው እስልምና መሰረቱ ተውሒድ ስለሆነ።   🌺ተውሒዱ የተስተካከለ መላ ስራው ይስተካከላል። መሰረቱ ከተበላሸ ግን ግንቡ ያምራል ተብሎ አይጠበቅም። የሰራውም ስራ ከሽርክ ከተነካካ ዋጋ የለውም። 🌺«وَلَقَدْ أُوحِيَ إِلَيْكَ وَإِلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ الْخَاسِرِينَ » 💥«ወደ አንተም ወደ እነዚያም ካንተ በፊት ወደ ነበሩት በእርግጥ ተወርዷል ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትሆናለህ » 🌍 suret zumer
2330Loading...
11
📜መሳጭና እና አስተማሪ እስላማዊ ታሪክ 🌸ርዕሰ ሩስያዊቷ ሱመያ 📕ክፍል   1-7 🔘P.by  ༺إكرام الإثيوبية༻ ▪️እነሆ ታሪኩን በቀላሉ ታገኙ ዘንድ በዚህ መልክ አዘጋጀንሎት!!             🔹 መልካም  ንባብ🔹
2640Loading...
12
[[መሳጭ የቁርኣን ግብዣ በሸይኽ]] [[ኻሊድ አል ጀሊል ሀፊዞሁሏህ ]] [[🌷🌷ሱረቱል አል ሙልክ ያስደምመናል]] ☆ تلاوات الشيخ خالد الجليل ☆ [[ መልካም ለይል ተመኘሁላችሁ 🌸🌸]]]
2400Loading...
13
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆👆👆👇👇👇 የነቢዩላህ እድሪስ ክፍል 2👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2171 👆👆👆👆👆👆 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል....
2130Loading...
14
መውሊድ በማን ተጀመረ? በሙዞፈር ወይስ በ“ፋጢሚያ” ሺዐ? ~ ሰሞኑን አሕባሾች መውሊድን በማስተዋወቅ ላይ ተጠምደው እያየን ነው። ከሚያነሷቸው ነጥቦች አንዱ መውሊድ “ታላቅ ዓሊም፣ ተቂይ፣ ሷሊሕና ጀግና በነበሩት” ንጉስ ሙዞፈር ነው የተጀመረው የሚል ነው። ሙዞፈር የሞተው ከ812 አመት በፊት በ630 ሂጅሪያ ነው። ሰዎቹ ሙዞፈር ላይ ችክ የሚሉት እጅግ አፈንጋጭ በሆኑት “ፋጢሚያ” ሺዐዎች ነው የተጀመረው የሚለውን ለመሸሽ ነው። እርግጥ ነው መውሊድ የተጀመረው በሙዞፈር ነው ያሉ አሉ። ሌሎች ደግሞ የለም ትንሽ ቀደም ብሎ በሸይኽ ዑመር አልመላ (571 ሂ.) ነው የሚሉም አሉ። ሁለቱም ሃሳቦች ግን በማንም - እደግመዋለሁ - በማንም ቢጠቀሱ ፈፅሞ ስህተት ናቸው፡፡ ምክንያቱም ከዚያ በፊት በአፈንጋጭ ሺዐዎች እንደተጀመረ የሚያሳዩ ተጨባጭ ማስረጃዎች አሉና፡፡ ማስረጃ ከቀረበ በኋላ ለማንም ሙግት እጅ አንሰጥም፡፡ ለሐቅ እጅ ለሚሰጡ፣ ከመንጋዊ አስተሳሰብ አግልለው ህሊናቸውን ለሚያከብሩ ሰዎች ብቻ ማስረጃዎቹን አሰፍራለሁ። 1.  ኢብኑል መእሙን (587 ሂ.):— በታሪክ ድርሳናት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድ ተጠቅሶ የተገኘው በኢብኑል መእሙን ስራ ነው። የኢብኑል መእሙን አባት የ“ፋጢሚያ” ንጉስ ከፍተኛ ባለሟል ነበር። የታሪክ ፀሐፊው አልመቅሪዚ (845 ሂ.) ኢብኑል መእሙንን በማጣቀስ በ517 ሂጅሪያ የተካሄደውን መውሊድ አስመልክተው እንዲህ የሚል መረጃ አስፍረዋል፡- “የ‘ፊጢሚያ’ ገዢዎች በዓላትና ለተገዢዎቻቸው ነገሮችን ሰፋ የሚያደርጉባቸው እንዲሁም ችሮታ የሚበዘባቸው ዓውደ-አመታት” ካሉ በኋላ እንዲህ ይላሉ፡- ለፋጢሚያ ገዢዎች በአመቱ ውስጥ በዓላትና ዓውደ አመታት አሏቸው። እነሱም … የዓሹራእ ቀን፣ የነብዩ - ﷺ -  ልደት (#መውሊድ) ቀን፣ የዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየላሁ ዐንሁ ልደት ቀን፣ የሐሰን የልደት ቀንና የሑሰይን የልደት ቀን (ሰላም በነሱ ላይ ይሁንና)፣ የፋጢመቱ ዘህራእ ዐለይሃ ሰላም ልደት ቀን፣ ስልጣን ላይ ያለው ገዢ የልደት ቀን፣ … የገዲር ዒድ (የሺዐዎች ነው)” እያሉ ይዘረዝራሉ። ከውስጣቸው የፋርስ መጁሳዎች፣ የሺዐና ከክርስትና ደግሞ እንደ ገና እና ትንሳኤ ያሉ በዓላት የተካተቱበት ሲሆን ባጠቃላይ 28 በዓላት ናቸው የተዘረዘሩት። [አልኺጦጥ፡ 1/436] መውሊድ ከምን አይነት በዓላት ጋር እንደተጀመረ ተመልከቱ። በሌላ ኪታባቸው ላይም “በረቢዐል አወል ላይ (የ“ፋጢሚዮቹ” ንጉስ) ሌሊት ላይ በጎዳናዎችና መንገዶች ላይ ጧፎች እንዲበሩ ያስገድድ ነበር” ይላሉ። [ኢቲዒዙል ሑነፋእ፡ 2/48] ሌላ ቦታ ደግሞ “ረቢዐል አወል ላይ የነብዩን - ﷺ -  ክቡር ልደት መፈፀም ብሄራዊ ልምድ ሆኖ ቀጠለ” ይላል። [ኢቲዒዙል ሑነፋእ፡ 3/101] ልብ በሉ! ይህንን መረጃ የሰጠን ኢብኑል መእሙን የሞተው መውሊድን ጀመረ የሚባለው ንጉስ ሙዞፈር ገና በተሾመ በአመቱ ነው፡፡ እያስተዋላችሁ!! 2.  ኢብኑ ጡወይር (617 ሂ.):— ሌላኛው መውሊድን ከ“ፋጢሚዮች” ጋር በማያያዝ የጠቀሰው ጥንታዊ የታሪክ ፀሐፊ ኢብኑ ጡወይር ነው። ኢብኑ ጡወይር ለነዚህ “ለፋጢሚያ” መንግስት ፀሐፊ ሆኖ አገልግሏል። ኋላ በሶላሑዲን አልአዩቢ ሲደመሰሱም በአይኑ ተመልክቷል። በዚህኛው ስርኣትም ውስጥ ዳግም አገልግሏል። በ“ፋጢሚያዎች” መንግስት ስለሚዘጋጀው መውሊድና ስለተትረፈረፈ ምግቡ “ኑዝሀቱል ሙቅለተይን ፊ አኽባሪ ደውለተይን” በተባለ ኪታቡ ላይ በዝርዝር አትቷል። “ማን ያውራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ” ይላል ያገራችን ሰው። ለናሙና ያክል ቀንጨብ ላድርገው፡- ذكر جلوس الخليفة في الموالد الستة في تواريخ مختلفة، وما يطلق فيها، وهي مولد النبي صلى الله عليه وسلم، ومولد أمير المؤمنين علي بن أبي طالب، ومولد فاطمة عليها السلام، ومولد الحسن، ومولد الحسين عليهما السلام، ومولد الخليفة الحاضر “ኸሊፋው በተለያዩ ጊዜያት በስድስቱ መውሊዶች ላይ የሚያደርጋቸውን መስሰየምና ምን ተብለው እንደሚታወቁ ማውሳት፡- እነሱም የነብዩ- ﷺ -  መውሊድ፣ የአሚረል ሙእሚኒን ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ መውሊድ፣ የፋጢማ ዐለይሃ ሰላም መውሊድ፣ የሐሰን መውሊድ፣ የሑሰይን - ዐለይሂመ ሰላም - መውሊድና የዘመኑ ኸሊፋ መውሊድ ናቸው፡፡ …” [ኑዝሀቱል ሙቅለተይን፡ 217-219] 3.  አሕመድ ብኑ ዐሊይ አልቀልቀሸንዲ (821 ሂ.):— ስለ “ፋጢሚያ” መሪዎች ጉባዔ ሲያወሩ “ሶስተኛው ጉባዔ በረቢዐል አወል ወር 12ኛ ቀን ላይ በነብዩ - ﷺ -  መውሊድ ላይ የሚኖረው ጉባዔ ነው” ካሉ በኋላ ዝርዝር አፈፃፀሙን ይተርካሉ፡፡ [ሱብሑል አዕሻ፡ 3/576] ስናጠቃልል የመውሊድ በዓል ጀማሪዎች “ፋጢሚያ” ሺዐዎች እንደነበሩ ለጥርጣሬ ቀዳዳ የማይሰጡ መረጃዎች አሉን ማለት ነው፡፡ ልብ በሉ! የመጨረሻው የ“ፋጢሚዮች” ንጉስ አልዓዲድ ሊዲኒላህ የሞተው በ 567 ሂጅሪያ ነው፡፡ ሱፍዮች “መውሊድ ጀመረ” የሚሉት ሙዞፈር የተሾመው ደግሞ ከ 19 ዓመታት በኋላ በ586 ሂ. ነው፡፡ ይህንን ተጨባጭ ታሪካዊ መረጃ እያየ “አይኔን ግንባር ያርገው” የሚል ካለ የለየለት ቂላቂል ነው፡፡ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ የሚጠቁሙ ግልፅ ማስረጃዎች እየቀረቡ እያዩ “እከሌ እንዲህ ብለዋል” “እንቶኔ እንዲህ ብለዋል” እያሉ ነገር መዘብዘብ እራስን መሸወድ ብቻ ነው፡፡ “ሙዞፈር ነው የጀመረው” ያሉት እንደ ሲዩጢ ያሉ የኋለኛው ዘመን ሰዎች ከመሆናቸውም በላይ ያጣቀሱት ተጨባጭ ማስረጃ የለም፡፡ በነገራችን ላይ እነዚህ መውሊድ በሙዞፈር ነው የተጀመረው የሚሉ አካላት ኢብኑ ከሢርን ሲያጣቅሱ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ኢብኑ ከሢር የሙዞፈርን መውሊድ ከመጥቀሳቸው ውጭ “ጀማሪ ነው” አላሉም፡፡ መቅሪዚ እንደጠቀሱት እነዚህ የሺዐዎቹ መውሊዶች ኋላ ላይ ለተወሰኑ ጊዜያት ተቋርጠው ነበር፡፡ [አልመዋዒዝ ወልኢዕቲባር፡ 1/432] ኋላ ላይ በተተካው የ“ፊጢሚዮቹ” ንጉስ አልኣሚር ቢአሕካሚላህ (524 ሂ.) ነው የተጀመሩት፡፡ ልብ በሉ! ይህ ዳግም የተጀመረው መውሊድ እራሱ ከሙዞፈር መውሊድ በዓል ብቻ ሳይሆን ከራሱ ሙዞፈር መወለድም የቀደመ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሱፍዮች መውሊድን ጀመረ የሚሉትን ሙዞፈርን ቅዱስ አድርገው የሚጠቅሱት ወይ ታማኞች ስላልሆኑ ነው፡፡ ወይ ደግሞ በሰውየው ላይ የቀረቡ ሂሶችን ያልተመለከቱ ናቸው፡፡ አብዛኞቹ የሚያደርጉት ለገበያቸው የሚሆናቸውን እየመረጡ ማቅረብ ነው፡፡  ንጉሱ በከፊል የታሪክ ፀሐፊዎች ከመወደሱም ጋር የሰላ ሂስ የሰነዘሩበትም አሉ፡፡ አንድ ምሳሌ ልጥቀስ፡- ያቁት አልሐመዊ ይባላሉ፡፡ በ626 ሂ. የሞቱ ታዋቂ የታሪክ ምሁር ናቸው፡፡ ሙዞፈርን አስመልክተው እንዲህ ይላሉ፡- “የዚህ ሰውየ ባህሪ እርስ በርሱ የሚቃረን ነው፡፡ እሱ ሲበዛ በዳይ፣ ህዝቦቹ ላይ ጨካኝ እንዲሁም አግባብ ባልሆነ መልኩ ገንዘቦችን የሚወስድ ነበር፡፡ ይህ ከመሆኑ ጋር ለድሃዎች የሚቸርና ለእንግዶች በብዛት የሚሰድቅ ነበር፡፡ እጅግ በርካታ ገንዘቦችን አፍስሶ ከከሃዲዎች እጅ ምርኮኞችን ነፃ ያወጣ ነበር፡፡ በዚህ ላይ ባለቅኔው እንዲህ ይላል፡- ‘ልክ እንደዚያች ወጥ ረገጥ በብልቷ ነግዳ ለበጎ ስራ የምትሮጥ መስሚያ ካለሽ ወዮ ላንቺ! ምፅዋትሽ ይቅር ይልቅ አትዘሙቺ፡፡’ ” [ሙዕጀሙዑል ቡልዳን፡ 1/138] ነቢዩ ከሞቱ ከሶስት መቶ ስልሳ አመት ቡሀላ ነው ቢዳአ የተጀመረው እናም እኤ ደሞ እናን አንወክልም አላህ ከቢዳአ ከጥመት ይጠብቀን አላሁመ አሚንን
2900Loading...
15
ምላስና ማህበራዊ ህይወት ▪️ምላስ ስጋ ከመሆኑ ጋር ግን አጥንት ይሰብራል፤ ትንሽ ከመሆኑ ጋርም ብዙ ነገሮችን ያበላሻል፣ ባልና ሚስትን ያፋታል፣ ወላጅና ልጅን ያለያያል፣ ወዳጅን ከወዳጁ ጋር ያቆራርጣል፣ ሀገር ያፈርሳል፣ ከፍ ሲልም የአንድን ሰው ዱኒያና ኣኺራን ያበላሻል (ትርፍ ቃል ተናግሮ ያስገድላል- አካል ያስጎድላል፤ የኩፍር ቃል ተናግሮም ጀሀነም ያስወርዳል። ▪️ስለዚህ ሙስሊም ሆይ ምላስህን ከእባብ መርዝ የበለጠ ተጠንቀቀው ህይወትህን እንዳያበላሽ! ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ፣ قَال ابنُ تَيميَّة رحِمهُ اللهُ "المـَرأةُ إذَا طالَ لِسانُها؛ قَصُرتْ أيَّامهَا مَع زَوجِهــا)!" الفتَاوَى (٣٦٠ /٢٣) "ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር የምታሳልፋቸው ቀናቶች ያጥራሉ! (ቶሎ ይለያያሉ)"። ▪️ሙስሊም ከማንኛውም ሰው ጋር መልካም ንግግር ሊናገር የሚገባው ከመሆኑ ጋር ከቤተ-ሰቦቹን ዘውትር በተለያዩ ጉዳዮች ከሚገናኛቸው ሰዎች ጋር ሲሆን ይበልጥ ንግግሩን ሊያሳምርና ለቃላቱ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባዋል። አድማጭም የሰዎችን ንግግር በጥሩ ለመተርጎምና ለመረዳት ጥረት ማድረግና ከመጥፎ ጥርጣሬ መራቅ ይጠበቅበታል። ▪️አላህም በተከበረው ቃሉ ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ("ለባሮቼ ከቃላቶች ውስጥ ይበልጥ ጥሩ የሆኑ ቃላትን እየመረጡ እንዲናገሩ ንገራቸው፤ ሸይጣን ለሰዎች ግልጽ ጠላት ነው በመካከላቸው ያሉ ግንኙነቶችን ያበላሻል") ብሏቸዋል። ▪️ሸይጣን መጥፎ ቃላትን እንድንናገርና ጥሩውንም ቢሆን በመጥፎ እንድንረዳው በማድረግ መልካም ግንኙነቶቻችንን ማበላሸት ስለሚፈልግ በተቻልን ያክል መልካምን ቃል እንጂ ባለመናገር  በሩን እንዘጋጋበት። "መልካም ንግግር ሰደቃህ/ምጽዋት ነው" ነቢዩ ሙሐመድ-  صلى الله عليه وسلّم
2310Loading...
16
🌹 ውብ እና አስተማሪ ከሆነው የአምላካችን አላህ ቃል ሁለት አንቀፆችን እንይ.... 🌺وَلَا تَدۡعُ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا يَنفَعُكَ وَلَا يَضُرُّكَۖ فَإِن فَعَلۡتَ فَإِنَّكَ إِذٗا مِّنَ ٱلظَّٰلِمِينَ 🌺«ከአላህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትጣራ ፡፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ» (ተብያለሁ በላቸው)፡፡ 🌺وَإِن يَمۡسَسۡكَ ٱللَّهُ بِضُرّٖ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَۖ وَإِن يُرِدۡكَ بِخَيۡرٖ فَلَا رَآدَّ لِفَضۡلِهِۦۚ يُصِيبُ بِهِۦ مَن يَشَآءُ مِنۡ عِبَادِهِۦۚ وَهُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ 🌺አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ መልካም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ ከባሮቹ የሚሻውን በእርሱ ይለይበታል፡፡ እርሱም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ 🌎 ሱረቱል ዩኑስ 106-107
2310Loading...
17
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆👆👆👇👇👇 የነቢዩላህ እድሪስ ክፍል 2👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2171 👆👆👆👆👆 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል....
2070Loading...
18
ወሬ ከመጀምርህ በፊት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾ “ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122
2940Loading...
19
👈🔖 من عاش على شيء مات عليه 👉አንድ ነገር ላይ የኖረ ሰው በዛው ላይ ይሞታል 👉የአመፀኞችና የወንጀለኞች ሂወት እየኖርክ የደጋጎችና የሷሊሆች አሟሟትን እትመኝ 👉የጀነት ሰዎች አሟሟት ለመሞት ከፈለክ የጀሀነም ሰዎች አኗኗር አትኑር 👉መኖር ያለብህ አንተ እንደ ምትፈልገው ሳይሆን አሏህ ካንተ እንደ ሚፈልገው ኑር https://t.me/abuoubeyda47/2197
2900Loading...
20
~እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ፣እንዳልሰሙ ሆኖ መተው ብዙ ፈተናዎችን ያረግባል። የበርካታ ተንኮለኞችንም ቅስም ይሰብራል። ‏قال الإمام الأعمش رحمه الله: " التغافل يطفئ شرًا كثيرًا ". 📚[ شعب الإيمان - ٦ / ٣٤٧ ] =@abuoubeyda47 =@abuoubeyda47
3090Loading...
21
#የምሽት  ስንቅ #part[0000124] «ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ➜ አትረበሽም ➜ አትጨነቅም ➜ አታዝንም ➜ ሁሌም ደስተኛ ናት «ከቁርአን ጋር እንኑር» 👇👇👇👇👇👇    https://t.me/abuoubeyda46
2870Loading...
22
🤲 እኛ ምን ጎደለን ❓ ⭕️ ሂወት በሆስቤታሎች ውስጥ ውጪ ካለው ሂወት የተለየ ነው 👌 እዛ ያለው ምኞት ስለ ሀብት ወይም ስለ ትዳር ወይም ስለ ጨዋታ ድራማ ፊልም ወይም ስለ እከሌ ክለብ ማሸነፍ ምናምን እነዚህ ሁሉ መከራ መንደር ውስጥ ቦታ የላቸውም እዛ ውስጥ ያሉ ምኞቶች👇 👉ቆሞ መሄድ የሚመኝ 👉ትንሽ እድሜ ተሰጥቶት ልጆቹን ማሳደግ የሚመኝ 👉በራሱ መፀዳዳት የሚመኝ 👉ሀብት ሳይሆን ከካንሰር መዳን የሚመኝ 👉ያለ ማሽን በራሱ መተንፈስ የሚመኝ 👉ኩላሊቱ ከማሳጠብ ተገላግሎ በኩላሉቱ መጠቀም የሚመኝ 👉ጭንቅላቱ ውስጥ ካለው እጢ መዳን የሚመኝ 👉ጊዜ አግኝቶ አላህን ፈርቶና ተገዝቶ መሞት መሚመኝ 👉በብርቱ ህመም ምክንያት ሞትን የሚመኝ 👁️ የሚመኝ የምትመኝ የሚመኙ ምኞታቸው ግን ከሀኪም ቤቶች ውጪ ካሉ ሰዎች ምኞች እጅግ በጣም የተለየ ብዙዎች አሉ ✅ እኛ እኮ የተሰጠንን ብናስብ የጎደለን ነገር የለም ፡ الحمد لله لك الحمد يا ربنا 🔻🔻🔻🔻 ☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ ውሎዋችሁን አላህን በማውሳት አሳምሩት!
2860Loading...
23
⭕️👉ህይወትህ በሱና አስውባት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ መብላትህ ካልቀረ በሱናው ብላ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 〰ቢስሚላ በል 〰ከአጠገብህ ብላ 〰በቀኝ እጅህ ተመገብ 〰1/3 ለምግብ 1/3 ለመጠጥ 1/3 ለትንፋሽ አስቀር 〰ምግብ አታባክን በአቅምህ ልክ ብላ 〰ቢስሚላ ሳትል በመሀል ትዝ ካለህ "بسم الله في أوله وآخره" በል 〰ተሰባስቦ በጋራ መመገብም ከሱና ነው 〰እጅህ ከመታጠብህ ወይም በሶፍት ከመጥረግህ በፊት ጣቶችህን ላስ 〰በልተህ ስትጨርስም ጌታህን አመስግን ⭕️👉 ከቤትህ ስትወጣና ስትገባ ሱናውን ጠብቅ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 〰በቀኝህ ግባ በግራህ ውጣ 〰አሰላሙ አለይኩም በማለት በሰላምታ ግባ ስትወጣ ደሞ ዱአ አድርግ 〰ድንገት ዘው ብለህ አትምጣ ከመንገድ መምጣትህን አሳውቅ 〰ስትገባ ሲዋክ ተጠቀም ባማረ ንግግርም ቤተሰብህን አናግር ⭕️👉 መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 〰ከቻልክ በውዱእ ሆነህ ተኛ 〰የመኝታ አዝካርን በፍፁም አትርሳ 〰በቀኝ ጎንህ ተኛ 〰የፈጅርና የሌሊት ሶላትን ተነስቶ በመስገድ ንያ ተኛ አላርም አስቀምጥ ወይም ቀስቅሱኝ በል 〰ሌሊት በጊዜው ትነሳ ዘንድ አስቀድመህ ተኛ በወሬና በማይረባ ነገር ጊዜህን አትግደል 〰ከንቅልፍህ ስትነቃም የሚባሉ ዚክሮች ልትል ይገባል ⭕️👉 ማግባትህ ካልቀረ በሱና አግባ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 〰ለልጅህ የዲን ባለቤቷን በትኩረት ምረጥ 〰በጊዜው አግባ ያለምክንያት በላጤነት አትቆይ 〰ገና ለማጨት ስትጀምር አላህን ከማስቆጣት ታቀብ 〰የፈለካትን ልጅ በጓሮ በኩልና በመስኮት በኩል ሳይሆን በቀጥተኛው በር በመግባት ቤተሰቧን ጠይቅ 〰አገባታለሁ በሚል እሳቦት ከሷ ጋር ከማውራትም ሆነ ከመፃፃፍ አልፎም ሌላ ግኑኝነት ከመፍጠር ታቀብ 〰ከማታለል፣ ከማጭበርበርና ያልሆንከውን ነኝ፤ የሌለህን አለኝ ሳትል እውነተኛው ማንነትህ በግልፅ አሳውቅ 〰ከኒካህ በፊት መጠናናት፣ ፍቅርም ሆነ ማንኛውም ግኑኝነት ሀራም መሆኑን በመገንዘብ ኻቲማህን እንደሚያበላሽ በማወቅ ራቅ 〰በሰርግህ ቀን አላህን ከማመፅ ታቀብ በተለይ   ▪️ወንድና ሴት በማቀላቀል ኢህቲላጥ ያለመፍጠር   ▪️ሙዚቃ፣ መንዙማ፣ ጭፈራና ሽለላን መራቅ  ▪️ ከመጠን በላይ የምግብ ኢስራፍ  ▪️የወንድና የሴት ሚዜ እየተባለ አላህን         የሚያስቆጣ ስራ ከመስራት ተጠንቀቅ ⭕️👉 ሰው ከሞተብህም በሱናው ቅበር ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 〰ለቅሶ ማለት ሰርግ ማለት አይደለምና ከድግስ ታቀብ 〰ለሟች ቁርአን ይቀራለት በሚል ሰበብ የየቲሞችን ገንዘብ ከመብላት ራስህን ጠብቅ 〰ሰው ከሞተ በሗላ ያሲን መቅራት፣ ፋቲሀ ማንበብና ሰለዋት ማለት መሰረት የሌላቸው ተግባራቶች ናቸውና ጥንቃቄ አድርግ 〰ድንኳን በመደኮን፣ ወምበር በመደርደር፣ ፍራሽ በማንጠፍና የተለያዩ ዝግጅት ማድረግ ዲናችን ያልመጣበት ጉዳይ ነውና ራቅ 〰ሰባተኛው ቀን አስራ አራተኛው ቀን አርባኛው ቀን እየተባለ በሰደቃ ስሞ ሀራም መስራትን ተው 〰ድምፅ ከፍ አድርጎእየገጠሙ ማልቀስን ተጠንቀቅ 〰ሶለዋት እየተባለ በሞተ ሰው ዘንድ መሰባሰብና የሑራፋት ጥርቅም የሆነውን ተምቢህ የተሰኘው ኪታብ ከመቅራት ታቀብ 〰የቀብር ባለቤት ሀጃዬ አውጣልኝ፣ ድረስልኝ፣ አድነኝ፣ ልጅ ስጠኝ ብሎ መለመን ሽርክ ነውና ተጠንቀቅ። በሌሎችም ልብስ ስትለብስና ስታወልቅ መስጅድ ስትገባና ስትወጣ በመጓጓዣ ላይ ስትሳፈር ነገራቶች በጠበቡህና በጨነቀህ ጊዜ በአጠቃላይ እስልምና በሁሉ ዘርፍ ለሰው ልጆች የሚጠቅም ሆኖ የተወው ምንም ነገር የለምና በህይወትህን ከሱና ጋር በማገናኘት በዱንያ ደስተኛ ኑሮ በአሔራ ከነብዩ ጎረቤት ትሆን ዘንድ መጣር ይጠበቅብሀል። ⭕️👉ሱና የዱንያም የአሔራ ብርሀን ነው። ⭕️👉ህይወት ያለ ሱና ድቅድቅ ጨለማ ነው። #መልካም_ለይል
2890Loading...
24
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆👆👆👇👇👇 የነቢዩላህ እድሪስ ክፍል 2👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2171 👆👆👆👆 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል....
1930Loading...
25
ያጀምዐ እኔን በዚህ አስታውሱኝ ብጠፋበቹ እሺ!! ይህንን አያህ ስትሰሙ እኔ ትዝ እንድላቹ ስጦታዬ ናት @abuoubeyda46 @abuoubeyda47
2930Loading...
26
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِي نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا صَالِحِينَ فَإِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡ وَآتِ ذَا الْقُرْبَىٰ حَقَّهُ وَالْمِسْكِينَ وَابْنَ السَّبِيلِ وَلَا تُبَذِّرْ تَبْذِيرًا ለዝምድና ባለቤትም መብቱን ስጥ፡፡ ለምስኪንና ለመንገደኛም (ስጥ)፡፡ ማባከንንም አታባክን፡፡ إِنَّ الْمُبَذِّرِينَ كَانُوا إِخْوَانَ الشَّيَاطِينِ ۖ وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِرَبِّهِ كَفُورًا አባካኞች የሰይጣናት ወንድሞች ናቸውና፡፡ ሰይጣንም ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ [ሱረቱል ኢስራዕ : 25-27] •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 https://t.me/abuoubeyda46
3130Loading...
27
⭕️👉4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን ⭕️👉4 ነገሮችን ቀንስ ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን ⭕️👉4ቱ ላይ አትጨክንባቸው ① የቲም ② ሚስኪን ③ ደካማና ④ ህመምተኛ ላይ ⭕️👉4 ሰዎችን ቅረባቸው ① አላህን ፈሪ ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝና ④ ታማኝን ⭕️👉4 ሰዎችን ራቃቸው ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ጉረኛን ⭕️👉4 ሰዎችን ጓደኛ አታድርጋቸው ① ውሸታም ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን ⭕️👉4 ነገሮችን አትቁረጣቸው ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን ⭕️👉በ4ቱ ተዋብባቸው ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት ⭕️👉ከ4 ነገሮች በአላህ ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት ⭕️👉ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ? ®= የሌሊት ሶላት አደራ፡፡ ⭕️👉ጤና ትፈልጋለህ? ®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ፡፡ ⭕️👉ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ? ®= እሥቲግፋርን አብዛ፡፡ ⭕️👉ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ? ®= ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ፡፡ ⭕️👉የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ? ®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ፡፡ ⭕️👉በረካ ትፈልጋለህ? ®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት ማውረድን አብዛ፡፡ ⭕️👉ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ
3060Loading...
28
👆👆👆 ወይኔ ኤገሌን ጓደኛ                 አድርጌ ባልያዝኩ 👉የቂያማ ቀን ከሚንቆጭባቸው ነገሮች      አንዱ 🦯ኡስታዝ አብዱልካፍ ጆይን👉@abuoubeyda47 👉@abuoubeyda46
2690Loading...
29
👆👆👆 ወይኔ ኤገሌን ጓደኛ                 አድርጌ ባልያዝኩ 👉የቂያማ ቀን ከሚንቆጭባቸው ነገሮች      አንዱ 🦯ኡስታዝ አብዱልካፍ ጆይን👉@abuoubeyda47 በሉ 👉@abuoubeyda47
80Loading...
30
https://t.me/abuoubeyda47/1994 👆👆👆👆 ክፉል አድ የነብዩላህ አደም ታሪክ ተለቆዋል አብቡ ወደታች እያላቹ አብቡ የተለያዩ ክፍሎች ተለቆዋል በቀጣይ የ25 ቱ ነብያት ታሪክ ይለቀቃል ኢሻአላህ ሊኩ ሼር ሼር አርጉት የነቢዩላሂ አደም አልቆዋል👆👆👆 አሁን ደሞ#የነቢዩላህ_ኢዲሪስ_ክፍል_1አድ ተለቆዋል_ለማግኘት👇👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2132 👆👆👆👆👆👇👇👇 የነቢዩላህ እድሪስ ክፍል 2👇👇👇 https://t.me/abuoubeyda47/2171 ገብታቹ አብቡ  ኢሻአላህ ይቀጥላል....
2360Loading...
31
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺 ✍️የጧት ስንቅ ~🍃🌺🍃     "ቢሆንም................." ⓵⇘ሰዎች ( አብዛኞቹ) ስሜታዊ ናቸው ጥቅማቸው እንጂ አያሳስባቸውም ፣ ቢሆንም ውደዳቸው ⓶⇘መልካምን ስትሰራ ሰዎች በውስጥትህ የተደበቀ የእኔነት ስሜት እንዳለብህ ያሙሀል ፣ቢሆንም መልካምን አድርግ ⓷⇘ስኬታማ ስትሆን አስመሳይ ጓደኞችን እና እውነተኛ ጠላቶችን ታፈራለህ ፣ ቢሆንም የስኬት ሰው ሁን ⓸⇘ዛሬ የምትሰራው መልካም ውለታ ነገ ይረሳል ፣ ቢሆንም ደግ ዋል ⓹⇘እውነተኛነትህ ና ግልፅነትህ ለትችት አሳልፈው ይሰጡሀል ፣ ቢሆንም እውነተኛ እና ግልፅ ሁን ⓺ ⇘ትላልቅ ሀሳብን የያዙ ታላላቅ ሰዎች በተራ ሰዎች ሊስተጓጎሉና ሊቆሙ ይችላሉ ፣ ቢሆንም በትልቁ አስብ ⓻⇘ሰዎች ደካሞችን ይወዳሉ ፣ አምባገነኖችን ይከተላሉ ፣ ቢሆንም ለደካሞች ስትል ታገል ⓼⇘ለአመታት የገነባሀው በአንድ ለሊት ሊወድም ይችላል ፣ ቢሆንም በግንባታህ ላይ ፅና ⓽⇘ሰዎች እርዳታህን በጣም ይሻሉ ፣ ስታግዛቸው ደግሞ አንተን ያጠቁሀል ፣ ቢሆንም እገዛህን አትንፈጋቸው ⓾⇘ለዚች ዓለም አንተ ዘንድ ያለውን ምርጥ ነገር ስታበረክት  አንዳንዱ በመጥፎ ይመልስልሀል ፣ ቢሆንም ምርጥ ነገርህን አበርክት ✅ብቻ እኛ መልካም እንሁን መልካም እናስብ እንጅ ዋጋውን ከአላህﷻአናጣውም!! #ሰባሀል ኸይር
3110Loading...
32
Chanal ላይ ያላችሁ ወደ group ገባ እያላችሁ ጥያቄ ተሳተፉ @abuoubeyda46👈
2880Loading...
33
Media files
3230Loading...
34
Media files
3360Loading...
35
Media files
3240Loading...
36
Media files
3110Loading...
37
Media files
3070Loading...
38
Media files
2950Loading...
39
Media files
3010Loading...
40
Media files
2890Loading...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በግል መቅራት ለሚፈልግ ብቻ ቁርአን ወይም ኪታብ ለአንድ ሰዉ 30 ደቂቃ ሲሆን በሳምንት 5 ቀን ነዉ ለመመዝገብ 👇👇 @Tewhidisfirst
نمایش همه...
-قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله =-እዲህ አሉ ሼኽ ሙቅቢል ዋዲኢ የየመኑ ፈርጥرحمه الله -አንድ ሰው ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል والجليس له تأثير على جليسه -»አንድ ሰው አብሮት ከሚቀማመጠው ሰው ትልቅ ተፅእኖ ይደርስበታል فكيف بالزوجين -» ታድያ እዴት ሊሆነው በሁለት የትዳር ጥንዶች መሀከል ያለው ተፅእኖስ? 📚المخرج من الفتن 190 📚መኽረጅ ሚን ፊተን »በሁለት አብረው በሚቀማመጡ ሰዋች አንዱ በአንዱላይ ተፅእኖ ካሳደረበት -በዲኑላይ ተፅእኖ ካመጣበት »ሁለት ጥንዶች ደግሞ አብረው ለረጅም ጊዜ አብረው የሚኖሩ ባልና ሚስቶች አንዱ በአንዱላይ ምን ያህል ተፅእኖ አለው? »አስተካክለዋለው በፍፁም አይነፋም ምንያህል በራሳችን እንተማመናለን?ማነን እኛ ? :»ምርጫችንን ማሳመር ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱነው ሱንይ ከሱንይ እንጂ ሱንይ ከሙብተዲእ የማይሆነው መጨረሻው ቤትልውጣ እዳይመጣ
نمایش همه...
🌷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌷 🌾ኢንሻ አላህ የአምልኮ ዘርፍ (አይነት) ለማየት እንሞክራለን🌾 1💫ኸሺያ፦ማለት የተፈራውን ሀያልነት በማወቅ ላይ የተመሰረተ ፍራቻ ማለት ነው። አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል فلا تخشوهم وٱخشونى۔۔۔) አትፍራቸው ፍሩኝም (አልበቅራ 150) 2💫ኢናባ፦ ማለት አላህ ያዘዘውን በመፈፀምና የከለከለውን በመራቅ ወደሱ ንስሃ መግባት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( وأنيبو إلىٰ ربكم وأسلموله٫۔۔۔) ወደ ጌታቹሁ (በመፀፀት)ተመለሱ ለእነርሱም ታዘዙ (አል ዙመር 54) 3💫ኢስቲአና፦ማለት የዱኒያም የአኼራ ጉዳይ ለማሳካት እርዳታ ከአላህ መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( إياك نعبد وإياك نستعن) አንተን ብቻ እንገዛለን አንተን ብቻ እርዳታ እለምናለን (ፋቲሐ 5) 4💫ኢስቲአዛ፦ማለት ከሚጠላ ነገር ጥበቃን መፈለግ ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل أعوذبرب ٱلنّاس) በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ። ከፈጠረው ፍጡር ክፋት (አል-ፈለቅ 1) 5💫ዘብህ፦ማለት ወደ አላህ ለመቃረብ ሲባል በልዩ ሁኔታ ደምን በማፍሰስ ነፍሱን ማውጣት ማለት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( قل إنّ صلاتى ونسكى ومحياى ومماتى لله رب ٱلعلمين) ስግደቴም፣ መገዛቴም፣ ህይወቴም፣ ሞቴም ለአለማቱ ጌታ ለአላህ (አል አንአም) 6💫ነዝር(ስለት)፦ማለት አንድ ሰው ግዴታ ያልሆነን ኢባዳ እራሱ ላይ ግዴታ የሚያደርገው አምልኮ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( يوفون بالنزر ويخافن يوما كان شره مست۔۔) ዛሬ በስለታቸው ይሞላሉ መከራው ተሰራጪ የኾነን ቀን ይፈራሉ (አል ኢንሳን 7) @abuoubeyda47 @abuoubeyda46
نمایش همه...
03:45
Video unavailableShow in Telegram
አድምጧት ምን አልባች ለአንድ እህት መመለሻ ሰበብ ይሆናል ሼር አድርጓት ! =
نمایش همه...
እኔ ምለው ስለ ጂንኒ እና ሸይጧን አንድነታቸውና ልዩነታቸው እንዲሁም አባታቸው ስለሆነው ኢብሊስ ታውቃላችሁ ⁉️ ወላሂ ነው ምላችሁ ይህንን መፅሐፍ ካነበብኩ በሆላ በጣም ነው የገረመኝ ስለ ጂንና ሸይጧን ያላችሁ አመለካከት ይቀየራል ። #መፅሀፉ 6 ርዕስ ያለው ሲሆን በጣም አጭር ነው ሊንኩን ተጭናችሁ በማውረድ አንብቡት ያው እኔን ስለጠቀመኝ እናንተም ተጠቀሙ ብዬ ነው ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alemulJinn.Hudasoft ይህንን ቻናልም ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁ ሼር አርጉት
نمایش همه...
ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን - Apps on Google Play

ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋች

👍 3👌 1🍓 1
🌹 بـسـم اللـــه الرحمـــــن الرحـيـم🌹 💥 እነዚህ ነገሮች ካሉክ ዱንያ ተሰብስባልካለች... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾ 🌺“ከናንተ ዉስጥ በነፍሱ እና በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እርሱ ጋር የእለተ ጉርሻዉ ኑሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346
نمایش همه...
🏆 1
🌹 ቅድሚያ ለተውሂድ 🌺ከተውሒድ ቅድሚያ የሚሰጠው አንድም አንገብጋቢ ጉዳይ የለም። ምክንያቱም የአንድ ሰው እስልምና መሰረቱ ተውሒድ ስለሆነ።   🌺ተውሒዱ የተስተካከለ መላ ስራው ይስተካከላል። መሰረቱ ከተበላሸ ግን ግንቡ ያምራል ተብሎ አይጠበቅም። የሰራውም ስራ ከሽርክ ከተነካካ ዋጋ የለውም። 🌺«وَلَقَدْ أُوحِيَ إِلَيْكَ وَإِلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ الْخَاسِرِينَ » 💥«ወደ አንተም ወደ እነዚያም ካንተ በፊት ወደ ነበሩት በእርግጥ ተወርዷል ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትሆናለህ » 🌍 suret zumer
نمایش همه...
👍 2