cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

دُرُوسُ عَقِيدَةِ الْإِسْلَامِيَةِ فِي ضَوْءِ الكِتــَابِ وَالسُّــنَــة

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 263
مشترکین
+524 ساعت
+747 روز
+23330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

••• " أَفضَلُ الذِّكر فِي يَومِ عَرفَة وَغَيره " ابن عُثيمِين رَحِمَهُ الله
نمایش همه...
2.59 KB
••• " أَفضَلُ الذِّكر فِي يَومِ عَرفَة وَغَيره " ابن عُثيمِين رَحِمَهُ الله
نمایش همه...
2.59 KB
Show comments
➭የአረፋን ቀን የተመለከቱ ወርቃማ ምክሮች 👉  ይህን ቀን መፆም  የሁለት አመታትን ወንጀል ያስምራል፤ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት። 👉 በዚህ ቀን የሚደረግ ዱዓእ በአላህ ፍቃድ ተመላሽ አይሆንም። አላህ ዱዓዎችን የሚቀበልበት ቀን ነው። ጭንቀት ፣ ሀጃ ፣ ምኞት ያላችሁ ሁሉ ይህችን ቀን በዱዓእ ሳትቦዝኑ አሳልፉት። 👉 ሰለፎች እንዲህ ይላሉ፦ 『በአረፋ ቀን የምናደርገው ዱዓእ ተቀባይነት ስለመሆኑ የማንጠራጠር በመሆናችን ሀጃችንን ለዚያ ቀን እናቆይ ነበር።』 👉 እንደዚሁ ከቀደምት ደጋግ ሰዎች አንዱ እንዲህ ይላሉ ፦ 『በአላህ እምላለሁ በአረፋ ቀን ዱኣ አድርጌ  አላውቅም ሌላ አረፋ ከመምጣቱ በፊት አላህን የጠየቅኩት ሀጃዬ ሙሉ ለሙሉ ተፈፅሞልኝ ያገኘሁት ቢሆን እንጂ።』 👉 የአረፋ ቀን አላህ ብዙ ቁጥር ያላቸውን ባሮቹ ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ነው። ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ እናታችን ዐኢሻ ረዲያሏሁ አንሃ ሲናገሩ  ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦《የአረፋን ቀንን ያህል አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም።》 በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ ያልወጣ ሰው መቼ ሊወጣ ነው!? 👉 አላሁ ተባረከ ወተኣላ በየቀኑ የሌሊቱ አንድ  ሶስተኛ ሲቀረው ወደ ታችኛይቱ ሰማይ ወርዶ የሚማፀኑትን ሰዎች ተማፅኖ ይቀበላል። የአረፋ ቀን ግን በተለይ ሌሊት ቆመው ጌታቸውን መመፃን ለደከሙ ባሮች መልካም አጋጣሚ ነው ፤  ምክንያቱም ሌሊት መነሳት ሳይኖርብን አላህ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ዱአችንን የሚቀበልበት አጋጣሚ ነውና ይህንን ቀን በማይሆን ነገር ልናሳልፈው አይገባም። 👉 ይህንን ቀን መስጂድ ቁጭ ብሎ በመቅራት ዱዓእ በማድረግ ፣ ዚክር በመዘከርና መልካምን በመስራት ያሳለፈ ሰወወ በእውነት እጅግ እድለኛ ሰው ነው። ቀኑን ሙሉ በዚህ መልኩ ማሳለፍ ያልቻለ ግን ከአስር እስከ መግሪብ ያለውን ሰአት በኢእቲካፍ ከማሳለፍ መስነፍ የለበትም። ይህንን አጭር ወቅት ወደ ቂብላ ዙረህ የህይወትህ የመጨረሻ ቀን እንደሆነ በሚሰማ ስሜት ቁርአንን በመቅራት፣ ከጌታህ የምትፈልገውን ሁሉ በመማፀንና በዚክር አሳልፍ! 👉 ከሚደረጉ ዱኣዎች ሁሉ ባላጩ ዱዓእ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ መሆኑን ፈፅሞ አትዘንጋ። እህቴ ሆይ! 👉  የአረፋን ቀን ምን አልባት ለህይትሽ ለውጥ መሰረት ፣ በወደፊት ህይወትሽ ተአምር ሊታይበት የምትችይበት አጋጣሚ በመሆኑ ቀኑን ሙሉ የቤት ስራ በመስራትና በማፅዳት ብቻ አታሳልፊው። በተቻለ መጠን ከዚያ ቀን ቀደም ብላሽ ስራሽን ለመጨረስ ሞክሪ። ቀኑን ሙሉ በኢባዳ ማሳለፍ ካልተቻልሽ እንኳ ከአስር እስከ መግሪብ ያለውን ሰአት በኢባዳ አሳልፊው። ( ኒያ ከተስተካከለ ፅዳቱና ሌላውም የቤት ስራ ኢባዳ መሆኑን ካለመዘንጋት ጋር።) 👉 የወር አበባ ላይ ያለሽ እህትን በተመለከተ ደግሞ በዚህ ቀን ሰላትና ፆምን ትከለከያለሽ እንጂ  ከሞባይል ላይ ቁርአንን መቅራት ወይም በጓንት ከሙስሀፍ ቁርአንን ማንበብ አሊያም ዚክር ማድረግና መልካም መስራት የሚከለክልሽ ነገር የለምና እንዳትዘናጊ። 👉 ይህንን ቀን ለመፆም ፈልገሽ በወር አበባ ምክንያት ያልፆምሽ እንደሆን ደግሞ አላህ በኒያሽ ምንዳ ይመዘግብልሻልና አብሽሪ! https://t.me/MenhajuAsselefiya
نمایش همه...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰለማለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ወድና የተከበራቹህ. እህቶች እንደምን አላቹህልኝ እናም የኡሙ ፈውዛን ጅልባብና ኒቃብ ማዘጋጃ ይህው ከዚህ በታች. ተቀምጦላቹሀል. ጆይን በማለት ወዳ ግብር ተቀላቀሉ ቻናል;- https://t.me/Umu_Fewzan_asseleyfi https://t.me/Umu_Fewzan_asseleyfi አድራሻ 0530606479 ሳውዲ ቻብ!!
نمایش همه...