cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢብኑ-ያሲር ሸሪዓዊ የውይይት መድረክ Chanel📚📚

ይህ ቻላል አላማው👉القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة>> {إياك والتحزب}          {إن الذين فرقوا دينهم وكانوا شيعا لست منهم فى شئ} #ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ እንረዳ በዚህ ቻናል:-"የሱኒይ፣ዑለማ ፈትዋዎች፣ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች የሀበሻ ሰለፍይ ዱዐቶች ጥሪ የሚተላለፍበ     👉https://t.me/abuoubeyda46

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
571
مشترکین
+324 ساعت
+367 روز
+15430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አድ ለምታረጉ እህት ወድሞች ጀዛአኩመላሂ ኸይር ፊ ዱንያ ወል አኤራ ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን ለመልካም_ነገር_እንሽቀዳደም_ሰዎች_እስኪሉንም_አንጠብቅ_መልካም_ስራ_ለራስ_ስለሆነ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። አድ አድርጉ  የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ባረከላሁ ፊኩም ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል 👇👇👇👇👇👇 #ስለ #Group_Chanel ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ እና ጥያቄው መጠየቅ ለምትፈልጉ #ፈትዋም ቢሆን #መጠየቅ_ትችላላቹ ከዚህ በታች ባለው ሊንኩን አናግሩን 👇👇👇 @bint_mute_bot 👆👆 ((መልካም አዳር የለይል ሰላት ላይ አትዘናጉ))🌹
نمایش همه...
👍 2

አሚንንንን አላሁመ አሚንንንንንንን 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ለዱዓችሁ ጀሚዓን አላህ ለሁላችንም ጠቃሚን እውቀት ከተግባርጋ ይስጠን 🍒🍒🫐🫐🫐🫐🍇🍇🎁🎁🎁📘📘📗📗📕📕 ወእያኩም ኸይር ኸይረን ጀዛዕ🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌸🌸📚📚
نمایش همه...
አድ ለምታረጉ እህት ወድሞች ጀዛአኩመላሂ ኸይር ፊ ዱንያ ወል አኤራ ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን ለመልካም_ነገር_እንሽቀዳደም_ሰዎች_እስኪሉንም_አንጠብቅ_መልካም_ስራ_ለራስ_ስለሆነ “ወደ ቅናቻ (ሁዳ) የተጣራ ሰው የተከተለው ሰው አምሳያ ምንዳዎች ይኖሩታል። አድ አድርጉ  የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ባረከላሁ ፊኩም ያላደረጋቹ እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500 እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል 👇👇👇👇👇👇 #ስለ #Group_Chanel ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ እና ጥያቄው መጠየቅ ለምትፈልጉ #ፈትዋም ቢሆን #መጠየቅ_ትችላላቹ ከዚህ በታች ባለው ሊንኩን አናግሩን 👇👇👇 @bint_mute_bot 👆👆 ((መልካም አዳር የለይል ሰላት ላይ አትዘናጉ))🌹
نمایش همه...
የቁረዓን ግብዣዬ ነው⤴️⤴️⏸⏯ ለዛሬ እዚጋ ይብቃን ስህተት ካለኝ ስህተቴን አርሙኝ🌴🌴🌴🌴🌴 📖📖📖📔📒📒📒📝📝📝📝📚📚📚📚ለተሳተፋችሁ በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይረን📖📖📖📖አላህ በእውቀትላይ ዕውቀት ይጨምርላችሁ 📝📝📖📖✒️🖌📖📖🖌🖋📖📖📚📚📗የምናውቀውን ወደ ተግባር የምንቀይር ያድርገን ከተጠቃሚዎቹ እንሆን ዘንድ!!📘📕📝📝 📩 አላህ በዱንያም በአኼራም ስኬታሞች ያድርጋችሁ /ያድርገን🤲🤲 🌴🌴🌴📚📚📚📚📚📚በሌላ ጥያቄ እስከምንገናኝ ፊዓማኒሏህ🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ📚📚📚📚📚
نمایش همه...
🍓 1
እስኪ አድ አርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ✍✍✍✍ ዛሬ 25,500  እንሙላው በሉ  Online  ያላችሁ አድ አድርጉ በቀጣይም   ሌሎች ፕሮግራሞች ይኖሩናል!! 🍁مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 97 ] 📌ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን
نمایش همه...
Masha Allah 👏👏 Masha Allah👏👏 Masha Allah👏👏 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 አላህ ይጨምርላችሁ ጀግኖች ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር መልሡ ➯ ሀ //5✅✅✅✅ 👇👇👇 ((አምስቱ የዲን ህግጋት ብለው )) በዲናችን መሰረት ማንኛውም ነገር ከሸርያ አንፃር ከአምስት አንድ ህግ ሊኖረው  ይችላል። 💠→”1ኛ ዋጁብ”← ★ዋጂብ ማለት ከሸርያ አንፃር ሁክሙ ምንድ ነው ከተባለ ፣ → አንድን ስራ የአላህን ፊት ፈልጎ  የሰራ ሰው “አጅር” የሚያገኝበት መስራት እየቻለ የተወ ሰው ደግሞ “ቅጣት የሚገባው” ነገር “ዋጂብ” ይባላል።    💠→2ተኛ “ሐራም”← ሐራም ብሎ ማለት ከላይ የተጠቀሰው የዋጂብ ተቃራኒ ነው። “ሐራም” መሆኑን እያወቀና ሳይገደድ የሰራው ሰው “ቅጣት” ይገባዋል። ከአላህ አጅርን ፈልጎ የተወው ሰው ደግሞ “አጅር” ያገኝበታል።    💠→3ተኛ”መክሩህ”← መክሩህ ማለት የተጠላ ማለት  ነው። ለአላህ ብሎ የተጠላን ነገር የተወ ሰው “አጅር” የያኝበታል። የሰራው ሰው ደግሞ አይቀጣበትም። ★ይህ መክሩህ የሚለው ብዙዎች ዘንድ “ከረሃ” ነው እያሉ ብዙ የዲን ህግጋትን የሚጥሱበት ቃል ነው። ነገር ግን ደጋግ ቀደምት ሰለፎች ዘንድ ታዕብኡዮችና ከዛም በዋላ ያሉት ዘንድ “አክረሁሁ” ካሉ አንድን ነገር “ሐራም” እንደ ማለት ነው። “ከረሀ” ማለት የተጠላ ማለት ብቻ አይደለም። የንግግሩ አገባብ ይታያል። አላህ በቁርዓኑ ላይ “ከረሀ” የሚለውን ቃል ጠቅሶታል። ብዝዎች ይህ ነገር “ከረሀ” ነው እያሉ “ሐራም” ነገርን የሚዳፈሩበት ሁኔታ አለ። ★ሁሉም “ከረሀ” → ሐራም አይደለም ። ነገር ግን ★ሁሉም “ከረሀ” የተጠላነውና የተወው ሰው “አጅር” ያገኝበታል። የሰራው ሰው አይቀጣም ተብሎ አይተውም። ብዙ የደጋግ ቀደምቶች ንግግር ላይ “ከረሀ” የሚለውን ቃል “ሐራም” በሚለው ፋንታ ተጠቅመውበተል። “ሐራም” ለማለት ስለከበዳቸው ማለት ነው። ቁርዓን ላይ አላህ ሽርክን ፣ ነፍስ ማጥፋትን ፣ ሪባ መብላትን ፣ መሰል የሆኑ ከበባድ ወነጀሎችን ከጠቀሰ በዋላ እነዚህ ሁሉ መክሩህ ወይም ከረሀ ናቸው ይላል። ታድያ ነፍስ መገደለን ፣ ሪባ መብላትን “ከረሀ” ነውና አይጠየቅም የሚለው ማነው??? ዚናን ፣ ሽርክን ፣ የወለዱትን ልጅ መግደል ፣ “ከረሀ” ነው ያለው ማነው??? ማንም የለም። “ከረሀ” የሚለው ሐራምም ጭምር ነው። እንዳገባቡ ታየይቶ ነው። “ከረሀ” ማለት አንዳንዴ የተውው ሰው “አጅር” የሚያገኝበት የሰራው ሰው ደግሞ  የማይቀጣበት ማለት ይቻላል። 💠→4ተኛ “ሱና”← ★ሱና ማለት የከረሀ ((መክሩህ)) ተቃራኒ ነው። የሰራው ሰው “አጅር” የሚያገኝበት የተወው ሰው የማይቀጣበት ማለት ነው። ነገር ግን አዚህም ላይ ትልቅ ስህተት አለ። →ብዙ ሰዎች ይህ “ሱና” ነው እያሉ ይተዋሉ። 💠→”ሱና” ማለት ግን →ኢስላም ማለት ነው። 💠→ “ሱና” ማለት ግን → የነብዩ ((ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)) መንገድ ማለት ነው። ነብዩ ((ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)) በተለያዩ ሐዲሶች ላይ ሱናዬን የተው “ከኔ አይደለም” ብለዋል። ስለዚህ “ሱና” የሚለው ቃል እንደ አገባቡ ታይቶ ይተረጎማል።ይሄኛው ግን እዚህጋ የተወው ሰው የማይቀጣበት የሰራው ሰው “አጅር” የሚይገኝበት ብለው ኡለማዎች ያብራሩታል። ነገር ግን ሰዎች ብዙ ግዴታ የሆኑ የኢስላም ህግጋቶችን ሱና ነው በማለት ሲተው ይስተዋላል። →”አብደላ ኢብኑ አባስ” እንዲህ ብልዋል → ሱናን የተወ ሰው ከፍሮዋል ብለዋል። ሱና ማለት ኢስላም ማለት ነው እነደዚሁም “አብደላህ ኡብኑ መሱዑድ” እንዲህ ብለዋል → አምስት ወቅት ሶላትን አዛን የተባለበት ቦታ ላይ ሄዳችሁ ስገዱ ይሄን ማድረግ የተዋችሁ እንደሆነ የነብያችሁን ሱና ትታችዋል። የነብያችሁን ሱና ከተዋችሁ ደግሞ ተጠማላችሁ። አምስት ወቅት ሶላትን በጀመዐ ሄዶ መስገድ “ዋጂብ” እንጂ ሱና አይደለም። ከመሆኑም ጋር ግን “አብደላህ ኢብኑ መስዑድ” ሱና እያለ የጠቅሳል። ነብዩ ((ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)) ያደርጉት የነበረ ማንኛውም  ነገር ፣ አድርጉ ብለው ያዘዙት ፣ ሲገረግ አይተው ዝም ያሉት ፣ እነዚህ ባጠቃላይ ሱና ተብለው ይጠራሉ። ፊቂህ ግን ሱና ከተባለ የዋጂብ ተቃራኒ እንደማለት ነው። ((ዋጂብ ያልሆነ ማለለት ነው።)) 💠→5ተኛ””ሙባህ”←💠 ★ሙባህ ማለለት → ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ያሉ የተፈቀዱ ሐላል ማለት ነው። ማድረጉም መተውም እኩል ነው። ይህ በኒያህ አጅር ሊያሰገኝ ይችላል። → ለምሳሌ → መብላት ፣ መጠጣት፣ መተኛት ፣ ይቻላል። ነገር ግን አንድ ሰው በጊዜ የሚተኛው ለይል ተነስቼ እሰግዳለው ብሎ ካሰበ አጅር ያገኝበታል። እንደዚሁ አንድ ሰው የሚበላው ኢባዳ ላይ ለመጠንከር ብሎ ከነየተበት አጅር ያገኝበታል። እዚሁ የመግቢያ ሀሳባቸውን ሲዘጉ እንዲህ ይላሉ→ ከላይ ከተጠቀሱ የዲን ህግጋት ((احكام الخمسة)) ከተባሉት ውስጥ እያንዳንዱ ሙስሊም እሱን የሚመለከቱ ከርሱ ጋር ተያያዝ የሆኑ ነገሮችን ጠንቅቆ ሊያውቅ ግድ ይለዋል (( ዋጂብ)) ይሆንበበታል። ኢባዳንና መህበራዊ በተመለከተ ሊማር ይገባዋል። 👍🌹🌹🌹
نمایش همه...
👍 1
19✍️ የድን ህግጋት ስንት ናቸው? ሀ))5 ለ))4 ሐ))6 መ))8 ሠ))2 ረ))3
نمایش همه...
መልስ ሐ✅ ችሮታው እና እዝነቱ 📖 ۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ وَمَن يَتَّبِعْ خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ فَإِنَّهُ يَأْمُرُ بِالْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ ۚ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ مَا زَكَىٰ مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ أَبَدًا وَلَـٰكِنَّ اللَّهَ يُزَكِّي مَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ (ሱረት አል-ኑር፣ - 21) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሰይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ እርሱ በመጥፎና በሚጠላ ነገር ያዛልና፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ መልሱ ሐ ✅በትክክል ተመልሷል 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله 🌹🌹🌹🌹
نمایش همه...
ግሩብ አድድድ በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከላሁ ፊኩም🌹
نمایش همه...