fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 737 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 737 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 737
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
ሰዎች ሚስጥር ነግረውኝ ለሰው እንዳላወራ ይጨነቃሉ እኔ እኮ ፍርጅ ከፍቼ ምን ለማውጣት እንደከፈትኩ የምረሳ ሰው ነኝ አደለም የነሱን ሚስጥር😭

እሷ:-"ረስተሃታል አይደል?!" እኔ:-አዎን እሷ:-"እስቲ ማልልኝ.. " ብላ እጇን ዘረጋች እኔ:-"ሄርሜላ ትሙት.." ብዬ እጇን ቸብ እሷ:-"ፍቺ እፈልጋለሁ 😡" እኔ:-"ካንቺ ከመጣ ምን ይደረጋል
እሷ:-"ረስተሃታል አይደል?!" እኔ:-አዎን እሷ:-"እስቲ ማልልኝ.. " ብላ እጇን ዘረጋች እኔ:-"ሄርሜላ ትሙት.." ብዬ እጇን ቸብ እሷ:-"ፍቺ እፈልጋለሁ 😡" እኔ:-"ካንቺ ከመጣ ምን ይደረጋል..🙁"

ያለብኝ ችግር ይበቃኛል🙌
ያለብኝ ችግር ይበቃኛል🙌

ክላስ ውስጥ አስተማሪው እያስተማረ ከ Law አይነቶች ውስጥ አንዱን ጥራ ሲለኝ . . Battry low😁

Reactoin ቀንሶል
Reactoin በደንብ
ይደረግ ....
እንቀጥላለን.🥰

እኔ ተውኩሽ እንጂ ማናባቱ ቀማኝ. ከኔ ለባሰበት ሰጠውሽ ለለማኝ.🤭😂🤣😂 🤣

ገና ቡዙ ሰዎች ከህይወቴ አሶጣለው... በጣም ቡዙ...


ከሰዎች ጋር ስትጣሉ plss ስለዛ ሰው መጥፎ ነገር አታውሩ plss አዎ ያ ሰው ጥፋት ሊኖርበት ይችላል ግን በቃ ከቻላችሁ ንገሩት ወይም ሰው ፉት አታውሩ በውስጣችሁ ያዙት

ግብዝ ሰዎች የበለጠ በሰዎች ይጠላሉ ምክንያቱም ቡዙ ስተቶች ስለሚሰሩ...🙌

ይቅርታ መጠየቅ ካለባችሁ ይቅርታ ጠይቁ
የምን ማፋፈር ነው...
የምን ግብዝነት ነው
የምን ግብዝነት ነው.
ይቅርታ አለቀ በቃ.

አዎ እወድሽ ነበር ግን ግብዝነትሽን ልተይ አልቻልሽም
እኔም ጠላውሽ.

ከህይወታችሁ ማስወጣት ያለባችሁን ሰው
የፈጠነ አስወጡት ጊዜ አትስጡት.🙌

የሆነን ሰው ማስተካከል ያለበት አስጠሊ ባህሪ ካለው ያንን ባህሪ እንዲያስተካክል ንገሩት ከዛም አሁንም ድጋሜ ያንን ነገር ሲያረግ ካያችሁት አሁንም በድጋሜ እንዲያስተካክል ንገሩት አሁንም በድጋሜ ያንን ነገር ሲያረግ ካያችሁት
በቃ እራቁት ያንን ሰው🙌
ምክንያቱም ያ ሰው የመቀየር ፍላጎት የለውም እና...🥰

አንድ ሰው
ግብዝ ከሆነ
እራስ ወዳድ ከሆነ
ሁሌ ሰውን ጥፋተኛ የሚያረግ ከሆነ እኔ ጥፋት የለብኝም የሚል አይነት ሰው ከሆነ
የሆነ ነገር አታርግ ብላችሁት. ያንን ነገር መልሶ የሚያረግ ከሆነ
ትግስት ከሌለው
ወ.ዘ.ተ. በቃ ራቁት ያንን ሰው አይቀየርም የምር ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ.💔

ማስተካከል ያለብሽን ነገር በጣም ቡዙ ግዜ ነገርኩሽ እንድስታስተካክይም ነገርኩሽ
በጣምም ደጋገምኩት. ግን wef... ምንም ልታስተካክይ አልቻልሽም...
እኔም ዞር አልኩ.💔

ጥሩ ስብዕና
አሪፍ ባሀሪ.
ልዩ የይቅርታ ልብ
አለሽ ብዬ አስብ ነበር... ግን ያ ሁሉ ሀሳቤ ስተት ነበር...
እኔም ያንን ሳቅ እራኩሽ.💔

ከሁሉም ሴቶች ለየት ስለምትይ ወደድኩሽ...🥰
እነሱን መምሰል ስትጀምሪ ጠላውሽ.💔

ሲጀመር ARSENAL ይችላል 🤕🤧😩

ቀን እስኪጥል ነው ከዛ ሁሉም ሰው አንተ ላይ ይፈርዳል ‼️

ወንድ መሆን እኮ አለመድከም አይደለም ግን ወንድ መሆን መቻል እንደሆነ አቃለሁ ነገን እያሰበ የዛሬ ጉዳቱን ፈገግ በማለት ያልፈዋል ወንድ ልጅ አያለቅስም ይባላል ማለት ወንድ ልጅ አይከፍውም ማለት ነው ወንድን ልጂ ጠንካራ አድርጎ ፈጥሮታል እንጂ የደበቀውን ህመም ስቃዪን ቢያካፍለን ኑሮ ከሸክሙ ብዛት ወድቀን በተገኘን ነበር ....እንሰብበት ለማሽቃበጥ አይደለም እ 😌🤍 እንደት ናችሁ ❤️
Join us ➜@ppofpp124