Pp of Pp ꨄ
前往频道在 Telegram
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏
显示更多📈 Telegram 频道 Pp of Pp ꨄ 的分析概览
频道 Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 737 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 444,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 143 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 737 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -387,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.25% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 647 次浏览,首日通常累积 355 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 737
订阅者
-724 小时
-847 天
-38730 天
帖子存档
15 737
ሰዎች ሚስጥር ነግረውኝ ለሰው እንዳላወራ ይጨነቃሉ
እኔ እኮ ፍርጅ ከፍቼ ምን ለማውጣት እንደከፈትኩ የምረሳ ሰው ነኝ አደለም የነሱን ሚስጥር😭
15 737
እሷ:-"ረስተሃታል አይደል?!"
እኔ:-አዎን
እሷ:-"እስቲ ማልልኝ.. " ብላ እጇን ዘረጋች
እኔ:-"ሄርሜላ ትሙት.." ብዬ እጇን ቸብ
እሷ:-"ፍቺ እፈልጋለሁ 😡"
እኔ:-"ካንቺ ከመጣ ምን ይደረጋል..🙁"
15 737
ከሰዎች ጋር ስትጣሉ
plss ስለዛ ሰው መጥፎ ነገር
አታውሩ plss
አዎ ያ ሰው ጥፋት ሊኖርበት ይችላል ግን በቃ ከቻላችሁ ንገሩት ወይም ሰው ፉት አታውሩ በውስጣችሁ ያዙት
15 737
የሆነን ሰው ማስተካከል
ያለበት አስጠሊ ባህሪ
ካለው ያንን ባህሪ እንዲያስተካክል ንገሩት
ከዛም አሁንም ድጋሜ ያንን ነገር ሲያረግ ካያችሁት አሁንም በድጋሜ
እንዲያስተካክል ንገሩት
አሁንም በድጋሜ ያንን ነገር ሲያረግ ካያችሁት
በቃ እራቁት ያንን ሰው🙌ምክንያቱም ያ ሰው የመቀየር ፍላጎት የለውም እና...🥰
15 737
አንድ ሰው
ግብዝ ከሆነ
እራስ ወዳድ ከሆነ
ሁሌ ሰውን ጥፋተኛ የሚያረግ ከሆነ እኔ ጥፋት የለብኝም የሚል አይነት ሰው ከሆነ
የሆነ ነገር አታርግ ብላችሁት. ያንን ነገር መልሶ የሚያረግ ከሆነ
ትግስት ከሌለውወ.ዘ.ተ. በቃ ራቁት ያንን ሰው አይቀየርም የምር ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ.💔
15 737
ማስተካከል ያለብሽን ነገር በጣም ቡዙ ግዜ ነገርኩሽ እንድስታስተካክይም ነገርኩሽበጣምም ደጋገምኩት. ግን wef... ምንም ልታስተካክይ አልቻልሽም...
እኔም ዞር አልኩ.💔
15 737
ጥሩ ስብዕና
አሪፍ ባሀሪ.
ልዩ የይቅርታ ልብአለሽ ብዬ አስብ ነበር... ግን ያ ሁሉ ሀሳቤ ስተት ነበር...
እኔም ያንን ሳቅ እራኩሽ.💔
15 737
ወንድ መሆን እኮ አለመድከም አይደለም ግን ወንድ መሆን መቻል እንደሆነ አቃለሁ ነገን እያሰበ የዛሬ ጉዳቱን ፈገግ በማለት ያልፈዋል ወንድ ልጅ አያለቅስም ይባላል ማለት ወንድ ልጅ አይከፍውም ማለት ነው ወንድን ልጂ ጠንካራ አድርጎ ፈጥሮታል እንጂ የደበቀውን ህመም ስቃዪን ቢያካፍለን ኑሮ ከሸክሙ ብዛት ወድቀን በተገኘን ነበር ....እንሰብበት ለማሽቃበጥ አይደለም እ 😌🤍
እንደት ናችሁ ❤️
Join us ➜@ppofpp124
