fa
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

رفتن به کانال در Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Pp of Pp ꨄ

کانال Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 737 مشترک است و جایگاه 5 444 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 143 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 737 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -387 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.11% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.25% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 647 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 355 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 737
مشترکین
-724 ساعت
-847 روز
-38730 روز
آرشیو پست ها
ዝክረ _ ኪዳነ ምህረት ✝❤️‍🩹
ዝክረ _ ኪዳነ ምህረት ✝❤️‍🩹

#ለመጨረሻ ጊዜ ዐይንህ/ዐይንሽ እንባ ያፈሰሰው በምን ምክንያት ነው? 1- በሞት 😭 2- በፍቅር ❤️ 3- በናፍቆት 🔥 4- በህመም 😨 5- በመከዳት 💔 6- በኑሮ ውድነት 🤣

አንድ አንደም Lyrics ስለሽመደድኩ ብቻ ዘፈን ማወጣት ያምረኛል 🔥ሲጀመር እምቅ ችሎታ ነው ያለኝ : : እንዳታመሩ "I say እዛው ታምቆ የሚቀር" 🌚
✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

Really እዚህ ቤት reaction, #ቀንሷል ☹ ከየትም ወድቀን ሞተን የምናመጣውን ቁም ነገር አስተማሪ ጡፍ ቀልድ ሌሎችም ነገሮች ስናመጣ እናንተ ደሞ ምንም Reactoin አታረጉም.💔🥺😭 ሞራላችንን በ reaction ማነስ #አትግደሉት 🫤😭 React አርጉ ቤተሰብ እኛም #እንልቀቅ 👍 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍

✍🏻ሁሌም ሰላማዊ ህይወት ያስደስተኛል፣ 🤩 አንድ ስኒ ቡና ከምቹ ድባብ ጋር መጠጣት በጣም ደስተኛ ያደርገኛል።❤️ ከግርግሩና ጫጫታ የራቀ በዚህ የዝምታ ጊዜ ነው ግልፅነትን የማገኘው፡፡ በብናዬ ዋ
✍🏻ሁሌም ሰላማዊ ህይወት ያስደስተኛል፣ 🤩 አንድ ስኒ ቡና ከምቹ ድባብ ጋር መጠጣት በጣም ደስተኛ ያደርገኛል።❤️ ከግርግሩና ጫጫታ የራቀ በዚህ የዝምታ ጊዜ ነው ግልፅነትን የማገኘው፡፡ በብናዬ ዋንጫ በእጄ ያለው ሙቀት፣ አየሩን የሚሞላ ጠረን እና የአካባቢውን የዋህ መረጋጋት እውነተኛ ደስታ በትልቅ ስነ-ስርዓት መፈለግ ሳይሆን በየቀኑ በሚኖሩ ቀላል ደስታዎች ውስጥ መሆኑን ያስታውሰኛል🤩 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

አንድ ሰው text ቶሎ ቶሎ እየመለሰ ነው ማለት ሌላ የተለየ ትርጉም የለውም    simply ያ ሰው online ነው እና ስልኩን እየተጠቀመው ነው ማለት ነው delusional መሆን አቁሙ plsss😩🙏 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

🌚🔥 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍 Join us ➜@ppofpp124
🌚🔥 ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

[🩵🎶] ✍️ⱧɆⱤ₥ɆⱠ₳...♡🧚🏻‍♀️🤍
Join us ➜@ppofpp124

Weyne vi😭😂 Join us ➜@ppofpp124
Weyne vi😭😂
Join us ➜@ppofpp124

ፍናንዬ...🥺💔😭 አሁን ምን ይውጠናል.🥺
ፍናንዬ...🥺💔😭 አሁን ምን ይውጠናል.🥺

ፍናንዬ...🥺💔😭

ፍናንዬ...🥺💔😭

ሰሞኑን ሁላችንም ወንዶች ሀዘን ላይ ነን 😭🥺💔 ምክንያቱም ሁላችንም type የሆነችው ፍናን ልታገባ ነው...😭😭😭
+5
ሰሞኑን ሁላችንም ወንዶች ሀዘን ላይ ነን 😭🥺💔 ምክንያቱም  ሁላችንም type የሆነችው ፍናን ልታገባ ነው...😭😭😭

አይ ሴቶች.😭😭😭

የጥሩ ጊዜ መጥፎነቱ ማለፉ ነው የመጥፎ ጊዜ ጥሩነቱ ማለፉ ነው ሁሉም አላፊ ነው ።😊

ኖህ እንደዚህ ይላል አለም ሁሉ ተስማምቶ ቢቃወምህና ሞኝ ቢልህ ለሰማኸው ድምፅ ብቻ ነው መታዘዝ ያለብህ።🤝🙏

አብርሃም እንደዚህ ይላል እግዚአብሔር የነገረህን ሁሉ አንድም ሳያስቀር ይደርግልሀል።🙏🥰

ዮሴፍ እንደዚህ ይላል ሰዎች ለክፉ ያደረጉትን የትኛውንም ነገር እግዚአብሔር ወደ መልካም ይቀይረዋል።🙏

ኪዳነምሕረት ኩኒ ለልቡናየ ብርሃኖ>>✟🩶

ማደሪያ ባጣ መሸሸጊያዬ፣ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃዬ። የእምነቴ ጽናት ፋና መብራቴ፣ አንቺ ነሽ ለኔ ድንግል እናቴ። 👱‍♂️👱‍♂️👱‍♂️
+1
ማደሪያ ባጣ መሸሸጊያዬ፣ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃዬ። የእምነቴ ጽናት ፋና መብራቴ፣   አንቺ ነሽ ለኔ ድንግል እናቴ። 👱‍♂️👱‍♂️👱‍♂️