Meskerem secondary school official 2016 TG group
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የመስከረም 2 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትክክለኛ የቴሌግራም አድራሻ ነው። በመሆኑም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ የትምህርት ቤቱ መልዕክቶች፣ ማስታወቂያዎች፣ ትምህርታዊ ጽሁፎች፣ ምስሎች የሚተላለፉበት አድራሻ ነው። ቻናሉ በትምህርት ቤቱ አመራሮች የሚተዳደር ነው። እናመሰግናለን!!!
نمایش بیشتر613
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 0 کانالها
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+43
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+33
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+25
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+27
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+42
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+56
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+46
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+71
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+100
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+418
در 0 کانالها
پستهای کانال
ቀን 13/06/2017
ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ
ከትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ሁለት ሁለት ስክሪፕቶ ተቀበሉ።
Barsiisota mana barumsichaa hundaaf:
Qalama lama lama itti gaafatamtoota muummeewwan barnootaa irraa fudhadhaa.
| 2 | በ08/06/2017 ዓ/ም
በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ_12ኛ ክፍል የአንደኛ መንፈቅ አመት አጠቃላይ የውጤት ትንተና ከቀረበ በኋላ ውይይት ተካሄደ ። በተጨማሪም የተሰራ ጥናትና ምርምር ለቤቱ ቀርቧል። | 574 |
| 3 | 06/06/207
ማስታወቂያ
🫵
የሙያ ፍቃድ ምዘናን ይመለከታል።
✍
የ2017 ዓም የሙያና ፍቃድ እድሳት ምዘና ለመመዘን ፍላጎት ያላችሁ መምህራን ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት እለት ጀምሮ እስከ የካቲት 10/2017 ዓም ድረስ የመምህራን ልማትና የትምህርት አመራር ም/ር/መ/ር ዘንድ በአካል ቀርባችሁ ተመዝገቡ።
ማሳሰቢያ
1ኛ• የማስተማር ስነ ዘዴ (PGDT) ያልወሰዱ (ያላጠናቀቁ) መምህራንን አይመለከትም። (ትምህርቱን ጨርሰው ሰርተፊኬት ለመውሰድ በመጠባበቅና በቅርብ ቀን ማምጣት የሚችሉት መመዝገብ ይችላሉ)
2ኛ• ከዚህ ቀደም የፅሁፍ ፈተና ተፈትነው ውጤት ያልመጣላቸው መምህራን መፈተን ይችላሉ።
3ኛ• የትምህርት ህጉ የግድ ሁሉም መምህር የሙያ ፍቃድ መያዝ እንዳለበት ቢገልፅም አለመመዘን መብት ሆኖ በቀጣይ የሙያ ፍቃድ ምዘናን ተከትለው የሚመጡ የጥቅማ ጥቅም (የደረጃ እድገትና የመሳሰሉትን) ሁኔታዎች ያለማግኘት ሀላፊነቱን እራሱ መምህሩ እንደሚወስድ ተገልጿል።
4ኛ• ለምዝገባ ስትመጡ 2*3 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ) እና የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ፣ ማስተርስ፣ PGDT) ኮፒ ያስፈልጋል።
5ኛ• ጊዜያዊና ሙሉ ፍቃድ ያላችሁና የቆይታ ጊዜ ያጠናቀቃችሁ ለቋሚ የሙያ ፍቃድ መመዘን ትችላላችሁ።
📌
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር | 540 |
| 4 | ቀን 06/06/2017 ዓም
ማስታወቂያ
ለመምህራን እና ሰራተኞች
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ነገ የካቲት 7/2017 ዓም የመጀመሪያው መንፈቅ አመት የውጤት ትንተና ለመምህራን እና ሰራተኞች ስለሚቀርብ ከቀኑ 7:30 በመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
ከአጀንዳው አስፈላጊነት አንፃር ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 | 440 |
| 5 | بدون متن... | 526 |
| 6 | بدون متن... | 717 |
| 7 | بدون متن... | 580 |
| 8 | ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ. ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በመሆኑ ሁሉም አመራሮች: ሱፐርቫይዘሮች : መምህራን በስራ ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። በተጨማሪም ከቢሮ የሱፐርቪዥን ቡድን የትምህርት አጀማመሩን ለመከታተል ወደ ት/ቤቶች የሚመጡ በመሆኑ የግልም የመንግስት ት/ቤት አመራሮች ለክትትል የሚመጡትን ተቀብላችሁ እንድታስተናግዱ እናሳስባለን። | 573 |
| 9 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
(ጥር 30/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc | 662 |
| 10 | بدون متن... | 636 |
| 11 | የፐብሊክ ሰርብስ መታወቂያ ተሰርቶላችሁ ያልወሰዳችሁ መምህራን ከት/ቤቱ የሰው ሀይል አሰተዳደር ቢሮ እየመጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን ።
የት/ቤቱ መምህራን ማህበር!!! | 651 |
| 12 | ለት/ት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
የት/ት ቤታችን የስራ ባልደረባ የሆኑት መ/ር አበበ ከበደ ወላጅ እናት ስላረፍ የቅርብ ጓደኞቹ እና የእስታፍ ስራ ባልደረባዎቹ እየደወላችሁ እንድታፅናኑ ክፍለ ሀገር ስለሆነ ነው ። ለመ/ር አበበ እና መላው ቤተሠቡ መፅናናትን እንመኛለን ነፍስ ይማር
የት/ት ቤቱ ሶሻል ኮሚቴ | 651 |
| 13 | 27/05/2017 ዓም
የስልጠና ጥሪ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በትምህርት ቤታችን ለምትገኙ ሴቶች በሙሉ
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ሀሙስ ጥር 29/2017 ዓም የሴቶችን ተሳትፎ ከማጎልበት አንፃር ስልጠና ስለተዘጋጀ ከጠዋቱ 2:30 በትምህርት ቤቱ ቤተ መጽሐፍት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር | 702 |
| 14 | ቀን 26/05/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመስከረም ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኀ/ስራ ማህበር አባላት በሙሉ ፦
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ አርብ በ30/05/2017ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም የማህበሩ አባላት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ ቤተመጻሕፍት በሰዐቱ እድትገኙ ማህበሩ በጥብቅ ያሳስባል።
ማሳሰቢያ ፦
በ30/05/2016 ዓ.ም በተካሔደው
የጠቅላላ ጉባኤ ላይ
1ኛ.የአረፈደ 100ብር
2ኛ.የቀረ 200 ብር መቀጮ የተወሰነ መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ። | 378 |
| 15 | ቀን 26/05/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመስከረም ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኀ/ስራ ማህበር አባላት በሙሉ ፦
የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ አርብ በ30/05/2017ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም የማህበሩ አባላት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ ቤተመጻሕፍት በሰዐቱ እድትገኙ ማህበሩ በጥብቅ ያሳስባል።
ማሳሰቢያ ፦
በ30/05/2016 ዓ.ም በተካሔደው
የጠቅላላ ጉባኤ ላይ
1ኛ.የአረፈደ 100ብር
2ኛ.የቀረ 200 ብር መቀጮ የተወሰነ መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ። | 390 |
| 16 | بدون متن... | 547 |
| 17 | +3 Grade 12 mark sheet 2017.xlsx | 742 |
| 18 | በ23/05/2017 ዓ/ም
በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከውጪ እና ከውስጥ ትስስር ከተፈጠረ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ። | 1 355 |
| 19 | የዉጤት ትንተና የምገባዉ ከላይ በተለጠፈዉ የዉጤት ትንተና ቅጽ መሠረት ስሆን የተማሪዉ ዉጤት/marklist/ እና የዉጤት ትንተናዉ የሚገባበት የመጨረሻ ቀን ሰኞ በ26/05/2017 መሆኑን ሁሉም መምህራን ማወቅና በተባለዉ ቀን አጠናቆ ማስረከብ ያስፈልጋል።
1) በሶፍት ኮፒ ሰርታችሁ ፕሪንት በማድረግ ማስገባት ወይም ፕሪንት የተደረገ ቅጽ በመዉሰድ መስራት ይቻላል።
2) የጨረሳችሁ መምህራን ከተጠቀሰዉ ቀን በፊት ማስገባት ትችላላችሁ።
3) የ12ኛ ክፍል ሞደል ፈተና የዉጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን ገቢ እንድታደርጉ በተደጋጋሚ እያሳሰብን እንገኛለን።
** ሥራን ማጓተት --- | 646 |
| 20 | 1st sem result format2017.xlsx | 616 |
