ar
Feedback
Meskerem secondary school official 2016 TG group

Meskerem secondary school official 2016 TG group

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የመስከረም 2 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትክክለኛ የቴሌግራም አድራሻ ነው። በመሆኑም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ የትምህርት ቤቱ መልዕክቶች፣ ማስታወቂያዎች፣ ትምህርታዊ ጽሁፎች፣ ምስሎች የሚተላለፉበት አድራሻ ነው። ቻናሉ በትምህርት ቤቱ አመራሮች የሚተዳደር ነው። እናመሰግናለን!!!

إظهار المزيد
613
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '260
في 0 قنوات
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+43
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+25
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+27
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+42
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+56
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+71
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+100
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+418
في 0 قنوات
منشورات القناة
ቀን 13/06/2017 ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ ከትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ሁለት ሁለት ስክሪፕቶ ተቀበሉ። Barsiisota mana barumsichaa hundaaf: Qalama lama lama itti gaafatamtoota muummeewwan barnootaa irraa fudhadhaa.

2
በ08/06/2017 ዓ/ም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ9ኛ_12ኛ ክፍል የአንደኛ መንፈቅ አመት አጠቃላይ የውጤት ትንተና ከቀረበ በኋላ ውይይት ተካሄደ ። በተጨማሪም የተሰራ ጥናትና ምርምር+3
በ08/06/2017 ዓ/ም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት   ከ9ኛ_12ኛ  ክፍል  የአንደኛ መንፈቅ አመት አጠቃላይ የውጤት ትንተና ከቀረበ በኋላ ውይይት ተካሄደ ። በተጨማሪም የተሰራ ጥናትና ምርምር ለቤቱ ቀርቧል።
574
3
06/06/207 ማስታወቂያ 🫵 የሙያ ፍቃድ ምዘናን ይመለከታል። ✍ የ2017 ዓም የሙያና ፍቃድ እድሳት ምዘና ለመመዘን ፍላጎት ያላችሁ መምህራን ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት እለት ጀምሮ እስከ የካቲት 10/2017 ዓም ድረስ የመምህራን ልማትና የትምህርት አመራር ም/ር/መ/ር ዘንድ በአካል ቀርባችሁ ተመዝገቡ። ማሳሰቢያ 1ኛ• የማስተማር ስነ ዘዴ (PGDT) ያልወሰዱ (ያላጠናቀቁ) መምህራንን አይመለከትም። (ትምህርቱን ጨርሰው ሰርተፊኬት ለመውሰድ በመጠባበቅና በቅርብ ቀን ማምጣት የሚችሉት መመዝገብ ይችላሉ) 2ኛ• ከዚህ ቀደም የፅሁፍ ፈተና ተፈትነው ውጤት ያልመጣላቸው መምህራን መፈተን ይችላሉ። 3ኛ• የትምህርት ህጉ የግድ ሁሉም መምህር የሙያ ፍቃድ መያዝ እንዳለበት ቢገልፅም አለመመዘን መብት ሆኖ በቀጣይ የሙያ ፍቃድ ምዘናን ተከትለው የሚመጡ የጥቅማ ጥቅም (የደረጃ እድገትና የመሳሰሉትን) ሁኔታዎች ያለማግኘት ሀላፊነቱን እራሱ መምህሩ እንደሚወስድ ተገልጿል። 4ኛ• ለምዝገባ ስትመጡ 2*3 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ) እና የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ፣ ማስተርስ፣ PGDT) ኮፒ ያስፈልጋል። 5ኛ• ጊዜያዊና ሙሉ ፍቃድ ያላችሁና የቆይታ ጊዜ ያጠናቀቃችሁ ለቋሚ የሙያ ፍቃድ መመዘን ትችላላችሁ። 📌 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
540
4
ቀን 06/06/2017 ዓም ማስታወቂያ ለመምህራን እና ሰራተኞች ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ነገ የካቲት 7/2017 ዓም የመጀመሪያው መንፈቅ አመት የውጤት ትንተና ለመምህራን እና ሰራተኞች ስለሚቀርብ ከቀኑ 7:30 በመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ ከአጀንዳው አስፈላጊነት አንፃር ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
440
5
لا يوجد نص...
526
6
لا يوجد نص...
717
7
لا يوجد نص...
580
8
ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ. ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በመሆኑ ሁሉም አመራሮች: ሱፐርቫይዘሮች : መምህራን በስራ ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። በተጨማሪም ከቢሮ የሱፐርቪዥን ቡድን የትምህርት አጀማመሩን ለመከታተል ወደ ት/ቤቶች የሚመጡ በመሆኑ የግልም የመንግስት ት/ቤት አመራሮች ለክትትል የሚመጡትን ተቀብላችሁ እንድታስተናግዱ እናሳስባለን።
573
9
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ጥር 30/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ጥር 30/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aacaebc
662
10
لا يوجد نص...
636
11
የፐብሊክ ሰርብስ መታወቂያ ተሰርቶላችሁ ያልወሰዳችሁ መምህራን ከት/ቤቱ የሰው ሀይል አሰተዳደር ቢሮ እየመጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን ። የት/ቤቱ መምህራን ማህበር!!!
651
12
ለት/ት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ የት/ት ቤታችን የስራ ባልደረባ የሆኑት መ/ር አበበ ከበደ ወላጅ እናት ስላረፍ የቅርብ ጓደኞቹ እና የእስታፍ ስራ ባልደረባዎቹ እየደወላችሁ እንድታፅናኑ ክፍለ ሀገር ስለሆነ ነው ። ለመ/ር አበበ እና መላው ቤተሠቡ መፅናናትን እንመኛለን ነፍስ ይማር የት/ት ቤቱ ሶሻል ኮሚቴ
651
13
27/05/2017 ዓም የስልጠና ጥሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በትምህርት ቤታችን ለምትገኙ ሴቶች በሙሉ ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ሀሙስ ጥር 29/2017 ዓም የሴቶችን ተሳትፎ ከማጎልበት አንፃር ስልጠና ስለተዘጋጀ ከጠዋቱ 2:30 በትምህርት ቤቱ ቤተ መጽሐፍት እንድትገኙ እናሳውቃለን። 🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
702
14
ቀን 26/05/2017 ዓ.ም ማስታወቂያ ለመስከረም ገንዘብ ቁጠባና  ብድር ኃ/የተ/የኀ/ስራ  ማህበር አባላት  በሙሉ ፦ የጠቅላላ ጉባኤ  ስብሰባ  አርብ በ30/05/2017ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም የማህበሩ አባላት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ ቤተመጻሕፍት በሰዐቱ እድትገኙ ማህበሩ በጥብቅ ያሳስባል። ማሳሰቢያ ፦ በ30/05/2016 ዓ.ም በተካሔደው የጠቅላላ ጉባኤ ላይ 1ኛ.የአረፈደ 100ብር 2ኛ.የቀረ 200 ብር  መቀጮ የተወሰነ መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ።
378
15
ቀን 26/05/2017 ዓ.ም ማስታወቂያ ለመስከረም ገንዘብ ቁጠባና  ብድር ኃ/የተ/የኀ/ስራ  ማህበር አባላት  በሙሉ ፦ የጠቅላላ ጉባኤ  ስብሰባ  አርብ በ30/05/2017ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም የማህበሩ አባላት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ ቤተመጻሕፍት በሰዐቱ እድትገኙ ማህበሩ በጥብቅ ያሳስባል። ማሳሰቢያ ፦ በ30/05/2016 ዓ.ም በተካሔደው የጠቅላላ ጉባኤ ላይ 1ኛ.የአረፈደ 100ብር 2ኛ.የቀረ 200 ብር  መቀጮ የተወሰነ መሆኑን ለማስታወስ እወዳለሁ።
390
16
لا يوجد نص...
547
17
+3
Grade 12 mark sheet 2017.xlsx
742
18
በ23/05/2017 ዓ/ም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከውጪ እና ከውስጥ ትስስር ከተፈጠረ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ።+4
በ23/05/2017 ዓ/ም በመስከረም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከውጪ እና ከውስጥ ትስስር ከተፈጠረ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ።
1 355
19
የዉጤት ትንተና የምገባዉ ከላይ በተለጠፈዉ የዉጤት ትንተና ቅጽ መሠረት ስሆን የተማሪዉ ዉጤት/marklist/ እና የዉጤት ትንተናዉ የሚገባበት የመጨረሻ ቀን ሰኞ በ26/05/2017 መሆኑን ሁሉም መምህራን ማወቅና በተባለዉ ቀን አጠናቆ ማስረከብ ያስፈልጋል። 1) በሶፍት ኮፒ ሰርታችሁ ፕሪንት በማድረግ ማስገባት ወይም ፕሪንት የተደረገ ቅጽ በመዉሰድ መስራት ይቻላል። 2) የጨረሳችሁ መምህራን ከተጠቀሰዉ ቀን በፊት ማስገባት ትችላላችሁ። 3) የ12ኛ ክፍል ሞደል ፈተና የዉጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን ገቢ እንድታደርጉ በተደጋጋሚ እያሳሰብን እንገኛለን። ** ሥራን ማጓተት ---
646
20
1st sem result format2017.xlsx
616