cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Damot News24 - English version

پست‌های تبلیغاتی
199
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Mereja TV
ከፋኖ የተቀላቀሉ የአብይ ሰራዊት አባላት መልዕክት አላቸው ያድምጧቸው።
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ የመዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ ዋና ጦር አዛዥና የፋኖ አመራሮች የጋራ መልዕክት
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ ወታደራዊ ዋና አዛዥ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ ምክትል ሰብሳቢ ፋኖ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ከሚመራው ሰራዊት የተሰጠው ሽልማት እና ያስተላለፈው መልዕክት
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
ስለወልቃይት የእነ ዐቢይ አህመድ ሊተገበሩ የታሰቡት ሴራዎች !
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
የፋኖ ሻለቃ አበበ ሙላት ( አሞራው) በአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊና ቃል አቀባይ መልዕክት
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
በብልጽግና አገዛዝ የታፈነው ረሃብ ፡ በዋግኽምራ ዞን ፣ በሰሜን ጎንደር ፣ ደቡብ ወሎ ዞን ስርዐት ወለድ ረሃብ ሕዝብ ለአደገኛ ስቃይ ተዳርጓል። ይህ ረሃብን በዘር ማጥፋት እየተጠቀመበት ያለው የአብይ አሕመድ አገዛዝ በሕወሓት ወረራ ጊዜ ይህን ያህል ሕዝብ አልተራበም አልሞተም። የታፈነውን ረሃብ ዝርዝሩን ያድምጡት ፡
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
የአማራን ሕዝብ ለመፍጀት ረሃብን እንደ ጦርነት የሚጠቀመው የአብይ አሕመድ አገዛዝ በረሃብ እንዲጠቃ ያደረገው ሕዝብ ይናገራል። ...... የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ የስትራቴጂ ጥናት ክፍል በረሃቡ ዙሪያ ያደረገውን የጥናት ሪፖርት ይዘናል ያድምጡን ።
نمایش همه...
Repost from Mereja TV
ብልጽግና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት እና በጎታችነት ፈርጇታል። ኦርቶዶክስ እና አማራን ከሕወሓት በተቀበለው ትርክት ተነስቶ ከባድ ጉዳት አድርሷል። ኦርቶዶክስን ለመምታት ሲፈልግ ገዳም ገቡ የሚል ወረራ በቤተክርስቲያን ላይ ያካሂዳል። አብይ አሕመድ በቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርገውን ሰይጣናዊ ስራ በዝርዝር እንመልከት ።
نمایش همه...
ያልታወቁ ሐይሎች በተመረጠና በተጠና ቦታ ላይ የሚወስዱትን እርምጃ አጠናክረው ቀጥለዋል። ባህርዳር ቀበሌ 7 ወቅቱን ያላገናዘበ ግብር በመሰብሰብ ላይ የነበረ ሰመረ ደባስ የተባለን አሽከር ከነአጃቢው እና ጋሻ ጃግሪው ቅንድቡን ተብሎ ከአፈር ተደባልቋል‼@ገሞራው አማራ ይቀጥላል..... @NEGEDE_AMHARA1
نمایش همه...
ሸዋ ጠቅላይ እዝ መሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ደጃዝማች ተሰማ ብርጌድ ራምቦ ሻለቃ በሰራችው አስደናቂ ኦፕሬሽን ከጥላት ከስር ያለውን ትጥቅ ገቢ ማረግ ተችሏል !! ብዙ ቁጥር ያለው ቁስለኛ እና ሙት ሲኖር ከነነፍሱ ምርኮኛም ተይዟል !!
نمایش همه...