fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

نمایش بیشتر
1 554
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+430 روز
آرشیو پست ها
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦ المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم . «ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»
📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.
= t.me/https_Asselefya1                             

🧷لو تعلمُ المرأة كيف ينظُـر إليها بَعض الرجال لَـغطَّـت نفسهَـا بالحدِيــد" አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት
🧷لو تعلمُ المرأة كيف ينظُـر إليها بَعض الرجال لَـغطَّـت نفسهَـا بالحدِيــد" አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት በሸፈነች ነበር። https://t.me/https_Aselefya

የኔ ውድ አባት💧 እረስቸህ አለሁ ባልኩ ቁጥር የቀዘቀዘው ፍቅሬ ተፋፉሞ ዳግም እረፍት ይነሳኛል ልቤም ደጋግሞ ይታመማል የኔ💔
የኔ ውድ አባት💧 እረስቸህ አለሁ ባልኩ ቁጥር የቀዘቀዘው ፍቅሬ ተፋፉሞ ዳግም እረፍት ይነሳኛል ልቤም ደጋግሞ ይታመማል የኔ💔

#እህቴ እህቴ ያለዉን ብር ወይም መኪና ወይም ቤት ወዘተ.....ሳይሆን ➥ላንቺ ያለዉን ክብር ተመልከቺ።!!የኔ ንግስት ምርጫሽን አሳምሪ። ~
#እህቴ እህቴ ያለዉን ብር ወይም መኪና ወይም ቤት ወዘተ.....ሳይሆን ➥ላንቺ ያለዉን ክብር ተመልከቺ።!!የኔ ንግስት ምርጫሽን አሳምሪ። ~

النفس تبكي على الدنيا وقد علمت إنَّ السلامة فيها ترك ما فيها لا دار للمرء بعد الموت يسكنها إلا التي كان قبل الموت بانيها . ht
النفس تبكي على الدنيا وقد علمت إنَّ السلامة فيها ترك ما فيها لا دار للمرء بعد الموت يسكنها إلا التي كان قبل الموت بانيها . https://t.me/https_Aselefya

يـؤخّر اللّٰه جَـبر الصَّـــــــابرين ولا يَنســــاه ! «አላህ የታጋሾችን ካሳ ያዘገያል እንጂ አይረሳውም።» = t.me/https_Asselefya1
يـؤخّر اللّٰه جَـبر الصَّـــــــابرين  ولا يَنســــاه ! «አላህ የታጋሾችን ካሳ ያዘገያል እንጂ አይረሳውም።»  = t.me/https_Asselefya1

+5
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ ክፍል 10 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር 📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور 📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي ❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني 🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ 👇የኪታቡ PDF https://t.me/UstazKedirAhmed/9012 ................. https://t.me/UstazKedirAhmed

‏"إذا أردتَ أن تدومَ النِّعَم ، عليكَ فلا تذكرْها أمامَ الناس ، فليسَ كلُّ مستمعٍ لكَ مُحبّ.☕
‏"إذا أردتَ أن تدومَ النِّعَم ، عليكَ فلا تذكرْها أمامَ الناس ، فليسَ كلُّ مستمعٍ لكَ مُحبّ.☕

ማንቂያ ደውል ለእናቶች☑️ طِفلُكِ الذِي يَحفَظ الأغانِي˝˝˝ يَستَطيع حِفظ القُرآن ، تَذَكّري أنّكِ مَسؤولة أمَام الله.! ያ ሙዚቃ መሸምደድ የቻለ
ማንቂያ ደውል ለእናቶች☑️
طِفلُكِ الذِي يَحفَظ الأغانِي˝˝˝ يَستَطيع حِفظ القُرآن ، تَذَكّري أنّكِ مَسؤولة أمَام الله.! ያ ሙዚቃ መሸምደድ የቻለው ልጅሽ ቁርአንም መሸምደድ ይችላል! አስታውሺ ነገ አላህ ፊት በዚህ ተግባርሽ ተጠያቂ እንደሆንሽ። https://t.me/AbuNemirMuktar

لا تيأس من إصلاح نفسك
لا تيأس من إصلاح نفسك

🔊አስደሳች ዜና ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ🔍 📖 እነሆ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ ይዘን ብቅ ብለናል📖 መድረሰቱ ኑሩል የቂን ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ብስራትን ይዞ ብቅ ብሏል
+1
🔊አስደሳች ዜና ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ🔍 📖 እነሆ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ ይዘን ብቅ ብለናል📖 መድረሰቱ ኑሩል የቂን ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ብስራትን ይዞ ብቅ ብሏል አዲስ ኪታብ በወንድም አቡ ነሚር ሊጀመር መሆኑን ከታላቅ ብስራት ጋራ ልናሳዉቃቹህ እንወዳለን  ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም እራሰዎንና ቤተሰበዎን እንድሁም ጓደኛዎን በእውቀት በማነፅ ሀላፊነተወን ይወጡ ዘንዳ አጋጣሚውን ተጠቀሙ እንላለን 📚 የሚጀመረው ደርስ:- ኪታቡ ሸዛ'ል አርፍ  ሲሆን የትምህርቱ ዘርፍ ሶርፍ ነው። 🎙የትምህርቱ አቅራቢ፦ ወንድም አቡ ነሚር 🕰ትምርቱ የሚሰጠው፦   ከቀኑ 7:10 ˝pm  በኢትዮ አቆጣጠር ነው በሳኡዲ አቆጣጠር 1:10 ነው 📆ትምርቱ የሚጀመርበት ቀን፦ ቅዳሜ ቀን 🗓ትምርት የሚተላለፍባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሊግራም ቻናል ሲሆን ትምርቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ  ነው ። ትምህርቱ የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ 🔗https://t.me/AbuNemirMuktar

"إن ضاعَ عند النّاسِ حُسنُ صَنِيعكَ ما ضاعَ عند اللّهِ حبَّةُ خَرْدَلِ " https://t.me/https_Aselefya

"إن ضاعَ عند النّاسِ حُسنُ صَنِيعكَ ما ضاعَ عند اللّهِ حبَّةُ خَرْدَلِ " https://t.me/https_Aselefya

📎መልካም ስነመግባርሽን ለማሻሻል ትጊ የውጭ ገፅታሽን ለማሳመር ከምትደርጊው በላይ በነብያቶች ውስጥ የተነገረን መልካም ስነመግባራቸው እንጅ የእነሡን ቅርፅ አላየንም ነገር ግን አንዳንዶች ጎትጉተው
📎መልካም ስነመግባርሽን ለማሻሻል ትጊ የውጭ ገፅታሽን ለማሳመር ከምትደርጊው በላይ በነብያቶች ውስጥ የተነገረን መልካም ስነመግባራቸው እንጅ የእነሡን ቅርፅ አላየንም ነገር ግን አንዳንዶች ጎትጉተው ጎትጉተው ጠንከር ስትይባቸው ትችት ይጀምራሉ ግዑዝ አይደለሁም በያቸው🌷

🧷ምናልባት የአንድ ቀን ስህተታችን ትክክለኛውን የህይወት ጎዳና ያሳየናል ' ስህተት መስራት ሁሌ የውድቀት መጨረሻ አይደለም ' አንዳንዴ ወደኋላ እንዳንመለስ የሚያደርገን መስመር ነው ፣ ዋናው ከስህ
🧷ምናልባት የአንድ ቀን ስህተታችን  ትክክለኛውን የህይወት ጎዳና ያሳየናል ' ስህተት መስራት ሁሌ የውድቀት መጨረሻ አይደለም ' አንዳንዴ ወደኋላ እንዳንመለስ የሚያደርገን መስመር ነው ፣ ዋናው ከስህተታችን መማራችን ነው። https://t.me/https_Aselefya

የሚስቱ ባል የልጁ አባት🙌
የሚስቱ ባል የልጁ አባት🙌

🛑 لا تقـتـ ــــل الفـأر 🐀 بهـذه الطــريقة ❌
الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه اللّه

🧷 ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመሽ ስትጠቀሚ ወረቀቱ ይቀደዳል‥ ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር ማለቱ ነው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷 ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመሽ ስትጠቀሚ ወረቀቱ ይቀደዳል‥ ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር ማለቱ ነው ። https://t.me/https_Aselefya

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @https_aselefya