قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 554
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+430 أيام
أرشيف المشاركات
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦
المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم .
«
ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»
📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.= t.me/https_Asselefya1
🧷لو تعلمُ المرأة كيف ينظُـر إليها بَعض الرجال لَـغطَّـت نفسهَـا بالحدِيــد"
አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት በሸፈነች ነበር።
https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ አባት💧
እረስቸህ አለሁ ባልኩ ቁጥር የቀዘቀዘው ፍቅሬ
ተፋፉሞ ዳግም እረፍት ይነሳኛል ልቤም ደጋግሞ ይታመማል የኔ💔
#እህቴ
እህቴ ያለዉን ብር ወይም መኪና ወይም ቤት ወዘተ.....ሳይሆን
➥ላንቺ ያለዉን ክብር ተመልከቺ።!!የኔ ንግስት ምርጫሽን አሳምሪ።
~
النفس تبكي على الدنيا وقد علمت
إنَّ السلامة فيها ترك ما فيها
لا دار للمرء بعد الموت يسكنها
إلا التي كان قبل الموت بانيها .
https://t.me/https_Aselefya
يـؤخّر اللّٰه جَـبر الصَّـــــــابرين ولا يَنســــاه !
«
አላህ የታጋሾችን ካሳ ያዘገያል እንጂ አይረሳውም።»
=
t.me/https_Asselefya1አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 10 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
"إذا أردتَ أن تدومَ النِّعَم ، عليكَ فلا تذكرْها أمامَ الناس ، فليسَ كلُّ مستمعٍ لكَ مُحبّ.☕
ማንቂያ ደውል ለእናቶች☑️طِفلُكِ الذِي يَحفَظ الأغانِي˝˝˝ يَستَطيع حِفظ القُرآن ، تَذَكّري أنّكِ مَسؤولة أمَام الله.! ያ ሙዚቃ መሸምደድ የቻለው ልጅሽ ቁርአንም መሸምደድ ይችላል! አስታውሺ ነገ አላህ ፊት በዚህ ተግባርሽ ተጠያቂ እንደሆንሽ። https://t.me/AbuNemirMuktar
+1
🔊አስደሳች ዜና ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ🔍
📖 እነሆ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ ይዘን ብቅ ብለናል📖
መድረሰቱ ኑሩል የቂን ለአረበኛ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ ብስራትን ይዞ ብቅ ብሏል አዲስ ኪታብ በወንድም አቡ ነሚር ሊጀመር መሆኑን ከታላቅ ብስራት ጋራ ልናሳዉቃቹህ እንወዳለን
ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም እራሰዎንና ቤተሰበዎን እንድሁም ጓደኛዎን በእውቀት በማነፅ ሀላፊነተወን ይወጡ ዘንዳ አጋጣሚውን ተጠቀሙ እንላለን
📚 የሚጀመረው ደርስ:- ኪታቡ ሸዛ'ል አርፍ
ሲሆን የትምህርቱ ዘርፍ ሶርፍ ነው።
🎙የትምህርቱ አቅራቢ፦ ወንድም አቡ ነሚር
🕰ትምርቱ የሚሰጠው፦
ከቀኑ 7:10 ˝pm በኢትዮ አቆጣጠር ነው
በሳኡዲ አቆጣጠር 1:10 ነው
📆ትምርቱ የሚጀመርበት ቀን፦
ቅዳሜ ቀን
🗓ትምርት የሚተላለፍባቸው ቀናት፦
ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ
ትምህርቱ የሚሰጠው በቴሊግራም ቻናል ሲሆን
ትምርቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው ።
ትምህርቱ የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ
🔗https://t.me/AbuNemirMuktar
"إن ضاعَ عند النّاسِ حُسنُ صَنِيعكَ
ما ضاعَ عند اللّهِ حبَّةُ خَرْدَلِ "
https://t.me/https_Aselefya
"إن ضاعَ عند النّاسِ حُسنُ صَنِيعكَ
ما ضاعَ عند اللّهِ حبَّةُ خَرْدَلِ "
https://t.me/https_Aselefya
📎መልካም ስነመግባርሽን ለማሻሻል ትጊ
የውጭ ገፅታሽን ለማሳመር ከምትደርጊው በላይ
በነብያቶች ውስጥ የተነገረን መልካም ስነመግባራቸው እንጅ የእነሡን ቅርፅ አላየንም
ነገር ግን አንዳንዶች ጎትጉተው ጎትጉተው ጠንከር ስትይባቸው ትችት ይጀምራሉ ግዑዝ አይደለሁም በያቸው🌷
📎መልካም ስነመግባርሽን ለማሻሻል ትጊ
የውጭ ገፅታሽን ለማሳመር ከምትደርጊው በላይ
በነብያቶች ውስጥ የተነገረን መልካም ስነመግባራቸው እንጅ የእነሡን ቅርፅ አላየንም
ነገር ግን አንዳንዶች ጎትጉተው ጎትጉተው ጠንከር ስትይባቸው ትችት ይጀምራሉ ግዑዝ አይደለሁም በያቸው🌷
🧷ምናልባት የአንድ ቀን ስህተታችን ትክክለኛውን የህይወት ጎዳና ያሳየናል '
ስህተት መስራት ሁሌ የውድቀት መጨረሻ አይደለም ' አንዳንዴ ወደኋላ እንዳንመለስ የሚያደርገን መስመር ነው ፣
ዋናው ከስህተታችን መማራችን ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🛑 لا تقـتـ ــــل الفـأر 🐀 بهـذه الطــريقة ❌
الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه اللّه
🧷 ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመሽ
ስትጠቀሚ ወረቀቱ ይቀደዳል‥
ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው
በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር
ማለቱ ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
