قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 550
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
እይውልሽ የኔ ውድ እህት
ሀኪም ዘንድ
እያንዳንዱን ህመምሽን በዝርዝር
መናገር ግድ ይልሻል
ነገር ግን አላህ ዘንድ ያ ኢላሂ…..
ማለቱ ብቻ ይበቃሻል።
ኢላሂ..........💧
https://t.me/https_Aselefya
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 41
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ቅን መሆን ዋጋ በሚያስከፍልበት" በጎ መመኘት ጥርጣሬ በሚያመነጭበት...እንግዳ ዘመን ላይ የቆምን ይመስላል"
ለማስታረቅ መሃል ገብተህ የጠብ አውራ ትባላለህ" ነገሮችን ለማቅናት ደክመህ የብልሽቱ ምክንያት ተደርገህ ትወሰዳለህ"
ለሌሎች ስኬት ስትዳክር 'ያለምክንያት አይደለም' የሚል የጥርጣሬ ጥላ ያጠሉብሃል' ለጋራ ጥቅም ስትተጋ የግል ጥቅሙን አሳዳጅ ያደርጉሃል"
ብዙ ጊዜ "ምነው ዝም ባልኩኝ" ብለህ በእራስህ ላይ ብታዝንም"
መልካምነት ግን እንደ ቆዳህ ያለ የውስጥ ማንነትህ እንጂ እንደ ልብስ የምትቀይረው አጋጣሚ አይደለም" ሰዎች ቢተቹህም ባይተቹህም መናገራቸውን አይተዉም" አንተ ግን ስለ ሰዎች ብለህ ከማንነትህ አትሸሽ"
በጎነት በውስጥህ የሚመነጭ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የሰው ምስጋና የሚገዛው ሸቀጥ አይደለምና።
https://t.me/https_Aselefya
🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት!
እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ።
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
የሰው ልጅ ትክክለኛ ደስታ መሰረቱ" በሚብለጨለጩ ቁሳቁሶች አይደለም "
ትክክለኛ ደስታ ብሎ ማለት ዲኑን (እምነቱን) አጥብቆ በያዝና አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህን በትክክል በመታዘዝ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷
በድምፅ ከሚለቀሰው ለቅሶ"
#ይልቅ
ድምፅ ሳይወጣ የሚለቀሰው ለቅሶ ብዙ ነዉ....💧
https://t.me/https_Aselefyaየ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 40
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 41
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
📖 ﴿وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَكَ مِنَ ٱلْأُولَىٰ﴾
🎙️فضيلة الشيخ صالح آل الشيخ -حفظه اللَّه تعالى-
+4
ኡኽት ኡሙ- አብዱሏህ ...
ብዙ ደስ የሚሉ የሚማርኩ ነገሮችን በእጇ ትሰራለች ጎራ ብላችሁ ጎብኙላት...👌
=https://t.me/https_Aselefya
Repost from قَـنَـاةُ لـنِّـسَّـاءِ الـسَّـلَـفِـيَّـاتِ ❀
ረሀቱል ቀልብ ........🌹
https://t.me/kuniy_emraat_gamila
#عزيزتي
اليد التي تُنهضُكِ حين تعثركِ أصدق من ألف يدٍ تصافحك عند الوصول،
#ንቂ!የኔ ውድ እህት 🌷
ችግር ሲደርስብሽ ከጎንሽ የሚቆም ሰው እውነተኛ ጓደኛሽ ነው"
#ነገር ግን ሲደላሽ"ሲሳካልሽ የሚመጡ ብዙ ሰዎች እውነተኛ ጓደኞችሽ አይደሉም"
ስለዚህ በመከራ ጊዜ የሚረዱሽ ከጓንሽ የሚቆሙ ሰዎችን ከፍ አድርገሽ አክብሪ። የኔ ልዩ ሴት🌹
እውነተኛ ወደታና ጓደኝነት በመከራ ጊዜ ይታወቃል።
https://t.me/https_Aselefya
ሁለተኛው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
ሸይኽ አወል አሕመድ -ከከሚሴ
ርዕስ: የተውሒድ አንገብጋቢነት
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=f449504fb7c52c11e7
🧷 አንተ የምትጠየቀው;
ስለሷ መገላለጥ ሳይሆን ስለ ዕይታህ ነው።
አንቺ የምትጠየቂው;
ስለሱ ማየት ሳይሆን ስለ መገላለጥሽ ነው።
📖{كُلُّ نَفْسٍۭ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ}
ነፍስ ሁሉ በሰራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡
https://t.me/https_Aselefya
