ch
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 550
订阅者
-224 小时
-87 天
-530 天
帖子存档
🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም።
🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም።

እይውልሽ የኔ ውድ እህት ሀኪም ዘንድ እያንዳንዱን ህመምሽን በዝርዝር መናገር ግድ ይልሻል ነገር ግን አላህ ዘንድ ያ ኢላሂ….. ማለቱ ብቻ ይበቃሻል። ኢላሂ..........💧 https://t.me/h
እይውልሽ የኔ ውድ እህት ሀኪም ዘንድ እያንዳንዱን ህመምሽን በዝርዝር መናገር ግድ ይልሻል ነገር ግን አላህ ዘንድ ያ ኢላሂ….. ማለቱ ብቻ ይበቃሻል። ኢላሂ..........💧  https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 41 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🧷ቅን መሆን ዋጋ በሚያስከፍልበት" በጎ መመኘት ጥርጣሬ በሚያመነጭበት...እንግዳ ዘመን ላይ የቆምን ይመስላል" ለማስታረቅ መሃል ገብተህ የጠብ አውራ ትባላለህ" ነገሮችን ለማቅናት ደክመህ የብልሽቱ
🧷ቅን መሆን ዋጋ በሚያስከፍልበት" በጎ መመኘት ጥርጣሬ በሚያመነጭበት...እንግዳ ዘመን ላይ የቆምን ይመስላል" ለማስታረቅ መሃል ገብተህ የጠብ አውራ ትባላለህ" ነገሮችን ለማቅናት ደክመህ የብልሽቱ ምክንያት ተደርገህ ትወሰዳለህ" ለሌሎች ስኬት ስትዳክር 'ያለምክንያት አይደለም' የሚል የጥርጣሬ ጥላ ያጠሉብሃል' ለጋራ ጥቅም ስትተጋ የግል ጥቅሙን አሳዳጅ ያደርጉሃል" ብዙ ጊዜ "ምነው ዝም ባልኩኝ" ብለህ በእራስህ ላይ ብታዝንም" መልካምነት ግን እንደ ቆዳህ ያለ የውስጥ ማንነትህ እንጂ እንደ ልብስ የምትቀይረው አጋጣሚ አይደለም" ሰዎች ቢተቹህም ባይተቹህም መናገራቸውን አይተዉም" አንተ ግን ስለ ሰዎች ብለህ ከማንነትህ አትሸሽ" በጎነት በውስጥህ የሚመነጭ የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የሰው ምስጋና የሚገዛው ሸቀጥ አይደለምና። https://t.me/https_Aselefya

🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት! እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ። """"""""""""""""
🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት! እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ። """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" የሰው ልጅ ትክክለኛ ደስታ መሰረቱ" በሚብለጨለጩ ቁሳቁሶች  አይደለም " ትክክለኛ ደስታ  ብሎ ማለት ዲኑን (እምነቱን) አጥብቆ በያዝና አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህን በትክክል በመታዘዝ  ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷በድምፅ ከሚለቀሰው ለቅሶ" ይልቅ ድምፅ ሳይወጣ የሚለቀሰው ለቅሶ ብዙ ነዉ....💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷በድምፅ ከሚለቀሰው ለቅሶ" ይልቅ ድምፅ ሳይወጣ የሚለቀሰው ለቅሶ ብዙ ነዉ....💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷በድምፅ ከሚለቀሰው ለቅሶ" #ይልቅ ድምፅ ሳይወጣ የሚለቀሰው ለቅሶ ብዙ ነዉ....💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷በድምፅ ከሚለቀሰው ለቅሶ" #ይልቅ ድምፅ ሳይወጣ የሚለቀሰው ለቅሶ ብዙ ነዉ....💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ብዙ ያስታመመ ቀብር ላይ አያለቅስም"ይባላል! https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ ያስታመመ ቀብር ላይ አያለቅስም"ይባላል! https://t.me/https_Aselefya

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 40 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 41 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

📖 ﴿وَلَلْآخِرَةُ خَيْرٌ لَكَ مِنَ ٱلْأُولَىٰ﴾ 🎙️فضيلة الشيخ صالح آل الشيخ -حفظه اللَّه تعالى-

ኡኽት ኡሙ- አብዱሏህ ... ብዙ ደስ የሚሉ የሚማርኩ ነገሮችን በእጇ ትሰራለች ጎራ ብላችሁ ጎብኙላት...👌 =https://t.me/https_Aselefya
+4
ኡኽት ኡሙ- አብዱሏህ ... ብዙ ደስ የሚሉ የሚማርኩ ነገሮችን በእጇ ትሰራለች ጎራ ብላችሁ ጎብኙላት...👌 =https://t.me/https_Aselefya

طالب العلم كأنه في جنة.. 🌱📚 https://t.me/https_Aselefya

#عزيزتي اليد التي تُنهضُكِ حين تعثركِ أصدق من ألف يدٍ تصافحك عند الوصول، #ንቂ!የኔ ውድ እህት 🌷 ችግር ሲደርስብሽ ከጎንሽ የሚቆም ሰው እውነተኛ ጓደኛሽ ነው" #ነገር ግን ሲደላሽ"ሲሳካልሽ የሚመጡ ብዙ ሰዎች እውነተኛ ጓደኞችሽ አይደሉም" ስለዚህ በመከራ ጊዜ የሚረዱሽ ከጓንሽ የሚቆሙ ሰዎችን ከፍ አድርገሽ አክብሪ። የኔ ልዩ ሴት🌹 እውነተኛ ወደታና ጓደኝነት በመከራ ጊዜ ይታወቃል። https://t.me/https_Aselefya

Repost from Huda Wave
እዉነት / ሐሰት ❔ ጥያቄ፦ ለሶሓቦች ጠላት የሆኑት «ሺዓዎች» በፍጹም ለዲኑ ወዳጅ ሊሆኑ አይችሉም። 🕊ስጦታ ለመቀበል   ↗️ ቻናል ለማሳደግ

ሁለተኛው ፕሮግራም ተ      ጀ             መ                    ረ   ሸይኽ አወል አሕመድ -ከከሚሴ ርዕስ: የተውሒድ አንገብጋቢነት https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=f449504fb7c52c11e7

🧷 አንተ የምትጠየቀው; ስለሷ መገላለጥ ሳይሆን ስለ ዕይታህ ነው። አንቺ የምትጠየቂው; ስለሱ ማየት ሳይሆን ስለ መገላለጥሽ ነው። 📖{كُلُّ نَفْسٍۭ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ}
     🧷 አንተ የምትጠየቀው; ስለሷ መገላለጥ ሳይሆን ስለ ዕይታህ ነው።      አንቺ የምትጠየቂው; ስለሱ ማየት ሳይሆን ስለ መገላለጥሽ ነው። 📖{كُلُّ نَفْسٍۭ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ} ነፍስ ሁሉ በሰራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡ https://t.me/https_Aselefya