fa
Feedback
Orthodox⛪anthems ❤️‍🩹

Orthodox⛪anthems ❤️‍🩹

رفتن به کانال در Telegram

ሃይማኖታዊ ወሬዎች, ምስሎች, ግጥሞች, ስዕሎች እና መዝሙሮች ብቻ Just impressing our soul by anthems❤️‍🩹🎶

نمایش بیشتر
1 448
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
መልካም ልደት እህት❤️

ለነገ አትበሉ ዲያብሎስ ነገ በሚል የተስፋ ቃል ዛሬን ይነጥቀናል ዛሬን ካልተጠቀምንባት ነገም እንደዚሁ በከንቱ ታልፋለች። የሰይጣን ስልቱ በአሁኑ ሰዓት ልናደርገው የሚገባንን በጎ ነገር እንድናዘገይ ማድረግ ነው ምክንያቱም አንድን መልካም ሥራ ስ ለነገ ካስተላለፍነው ያቺ ነገ ስትመጣም ለሌላ ነገ እንድናስተላልፋትና ዕድሜአችንን በሙሉ በከንቱ ቀጠሮ እንድንጨርስ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ እውነተኛው ጥበብ ዛሬ በእጃችን ያለቸውን ሰዓት ለበጎ ሥራና ለንስሐ መጠቀም ነው። - ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የቅዱሳን አምላክ ዛሬችንን እንድንጠቀምበት አስተዋይ ልቦናን ለሁላችንም ያድለን

I got my own በገና 😛

This is my birthday morning ❤️🫠
This is my birthday morning ❤️🫠

እኔን ጥላችሁ 😭

አንድ ዓመት ተጨምሮልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

እቺን እድሜ ለንስሀ የሰጠሀኝ ተመስገን ተመስገንልኝ 🥹

Amen Haftey🤍 ግን በቃ ሁላችንም ሰብሰብ ብለን ለዚ ክብር ብንበቃ ብዬ ተመኘው Arseman🫠

እስከመጨረሻው ሰማዕቷ አትለያችሁ🥹

ይኸው አሁን ደግሞ የፍልሰታን ፆም በጅሩ ቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽሮች ሆነን እህትነታችንን አጥብቀናል🫠🤍 << መልካም ጓደኛ ያስምራል ያሳምራል @fi_yu24 >> ቤተሰብም
+2
ይኸው አሁን ደግሞ የፍልሰታን ፆም በጅሩ ቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽሮች ሆነን እህትነታችንን አጥብቀናል🫠🤍 << መልካም ጓደኛ ያስምራል ያሳምራል @fi_yu24 >> ቤተሰብም ሆነ የማናውቀው ሰው የሁልጊዜ ጥያቄው ስለትውውቃችን ነበር በጅሩ አርሴማም ከብዙ ሰዎች የተጠየቀነው ጥያቄ ይህ ነበር እኔ ከመቐለ ከተማ እሷ ደግሞ ከ ደብረብርሃን ከተማ በዚው Orthodox anthems channel ምክንያት ተዋውቀን እንደ ቀልድ በChat የተጀመረ Friendship ይኸው ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለዚ ደርሷል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ታህሳስ 6 2018 ለንግስ ደጇን ስንረግጥ እንዲ በቅርብ የምትጠራን ለዚም የምታበቃን አልመሰለንም ነበር ሰማእቷ እናቴ ፍቅሯን የሚያውቀው ያውቀዋል 16 ቀን ሙሉ በእቅፏ በደጇ በዋሻዋ በሱባኤዋ በፀበል እና እምነቷ ባርካ እና ሸልማ ሙሽሮች አድርጋ አቆየችን በዚ ፆምም በደጇ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ያየንበት የሰማእቷን ፍቅር አብዝተን ያገኘንበት በጣምምም ብዙ ብዙ የማይረሱ ትዝታዎችን ያፈራንበት በብዙ ያተረፍንበት እጃችንን በአፋችን ጭነን እግዚአብሔር ሲያደርግ እንደዚ ነው ያልንበት ጊዜ ነበር:: እኛ የጠየቅናት ትንሽ አብዝታ የባረከችን ግን በጣምም በብዙ በብዙ ነው:: ለኛ የደረሰች ሰማእቷ ለእናንተም ትድረስልን❤ አጋጣሚም እድልም አይደለም የእግዚአብሔር ፍቃድ እና ፍቅር ብቻ ነው ለዚ ያበቃን🤲✝️ @fi_yu24 በጣም እወድሻለው ገና ከዚ በላይ ብዙ በጣም ብዙ ቦታዎች ይጠብቁናል🥹🫂❤️‍🩹

ይሄን ቀን ታስታውሱታላችሁ???

Story

ምስባክ ዘነሐሴ 24
ምስባክ ዘነሐሴ 24

ምስባክ ዘነሐሴ 23
ምስባክ ዘነሐሴ 23

ቃልም ላልናገርየምድሩን ላልሰማ ካንተ ሌላ ላላይ ምያለው እኔማ ማንም የማይቀማኝ አንተ ነህ እድሌ ላንተ ነው ከእንግዲህ ግብሬም ሆነ ቃሌ

ምስባክ ዘነሐሴ ፲፱
ምስባክ ዘነሐሴ ፲፱

ምስባክ ዘነሐሴ ፲፭
ምስባክ ዘነሐሴ ፲፭