Orthodox⛪anthems ❤️🩹
前往频道在 Telegram
ሃይማኖታዊ ወሬዎች, ምስሎች, ግጥሞች, ስዕሎች እና መዝሙሮች ብቻ Just impressing our soul by anthems❤️🩹🎶
显示更多1 423
订阅者
+424 小时
+57 天
+3530 天
帖子存档
“የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።”
ኢሳይያስ 53፥3
+2
ይህ ነበር ምስክርነቴ ግን ብዙ ትንታኔ እና ተአምር አለዉ🥹time እናመቻች እና vc ከፍተን በዛ እነግራችኋለሁ promise🥹❤️
ግን በቃ የኔ መድሃኔዓለም ለኔ ያደረገዉን ለሁላቹም ያድርግልኝ!!!
ሁላቹንም ለዚ ክብር ያብቃልኝ🤌🤍☦️🧎♀️
+1
መጀመሪያ ግን ይህን የወዳጆቼን ምስክርነት እዩልኝ የዚ channel ቤተሰቦች ናቸዉ አንዷ እዚ አከባቢዬ ያለች ስትሆን አንዷ ግን ከዚ channel በዉስጥ ፅፋልኝ ከ1 ወር ምናምን በፊት ደዉዬላት ብዙ አዉርተን hebiye yene enat በጣም ተጨንቃ ተስፋ ቆርጣ ነበር ግን በቃ ለሰአታት በvoice ብዙ አዉርተን ነበር የተለያየነዉ.......ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ ግን ለዚ ምስክርነት አብቅቷቷል መድሀንያለም ከዚ በላይ እስኪ ምን አለ በማርያም🥹❤️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
