cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Khatima (ኻቲማ)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
307
مشترکین
+224 ساعت
+57 روز
+830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ለነገራቶች ሁሉ ምርጥ አላቸው ከቀናቶች ምርጦች ቀን ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል እ ን ጠ ቀ ም በ ት
120Loading...
02
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»     علي الحيدر مدرسة
270Loading...
03
🥀ስለ ሙተነቂቦች👈 ስለኒቃቢስቶች ተናገር ሲሉኝ በጨለማ ውስጥ ተውበው የሚወጡ ውብ ጨረቃዎች መሆናቸውን ነገርኳቸው ክብር ለሙተነቂቦች የዱንያ ሙቀት ሳይበግራቸው ክብራቸውን ጠብቀው የሌላውን አይን ከሀራም ለጠበቁ በሙሉ አላህ ከቂያማ እለት መጥፎ ሙቀት በሙሉ ይጠብቃቸው Copy
342Loading...
04
ዙል ሂጃ 10ንም ቀን ነው ምንጾመው? ዙል ሂጃን መጾም ግዴታ ነውን!? ما حكم صيام 9 ايام من ذو الحجة؟ ورد أن صيام العشر من ذي الحجة نافلة وليس فرضًا مثل صيام شهر رمضان والأفضل لمن يريد صيام العشر من ذي الحجة أن يصوم من أول يوم في ذي الحجة إلى اليوم التاسع የዙል ሂጃ 9 ቀናቶችን መጾም ሱናና ተወዳጅ ነው ግዴታ አይደለም ከዙል ሂጃ የቻለ ሰው የመጀመርያ 9 ቀናቶችን መጾም ይችላል ነገር ግን የ ዒዱን እለት መጾም የለም ከ ዒድ ሰላት እስከምንመለስ ቢሆን እንጂ
981Loading...
05
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 02) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/gLoLia-_RV0?si=OpScKIum_zYAFGmI 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
360Loading...
06
የዙል ሂጃ ውድ ቀናቶች ብቅ እያሉ ነው በዚህ ወድ ቀናት ቡዙ ቡዙ መልካም ስራዎች አሉ ከነሱ ውስጥም ፦ ሀጅ ማድረግ ጾም ሶደቃ መስጠት የመሳሰሉ ሌሎች ኢባዳዎች አሉ እናም ውዶቼ በነዚህ ቀናት የሚሰሩ ማንኛውም መልካም ስራ ምንዳው የላቀ ነው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት እውን በነብዩ እውነተኝነት ምናምን አጅራችንን አስበን በመልካም ስራ ላይ በቻልነው መጠን እ ን ሽ ቀ ዳ ደ ም አህባቢ
350Loading...
07
Media files
480Loading...
08
Media files
10Loading...
09
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 02) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/gLoLia-_RV0?si=OpScKIum_zYAFGmI 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
520Loading...
10

11
ድንቅ ነገር ድንቅ ደርስ አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ( ክፍል 02) በተወዳጁ ሸይኽ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ለምትወዱት ሁሉ የሚሰጥ ውድ ነገር‼️
1721Loading...
12
ቢት ኮይን?!
1673Loading...
13
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል። ግናስ እንቢ ብለህ ወንጀልን ከሰራህና ከለመደችው ሉጋም የበጠሰ ግመል በላት መቆጣጠሩ በጣም ከባድ ነው ሀቢቢ
630Loading...
14
🩸ደስታን ናፋቂ 👀 ሁሌም ሰላም መሆን ሚፈልግ ሁሌም አላህን ይፍራ አላህን ካልፈራን ሁሌም እንደተጨናነቅን እንድተሸበርን ነው!
700Loading...
15
ሁነኛ ጠጋኝ‼️ የተሰበረ ልብን ማን ጠጋኝ አለ ⁉️ ለተሰበረ ልብ ሁነኛ ጠጋኝ ካአላህ የተሻለ ማን አለ!? አላህ ይጠግነን‼️
690Loading...
16
እንዲም ነበር ለካ! ከሰለፎች አንዱ ለወንድሙ ደብዳቤ ይፅፋል። ደብዳቤዋም ተራራ ሸንተረሩን፣ ቁርና ሀሩሩን አቋርጣ ተቀባይ ዘንድ ትደርሳለች። መልእክቷ ምን ይላል?… «ወንድሜ ሆይ! ቀልብህ እንዴት ነው? እባክህ ዱንያ እንዳታታልልህ ተጠንቀቅ!  በደስታ የምንገናኝበት ቀጠሯችን ጀነት ውስጥ ነው! ሰላም ሁን!» copy
651Loading...
17
ድንገት አልነበረም። የቀደር መስመር ላይ  ነው የተገናኛችሁት።  በህይወትህ ላይ የሆኑ ትምህርቶችን ሰጥተውህ ያለፉት ሁሉ(ምናልባትም ክፉዎች)፣ ከዋክብቶች ሲሸሹህ ሰማይህን ሊያበሩልህ የመጡት ምርጥ ሰዎችህ ሁሉ… ለነርሱ የተወሰነላቸው የህይወት ዓለም ከተወሰነልህ የህይወት ዓለም ጋር እንዲነካካ ተፅፏል። ሌላ አይደለም። Copy
571Loading...
18
ጁሙዓ ነው ለካ ዛሬ?!
921Loading...
19
🍂 የአደብ መገለጫዎች 👆1-3 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት" ኮርስ ቁ.1 ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት 🔗 የአደብ መገለጫዎች 1/3 https://t.me/ustazilyas/470 🔗 የአደብ መገለጫዎች 2/3 https://t.me/ustazilyas/471 🔗 የአደብ መገለጫዎች 3/3 https://t.me/ustazilyas/472 T.me/ustazilyas
880Loading...
20
ዱንያ ላይ ስትኖሩ ነገ በአኺራ ልታገኙት ከምትናፍቁት ሰው ጋር ተወዳጁ። የዛሬ መገናኘት ምንም አይደል። የነገው ግን ትልቅ ጥፍጥና አለው። copy
711Loading...
21
ቀደምቶች እንዲህ...... ኢማሙ ቡርሃኑ-’ዲን አቡ’ል ሃሰን ኢብኑ አቡበክር (593هے) የ ‘ሂዳያ’ ን ሸርህ (ቢዳየቱል ሙብተዲ)ን ሲፅፉ ገና የ13 ዓመት ልጅ ነበሩ። ያን ጊዜ ፆመኛ ነበሩ ሆኖም ማንም እንዳያውቅባቸው ይጥሩ ነበር። አገልጋያቸው ምግብ ይዞላቸው በመጣ ጊዜ “አስቀምጠውና ሂደህ እረፍት አድርግ።” ብለው ከሸኙት በኋላ ከተማሪያቸው ለአንዱ ሠጥተው ይመግቡት ነበር።” .....ነበሩ
720Loading...
22
ስራህ ይመስክር! ~ አንዴ ለአንድ መስጅድ ማሰባሰቢያ ተደርጎ ሰዎች ስለሰጡት ገንዘብ ሌሎች እከሌ 50,000ብር ሠጠ፣ እከሌ ደግሞ  80,000 ብር……… እያሉ እያወሩ ከመሃላቸው አንዱ፦ “እኛምኮ ሪያዕ(እዩልኝ) እንዳይሆብን ነው እንጂ 2,900 ብር ሰጥተናል” በማለት ተናገረ። የሰራሃውን ስራ ለማሳየት ብዙ አትንገላታ፤ ዝም ብለህ ህይወት ያለው ተግባርን ፈፅም። ያን ጊዜ ስራህ ራሱ ጮሆ ይናገራልና ለሱ እድሉን ስጠው። የስራህን ቀላልነት በወሬህ ክብደት ለመሙላት ስትሯሯጥ በግልፅ መታወቁን ትዘነጋለህ። copy
630Loading...
23
ጌታዬ ሆይ! እስረኛህ አድርገህ አኑረኝ፡፡ በግልጋሎትህ እስከዘላለሙ አሰማራኝ፡፡ከመንገድህ የማልርቅ፣ ከትዕዛዝህ የማልወጣ አድርገኝ። ቤትህን የማዘወትር፣ በቁርኣንህ የማተኩር፣ አንተን ፈርቼ የማድር ባርያህ አድርገኝ። ዘወትር ስላንተ የማስተማርና ወዳንተ የማመላክት እሆን ዘንድ አግዘኝ። ሀሳቤን ሰብስብልኝ ቃላቴን አሳምርልኝ። copy
760Loading...
24
سبحان الله
800Loading...
25
የመኪና ውስጥ ጥቅሶች 1 መማሩንስ ተምረሀል ማስተዋሉን ዘንግተሀል ..... ከዛ በዛው መኪና ውስጥ አንዱ ምን አለ መሰላቹህ ሀሀሀሀ...... " 10 አብረውን ተምረው ከዛም የ10 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወደቁ ተማሪዋችን እውነት የወደቁ መስሎን ነበር ለካ የወደቅነው እኛ ያለፍነው ነበር " አለ ....እኔ አይደለሁም ያልኩት ወላሂ ......
920Loading...
26
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 01) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/qYxGQoOegZQ?si=oqK_7KUrd5Jv3sJp 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
970Loading...
27
ለሀጅ አቅሙ የቻለ ሰው ሀጁን አቅሙ እንደቻለ መሄድ አለበት ወይንስ ዘግይቶ ቢሄድ ችግር የለውምን
840Loading...
28
Media files
750Loading...
29
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/253 ረቢዕ 14/ 11/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/27msfykr     🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ▪️1/ ቁርአን ሲቀራ ሱጁድ እንደሚወረድ ተምርያለሁ እኔ ግን ምኑም አልገባኝ ኡስታዝ  አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብራሩልኝ። ▪️2/ ባለቤቴ አይሰግድም የሆነ ጊዜ ይሰግዳል ከዛ ደሞ ለረጅም ጊዜ ያቆመዋል፤ አህዋሉም ልክ እንደ ካፊር ነው ውሎው ጫት ቤት ኸምር ያለበት ቦታ ከጓደኞቹ ጋር ነው የተለያዩ ዘፈን እና ኸምር እንዲሁም ወንድ እና ሴቶች የተቀላቀሉባቸውን ውሎዎቹን በማህበራዊ ገፆች ላይ ይለቃል እና ፈፅሞ ስምምነተ የለንም ብመክረው ባስመሰከረው መስተካከል አልቻለም ምን ይሻለኛል? ▪️3/ ለጓደኛዬ የዛሬ 3አመት የኢትዮጵያ 13ሺ ብር አበድሪያት ነበር ሁለታችንም በስደት ነው ያለነው በጊዜው እኔ ከሳኡዲ የላኩት 1000ሪያል ነበር አሁን ላይ 1000ሪያል ብቀበል ሀራም ይሆንብኛል? ለእሷስ ይሆንባታል? ያብራሩልኝ። ▪️4/ ኒካህ በስልክ ማሰር ይቻላል ወይ ያኔ ባልየውም በስልክ ሚስትየይቱም በስልክ ምስክሮችም በስልክ ወኪሉም በስልክ ኒካህ ማሰር ይቻላል ወይ?? ከተቻለ ቢያብራሩልኝ። ▪️5/ አንድ ባልና ሚስት በስልክ "ፆታዊ ግንኙነት" ቢያደርጉ "ሀራም" ከመሆኑ ውጭ  "ኒካህ" ያበላሻል? ▪️6/ በሀይድ ላይ እያለን መስጂድ እንገባለን ተማሪ ወይም አስተማሪ ነን አይቻልም ተባልን ረመዳን ላይም ሆነ ከረመዳን ውጪ እንዴት ይታያል? ሀይድ ላይ ሆነው ቁርኣን በባዶ እጅ መቅራት ይቻላል ብለው ይቀራሉ ይህስ እንዴት ይታያል? ▪️7/ የአንገት ጌጥ በስም ማሰራት እንዴት ይታያል? ▪️8/ ከዚህ በፊት ብሬ የወለድ ባንክ ውስጥ ነበር እና እሱን ትቼ ሌላ ከወለድ ነፃ ከፍቼ ነበር አሁን ወለዱ ወደ አስር ሺህ ብር አለ እና እኔ የማልሰግድበት በኦንላይን ለመስጂድ ግንባታ ለተጠየቀ እርዳታ  መስጠት እችላለሁ? ሰደቃ ሳልነየት?? ▪️9/ እኛን በመስጂድ ዉስጥ ቂርኣት የሚያቀራን አንድ ኡስታዝ ነበረን እናም አሁን በክፍያ በኦላይን ማቅራት ጀምሯል እናም እኔን እየከፈለኝ እንዳግዘዉ ጠየቀኝ በክፍያ ማገዙ እንዴት ይታያል? ▪️10/ እኔ ለትምህርት መጥቼ እህቴ ጋር ነው የምኖረው እና እህቴ ደግሞ ካፊር ናት ቤታቸው ውስጥ ፎቶ አለ እና እዚያው ውስጥ እኔ እሰግዳለሁ ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ  መስገዴ እንዴት ይታያል? ▪️11/ አንድ ሰዉ ኢንሻ አላህ ብሎ ቢምል ከፋራ ይወጅብበታል? ▪️12/ እንደ እስቲም ወይም ወይባ ለሰውነት የሚደረጉ ነገሮችን ከቤት ውጪ መጠቀም ሰውነትን መታሸት እንዴት ይታያል? ▪️13/ ድምፅን በወንድ ቃሪዕ አስመስሎ መቅራት እንዴት ይታያል? ▪️14/ ከሰላት በኋላ አንዳንድ መስጂዶች ዱዓ ያደርጋሉ ዱዓውን ሚጀምሩት በሰለዋት ስለሆነ እኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማለት አለብን ወይ? ካልን በቢድዓ ማገዝ አይሆንም ወይ? ▪️15/ የኛ ትምህርት ቤት በፈረቃ ነው የምንማረው እናም የከሰአት ስንሆን ማለትም 6:30 እስከ 11:20 ነው የምንማረው በዚህ መሀል ዙሁር እና አስር ያመልጠኛል እዛ ለመስገድም አይመችም ስለዚህ ምን ላርግ ቀዳውንም እንዴት ላውጣ? ▪️16/ አንዲት ሴት የጀነት ባለቤቷ ማን ነው? በዱንያ የነበረው ባለቤቷ ሞተባት፣የፈታችው፣ያላገባችስ ከሆነ  ቢያብራሩልን። ▪️17/ አስር አመት ራሴን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አላቅም ነበር አሁን የእርሶን ደርሶች ስሰማ ሀራም መሆኑን አወኩ እናም ተፀፅቼም ቁርአን መትቼ ሁለተኛ እንደዚህ አላደርግም ብየ መልሼ ግን ተሳሳትኩኝ እንደዚህ ካደረኩኝ ከእስልምና አወጣኝ ብዬ ምዬ ነበር አሁን በጣም ፀፅቶኛል ይሄን በማለቴ ከፈራ ምንድን ነው?      ~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
821Loading...
30
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
610Loading...
31
ፍተሻ አንድ አማኝ ትናንት ሐራም ነው ብሎ ሲከራከርበት የነበረን ጉዳይ ዛሬ ሐላል ነው ብሎ የሚከራከር ከሆነ ኢማኑ አደጋ ላይ ነው ይላሉ ሑዘይፋ ኢብኑ አልየማኒ። እስቲ ራሳችንን እንገምግም።ከስንት ጠንካራ አቋም ወርደን ነው እዚህ የደረስነው። ስንቱን ነገር በራሣችን ድክመትና ነፍሲያ ሐላል አድርገናል? እንዲሁም ስንቱን ሀላል ነገር ሀራም አድርገናል
580Loading...
32
ዶሮን ሲያታልሏት.....ሀሀሀሀሀ ድንቄም የሸይኻ ቤት ልጅ እኔ ምለው ታዳሚው ምን ያክል ገገማ ማሰብ ማስተንተን የማይችል ህዝብ ነው የሞላው ...
821Loading...
33
የትናንቱን ወንጀላችንን ሳንረሳ፣ የምሽቱ ኃጢታችን ሳይደርቅ ዛሬም በማለዳ ተነስተን ሌላ የምንጀምረው ነገርስ። አላህ ሆይ!አልፋታ ብሎ ዕድሜ ልካችንን የሚከታተለንን ጥፋታችንን ቁረጥ። ኃጢአቱ አብሮት ያልተነሳ ሰው ምንኛ ታደለ!ለንፁህ ተውበት አድለን - ያ ረብ። Copy
820Loading...
34
ወቅታዊ ፊልም እና ድራማ ኡማውን ጥባጥቤ ተጫወተበት 📞ሸይኽ አህመድ አደም ነጭ ነጩን አምርረው ተናገሩ 👉እኛ ግን መች ነው ምንመከረው ??? Copy
1012Loading...
35
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡
910Loading...
36
ከሶፍ ውጭ ለብቻ መቆም ~ ሶፍ ሳይሞላ ለብቻ መቆም ክልክል ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لا تصح صلاة المنفرد خلف الصف "ከሶፍ ኋላ ተነጥሎ ለሚሰግድ ሰው ሶላት የለውም።" [አሕመድ፡ 15862] ስለዚህ:- 1- ሶፍ ያልሞላ ከሆነ ለብቻ መቆም በጥብቅ የተከለከለ ነው። 2- ሶፉ የሞላ ከሆነ፣ ዘርዘር ብለው በመሰለፋቸው ሳያስቸግር የሚያስገባው ክፍተት ካገኘ አጠጋግቶ ይግባ። 3- የሚያስገባው ክፍተት ከሌለ ብቻውን ቆሞ ይሰግዳል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { فَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ مَا ٱسۡتَطَعۡتُمۡ } "አላህንም የቻላችሁትን ያክል ፍሩት።" [አተጋቡን፡ 16] ከዚህ ውጭ ሶፍ ላይ ያለን ሰው ወደ ኋላ መሳብ አይቻልም። ምክንያቱም ይህንን የሚደግፍ ሶሒሕ ማስረጃ የለምና። በዚህ ላይ የሚጠቀሰውም ሐዲሥ ደካማ ነው። በዚያ ላይ ከሶፍ አውጥቶ ወደ ኋላ መጎተት ጥፋቶች አሉበት። * ሰውን መወስወስ አለበት። * የሚሳበውን ሰው የተሻለ ደረጃ ካለው ፊተኛው ሶፍ ዝቅ ማድረግ አለበት። * የፊተኛው ሶፍ ላይ ክፍተት መፍጠር አለበት። ይህም በጥብቅ የተከለከለ ነው። አዋቂው አላህ ነው። = Copy ibnu munewor
1030Loading...
ለነገራቶች ሁሉ ምርጥ አላቸው ከቀናቶች ምርጦች ቀን ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል እ ን ጠ ቀ ም በ ት
نمایش همه...
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»     علي الحيدر مدرسة
نمایش همه...
🥀ስለ ሙተነቂቦች👈 ስለኒቃቢስቶች ተናገር ሲሉኝ በጨለማ ውስጥ ተውበው የሚወጡ ውብ ጨረቃዎች መሆናቸውን ነገርኳቸው ክብር ለሙተነቂቦች የዱንያ ሙቀት ሳይበግራቸው ክብራቸውን ጠብቀው የሌላውን አይን ከሀራም ለጠበቁ በሙሉ አላህ ከቂያማ እለት መጥፎ ሙቀት በሙሉ ይጠብቃቸው Copy
نمایش همه...
ዙል ሂጃ 10ንም ቀን ነው ምንጾመው? ዙል ሂጃን መጾም ግዴታ ነውን!? ما حكم صيام 9 ايام من ذو الحجة؟ ورد أن صيام العشر من ذي الحجة نافلة وليس فرضًا مثل صيام شهر رمضان والأفضل لمن يريد صيام العشر من ذي الحجة أن يصوم من أول يوم في ذي الحجة إلى اليوم التاسع የዙል ሂጃ 9 ቀናቶችን መጾም ሱናና ተወዳጅ ነው ግዴታ አይደለም ከዙል ሂጃ የቻለ ሰው የመጀመርያ 9 ቀናቶችን መጾም ይችላል ነገር ግን የ ዒዱን እለት መጾም የለም ከ ዒድ ሰላት እስከምንመለስ ቢሆን እንጂ
نمایش همه...
👍 1 1
👆🏻👆🏻👆🏻| #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 02) 🔗 የዚህን ክፍል ደርስ በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/gLoLia-_RV0?si=OpScKIum_zYAFGmI 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
نمایش همه...
02 አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ .mp320.10 MB
03 አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ .mp316.54 MB
👍 2