cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Khatima (ኻቲማ)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
301
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ አጥፊ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል
نمایش همه...
07:57
Video unavailableShow in Telegram
ሺዓ
نمایش همه...
📚አርባ ሀዲሶች (ከኢማም ነወዊ)  🌺•✿🌸✿•🌺 الحديث الخامس      #5⃣ኛው_ሐዲሥ حرمة الإبتداع في الدين በዲን አዲስ ነገር ማምጣት የተከለከለ እንደሆነ። 🔺•✿🌼✿•🔺 عَنْ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ أُمِّ عَبْدِ اللَّهِ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: قَالَ: رَسُولُ اللَّهِ ﷺ "مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ". رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ. وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ:"مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ" . 📕ከአማኞች እናት የዐብደላህ እናት ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ "በዚህ ጉዳያችን (ኢስላማችን) ውስጥ ከሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው።" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። [2697] [1718]   📜 በሌላ የሙስሊም ዘገባ ውስጥ ደግሞ "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን (አምልኮታዊ) ስራ የሰራ እሱ ተመላሽ (ውድቅ) ነው።"              #ሐዲሡ_ያለው_የላቀ_ደረጃ፦      ይሄ ሐዲሥ ጠቅላይ መልእክት ካዘሉ የነብዩ ﷺ ሐዲሦች ውስጥ አንዱ ነው። ሐዲሡ ውጫዊ ዒባዳዎች የሚመዘኑበት እራሱን የቻለ ሚዛን ነው። በዚህ ሚዛን መሰረት የነብዩ ﷺ ትእዛዝ የሌለበት #ዒባዳ ተቀባይነት የለውም። እያንዳንዱ ዒባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ኒያ እና ሙታበዐ ያስፈልገዋል። ኒያ አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ሲሆን ማስረጃው በቁጥር አንድ ሐዲሥ ላይ አልፏል። የሙታበዐ ማለትም ነብዩ ﷺ ባስተማሩት መልኩ አምልኮትን የመፈፀም ማስረጃው የዚህኛው ሐዲሥ መልእክት ነው። #ከሐዲሡ_የሚወሰዱ_ቁም_ነገሮች፦ 📕 ✅ማስረጃ የሌለው አምልኮ (ቢድዐ) ውድቅ        እንደሆነ፣ ✅ወደ አላህ ልንቃረብበት የምንሻው ዒባዳ ሁሉ       ከነብዩ ﷺ አስተምህሮት የግድ መነሻ ሊኖረው       እንደሚገባ፣ ✅መልካም ስራ ሁሉ በታዘዘው መልኩ ካልተፈፀመ       ዋጋ እንደሌለው፣ ✅ኢስላም የተሟላ ሃይማኖት በመሆኑ የማንንም      ጭማሬ እንደማይሻ ከሐዲሡ እንማራለን። #የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር
نمایش همه...
02:12
Video unavailableShow in Telegram
★ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"★ ~~ አማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም ትርጉም #ኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር →ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ →እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ" →"ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሸግክ →እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ" →ወይኔ! ምን ይውጠኛል →ማንስ ይጠብቀኛል →ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ →ነፍሴ በምኞት ሲረካ →ዘነጋሁ የወዲያኛውን →ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን →ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ →ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ →ይሄው ጣእረ–ሞት መጣ →ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? →ዙርያየ ያሉን ቃኘሁኝ →የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ →ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ →ለዚህ ግዜየ የሚሆነኝ →ያኔ ምን ይሆን መልሴ →በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ →ወይኔ! ከቶ ምን ይብቃኝ →ሰምቼ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ? →በቃፍም፣በያሲን ያለውን →ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን →ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን →የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን? →መለከል–መውት ሲፈልገኝ →አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ? →ጌታ ሆይ! እኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ →ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ →ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ →እኔን ወደ ሀቅ የሚመራ →በንሰሐ መጣሁ ይቅር በለኝ →መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ →ሒሳቤን አርገው ቀና →ተስፋዬ አንተው ነህና ~~
نمایش همه...
አላህን ፈርታቹ በማታውቁት ነገር ላይ ዝምታን ምረጡ 👆👆
نمایش همه...
ዝቅ ብሎ የነበረ አካል ነው ከፍፍ አለ ሲባል ምናውቀው ዝቅ ሳይባል ከፍታ ተራ ሙገታ
نمایش همه...
😁 1
ሰው አዋዋሉንና አስተዳ ጉን ይመስላል ውሎአች ከመልካም ጓደኛጋር ከሆነ አስተዳደጋች ከመስጂድ ጋር የተቆራኘ እንዴትስ ብለን ከመልካም እንርቃለን ,ከመስጂድስ እንጠፋለን አይመችምኮ አንዳንድ ወላጆች ምን ይላሉ መሰላቹ ልጅሽ ሂጃብን ከአሁኑ አስለምጂ መሰተርን ትልመድ ልጅሽ መስጂድ መመላለስ ይልመድ ሱስ ይሁንበት ሲባሉ አይ ከአሁኑ መልበስ ከጀመሩ,መስጂድ መመላለስ ከጀመሩ ኋላ ያስጠላቸዋል መሰተር መሸፈን ለዛ አሁን አንደፈለጉ ይሁኑና እናት ላይ እጅ መሰንዘር አባትን መገላመጥ ሲጀምር ስትጀምር ትለብሳለች መስጂድም ቢሆን ይጀምራል" ይላሉ አይገርሙም!!
نمایش همه...
👍 1
11 ምላሾች! «ሙታንን የምንጣራው ሰበብ ስለሆኑ እንጂ እራሳቸው ያደርጋሉ ብለን አይደለም!» ለሚለው የተለመደ ውዥንብር 11 ምላሾች በዩቲዩብ 👇 https://youtu.be/QEm-jU4lytY?si=TQy3Yuap306tHis9 በፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/share/v/CsWMi4JZhvURZfsw/?mibextid=oFDknk ––––– https://t.me/ustazilyas
نمایش همه...
11 ምላሾች በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

Copyright @NesihaTv 📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!"📡 Satellite: Nilesat Frequency: 11555 or 11554 ...

👍 1
Repost from N/a
00:13
Video unavailableShow in Telegram
سبحان الله اللهم أنصرهم
نمایش همه...