cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abu abdelah

ይህ ጉሩፕ አለማ የሰለፍይ መሻኢኾች፣ኡስታዞች ሙሀደራ፣ሪከርዶች፣ፈትዋዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
220
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
📢 ምዝገባ ጀምረናል 👉 እነሆ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱን ልዩ በሆነ መልኩ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:20 ሰኣት (ቀን ሙሉ) ከሐምሌ 1 እስከ ነሃሴ 30 ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ይገልፃል!! የሚሰጡ የሸሪዓ ትምህርቶች 🔹ቁርኣን ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ 🔹ዐቂዳ (እምነት ነክ ስለ ተውሂድ…) 🔹ፊቅህ (ስለ ጡሃራ፣ ሶላት…) 🔹ሲራ   (የነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና የሶሃቦችን ታሪክ…) 🔹ነቢያዊ ሐዲሶች… 🔹አደብ (ኢስላማዊ ስርኣት…) ✅ በፍጥነት በማስመዝገብ ልጆች በጊዜያቸው እንዲጠቀሙ ያድርጉ!! 🕰 የምዝገባ ቀን:- ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 28 ሰኣት:- በሁሉም ቀናት ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 ✅ ልብ ይበሉ! ሸሪዓን በጠበቀ መልኩ ሴቶችን በሴት ወንዶችን በወንድ ኡስታዞች እናስተምራለን 🏢 ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አድራሻ:- አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን 📞Tel:+251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ «ሰላምም ቀጥተኛውን ❴መንገድ❵ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡» 📚 [ሱረቱ ጣሀ - 47] 🏝💡💡💡🏝 ➴➴➴ https://t.me/AbuImranAselefy/8859
نمایش همه...
👍 1
🟢ጀግና አባት፣እናት እና ልጅ 🔪ለአሏህ ውዴት ብሎ ውድ ልጁን ሊያርድ ወሰነ❗️ 👌 የእውነተኛ ታዛዥነት ማሳያ 🌴 የኡዱህያ እርድ መነሻ ታሪክ 🟢አላህ ሀይማኖታችንን ሞልቶ፣ ከፀጋው አንበሻብሾን፣ ኢስላምን ወዶ ስለመረጠን ልናልቀው፣በተውሂድ ልናመልከውና ልናመሰግነው ይገባል‼️ ﴿ اليَومَ أَكمَلتُ لَكُم دِينَكُم وَأَتمَمتُ عَلَيكُم نِعمَتي وَرَضِيتُ لَكُمُ الإِسلامَ دِينًا ﴾ تقبل الله منا ومنكم አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር … 🎤 አቡ ሀመዊያ http://t.me/Abuhemewiya
نمایش همه...
የጀግኖች ማስታወሻ ኡዱህያ.mp33.71 MB
👍 1
የሰዎችን ድንበር ላለማለፍ ብለህ የአላህን ድንበር አትለፍ… የሰዎችን ህግ ለማክበር ብለህ የአላህን ህግ አትጣስ... ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ አላህን አታስከፍ… ከሰዎች ጋር ያለህን ውዴታ ሳይሆን ከአላህጋር ያለህን ውዴታ አጠንክረው በቃ መቼም ቢሆን በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ እንጅ በአላህ ጉዳይ  ማንንም አትፍራ ✅ኮፒ
نمایش همه...
👍 3
የሰዎችን ድንበር ላለማለፍ ብለህ የአላህን ድንበር አትለፍ… የሰዎችን ህግ ለማክበር ብለህ የአላህን ህግ አትጣስ... ሰዎችን ለማስደሰት ብለህ አላህን አታስከፍ… ከሰዎች ጋር ያለህን ውዴታ ሳይሆን ከአላህጋር ያለህን ውዴታ አጠንክረው በቃ መቼም ቢሆን በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ እንጅ በአላህ ጉዳይ  ማንንም አትፍራ ✅ኮፒ
نمایش همه...
Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit

- يا من قد بقي من عمره القليل، ولا يدري متى يقع الرحيل، كأنك بطرفك حين الموت يسيل، والروح تنزع والكرب ثقيل، والنقلة قد أزفت وأين المقيل؟! - ابن الجوزي - رحمه الله. - 📖 - رؤوس القوارير. @Um_Redwan_Bint_Mohamed ◅ስህተት አስተያየት ስታገኙ ጠቁሙኝ አላማየ መስተካከልብቻ ነውኢንሻአላህ

👉 ለአላህ ተብሎ የሚመሰረት ወንድማማችነት ምሳሌው ልክ እንደ አይንና እጅ ነው አይን ሲያለቅስ እጅ ይጠርጋል እጅ በሆነ ነገር ሲሰበር አይን ያለቅሳል። ይላሉ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው አላህ ለሱ ብለው ከሚወዳዱት ያድርገን. 🤲 https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
نمایش همه...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

የሁለቱ ዒዶች ሶላት አሰጋገድ የሁለቱ ዒዶች ሶላት ያለ አዘንና እቃማ ድምጽ ከፍ ተደርጎ የሚቀራበት ሁለት ረክዓ ሶላት ነው፡፡ የአሰጋገዱ ዝርዝር እንደሚከተለው ነው ፡- 1 - በመጀመሪያው ረክዓ ከእሕራም ተክቢራና ከእስትፍታሕ ዱዓእ በኋላ ከቃራኣ በፊት ሰባት ጊዜ ተክቢራ (አልሏሁ አክበር) ይላል፡፡ 2 - ተዐው’ዉዝና በስመላ ካለ በኋላ ወደ ቂራኣ በመግባት ፋቲሓና አንድ ሱራ ይቀራል፡፡ ከፋቲሓ በኋላ በሁለቱ ረክዓዎች በመጀመሪያው ሱረቱል አዕላ፣ በሁለተኛው ሱረቱል ጋሽያ ይቀራል፡፡ ወይም በመጀመሪያ ሱረቱ ቃፍ፣ በሁለተኛው ደግሞ ሱረት አልቀመርን ያነባል፡፡ 3 - በሁለተኛው ረክዓ ከመሸጋገሪያው ተክቢራ በኋላ አምስት ጊዜ ተክቢራ ያድርጋል፡፡ ትክክለኛው ከእያንዳንዱ ተክቢራ ጋር እጆችን ከፍ አለማድረግ ነው፡፡ 4 - በተክቢራዎቹ ጣልቃ አላህን ያመሰግናል፣ ያወድሳል፣ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶላት ያወርዳል፡፡ 5 - ሶላቱን በሰላምታ ካበቃ በኋላ ወደ ምንበሩ በመውጣት ሁለት ኹጥባዎችን ያድርጋል፤በኹጥባዎቹ መካከልም ለአፍታ ይቀመጣል፡፡ 6 - በሁለቱ የኹጥባው ክፍሎች በዒድ አልፍጥር ኢማሙ ከሁኔታው ጋር አግባብነት ያለውን ጉዳይ ያነሳል፡፡ በአልአድሓ ዒድ ኡድሕይ’ያን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችንና አግባብነት ያላቸው ሌሎች ጉዳዮችን ያነሳል፡፡ የሁለቱ ዒዶች ሶላት መስገጃ ቦታ ሱንናው የሁለቱን ዒዶች ሶላት በመስጊድ ሳይሆን በገላጣ መስገጃ ቦታ (ሙሰል’ላ) መስገድ ሲሆን፣ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ግን በመስጊድ ቢሰገድ ችግር የለውም፡፡ በሁለቱ ዒዶች ሶላት የሚወደዱ ነገሮች 1 - ለወንድ ከአልባሳቱ ምርጡን በመልበስ አጊጦ መሄድ፤ለሴቶች ግን ያለ ጌጣጌጥና ሽቶ መሄድ፡፡ 2 - ሰጋጅ ወደ ቦታው ማልዶ በመሄድ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ መገኘት፡፡ 3 - ሲሄዱ በአንድ ሲመለሱ ደግሞ በሌላ መንገድ መመለስ፡፡ ከተቻለ በእግር መጓዙ ይመረጣል፡፡ ከጃቢር (ረዐ) በተላለፈው መሰረት ‹‹ነቢዩ ﷺ የዒድ ቀን ሲሆን በሌላ መንገድ ይሄዱ ነበር፡፡›› ብለዋል፡፡ [በቡኻሪ የተዘገበ] 4 - በዒድ አልፍጥር ሶላት ከመሄድ በፊት ቁጥራቸው ኢተጋማሽ (ውትር) የሆነ (ሦስት ወይም አምስት) የተምር ፍሬዎችን መብላት፤ በአልአድሓ ከሶላት እስኪመለሱ ምንም አለመቅመስ፡፡ 5 - የዒድ አልፍጥርን ሶላት የዘካት አልፍጥርን ክፍያ ለመፈጸም ጊዜ ለማግኘት ማዘግየት፣ የአልአድሓ ዒድ ሶላትን ደግሞ ማልዶ መስገድ፡፡ ሁለቱን ዒዶች ከሚመለከቱ ድንጋጌዎች በከፊል 1 - ከዒድ ሶላት በፊትና በኋላ በመሰገጃ ቦታው ሱንና መስገድ የተጠላ (መክሩህ) ነው፡፡ በመስጊድ የሚሰገድ ከሆነ ግን ተሕይ’የቱል መስጅድ ይሰገዳል፡፡ 2 - የዒድ ሶላት ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ያመለጠው ሰው በአሰጋገዱ መሰረት ሰግዶ መተካት ሱንና ነው፡፡ ሁለቱን ረክዓዎች ተክቢራዎቻቸውን አሟልቶ የጎደለውን ተክቶ መፈጸም ይገባል፡፡ 3 - የዒድ ተክቢር አባባሉ የሚከተለው ነው፡- ‹‹አል’ሏሁ አክበር፣ አል’ሏሁ አክበር፣ ላእላሀ እል’ለል’ሏሁ፣ ወል’ሏሁ አክበር፣ አል’ሏሁ አክበሩ ወሊል’ላህል ሐምድ›› በተጨማሪም ‹‹አል’ሏሁ አክበር፣ አል’ሏሁ አክበር፣ አል’ሏሁ አክበሩ ከቢራ›› ማለትም ይቻላል፡፡ 4 - ለወንዶች በተክቢር ድምጽን ከፍ ማድረግ ሱንና ሲሆን፣ ሴት ድምጽ ዝቅ እንድታደርግ የታዘዘ ከመሆኑ አንጻር ሴቶች በተክቢር ድምጻቸውን ከፍ አያደርጉም፡፡ 5 - በዒድ አልፍጥር ተክቢር የሚደረገው ከዒዱ ማታ ጀምሮ ኢማሙ ለሶላት እስከሚነሳበት ጊዜ ነው፡፡ በዒድ አልአድሓ ከዐረፋ ቀን የሱብሕ ሶላት ጀምሮ እስከ አይ’ያሙ አት’ተሸሪቅ (ከዒዱ በኋላ ያሉት ሦስት ቀናት) የመጨረሻው ቀን አስር ሶላት ድረስ ሲሆን ይህ ሙቀየድ( ከሶላት በኃላ) የሚባል ነው። ሙጥለቁ ግን ዙል ሂጃ ከገባ ጀምሮ በማንኛውም ስዓት ነው፡፡ ወደ መስገጃው ሲኬድ መንገድ ላይ፣ እስኪሰገድ በተቀመጡበት ቦታ፣ በጀማዓ ከሚሰገዱ የግዴታ ሶላቶች በኋላ፣ በገበያ ቦታና በቤቶች . . ይደረጋል፡፡ መመሪያዎች 1 - ሙስሊሞች እርስ በርሳቸው ‹‹ተቀበለል’ሏሁ ምን’ና ወምንኩም›› (ከኛና ከናንተም አላህ ይቀበለን) ›› በማለት እንኳን አደረሳችሁ መባባል የተወደደ ነው፡፡ 2 - ሙስሊሞች በዒድ ቀን መደሰትና ደስታን መግለጽ፣ ዘመዶቻቸውንና ወዳጆቻቸውን እንኳን አደረሳችሁ ማለት የተወደደ ነው፡፡ 3 - ዒድ የተቋረጠ ዝምድናን ለመቀጠልና የተቀያየሙትን ለማስታረቅ ሊጠቀሙበት የሚገባ መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ 4 - በዒድ ዕለት መቃብሮችን መጎብኘት ያልተደነገገ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የዒድን ደስታና የመዝናኛ መንፈሱን የሚጻረር ነው፡፡ 5 - በሁለቱ ዒዶች ቤተሰብና ልጆችን አላህ ሐላል ባደረጋቸው ነገሮች በአልባሳት፣ በምግብና በመዝናኛዎች ማስደሰት የተደነገገ ነው፡፡ ሁለቱ ዒዶች የደስታ ና የመዝናኛ ቀናት ናቸውና፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹፡- በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ) በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፤እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው፤በላቸው፡፡›› [ዩኑስ፡58] 6 - የሙስሊሞች የደስታና የመዝናኛ በዓላትና ድግስ ከእስላም ትምሕርቶች፣ ከስነ ምግባር ሕጎቹና ከኣዳቡ ጋር የሚጻረሩ እንደ የተቃራኒ ጾታዎች መደበላለቅ (እኽትላጥ)፣ የሶላት ወቅቶችን ማሳለፍ፣ ሐራም የሆኑ ጨዋታ መጫወት፣ ዘፈን ማየትና ማዳመጥ ወዘተ. ያሉ ነገሮችን እንዲያካትት አይፈቀድም፡፡ https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123
نمایش همه...
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል

የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ በሀምዛ መስጂድ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል። 👇👇👇👇👇

https://t.me/sunah123

🎤  ለአረፋ ተጓዘዦች    የተከበራችሁ በየአመቱ ለዒደል አድሓ ቤተሰብ ዚያራ የምትጓዙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በመጀመሪያ ጉዟችን ከሓራም የራቀ ሊሆን ይገባል ። አጅ ነብይ ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ከመሄድ ፣ ከሙዚቃ ፣ ከጫት ፣ ከሲጋራ ፣ ካላስፈላጊ ቀልድና ንግግሮች የተጠበቀ ከተቻለ ሐዲስ እየሰማን ወይም እርስ በርሳችን እየተዋወስን አላህ አድረሶን ለቤተሰብ ዝያራ ስላበቃን እያመሰገንን መሆን አለበት ።     ሌላው ዲናችን ወላጅን ማስደሰት በጣም ትልቅ ቦታ ሰጥቶ መለኮታዊ በሆነው የአላህ ቃል ከሱ ሐቅ ቀጥሎ አውስቶታል ። በመሆኑም ወላጅን ለማስደሰት የሚሰሩ ነገሮች መጀመሪያ አላህ የፈቀዳቸውና የሚወዳቸው ሊሆኑ ይገባል ። አላህ እርም ( ሐራም ) ባደረገው ነገር ወላጅን ማስደሰት በራሱ ሐራም ስለሆነ ።      ወላጆቻችን ዱንያ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይራቡ ፣ እንዳይጠሙ ፣ እንዳይታረዙ ልብስና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ይዘን እነደምንሄደው ሁሉ አኼራ ላይ እንዳይቸገሩ ፣ እንዳይበዝኑ ፣ ከከሳሪዎች እንዳይሆኑ አኼራን የሚያጠፉ ነገሮችን በማሳወቅ እንደ ሽርክና ወደ ሽርክ የሚያዳርሱ ተግባሮችን በመንገር እንዲርቁና እንዲጠነቀቁ ፣ ከተለያዩ ወንጀሎች እንዲርቁ ማስታወስ ፣ ሐዲስ እንዲሰሙ መንገር ፣ የሽርክን አደገኝነት በጥሩ አገላለፅ በአስተማሪነት ስሜት ሳይሆን በጣም በተጨነቀ ልጅነት ስሜት ማስረዳት ያስፈልጋል ። በፍፁም የበላይነትና አውቃለሁ የሚል ስሜት ከኛ እንዳያዩ ማድረግ ።      ከጎረቤት ጋር ከአካባቢ ጋር ሊኖር የሚገባውን መልካም አኗኗር ማስታወስ ። የተቸገረ ሰው ከረዱ ያን ነገር እንዳያስታውሱት ፣ እንዳይመፃደቁ ፣ የተረዳው ሰው ለእነሱ እንዲተናነስላቸው እንዳይፈልጉ መርዳታቸውን እንዲረሱት መንገር ። ስለ ጎረቤት ሐቅ ፣ ስለ ዘመድ ሐቅ ፣ ስለባልና ሚስት ሐቅ ማስታወስ በጣም አስፈላጊ ነው ። በተቻለ መጠን እነዚህን ለመፈፀም ከጣርንና ከወንጀል ነገሮች ርቀን በዒባዳ ላይ ጠንክረን ለሰዎች በተግባር አሳይተን ዒዱን ካሳለፍን በአላህ ፈቃድ እጥፍ ድርብ ምንዳ ይዘን እንመለሳለን ።          አላህ ከተጠቃሚዎች ያድረገን ። በድጋሚ የተለቀቀ። http://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

📚አንገብጋቢ ሙሐዷረ ✅ ክፍል አንድ 👉 እውቀትን የሚስተካከለው ነገር የለም 👉 ቁርኣን ሁሉም ዒልም ነው ⚠️ ትክክለኛ ዒልም ሁለት ነገር ማስወገድ አለበት ሸህዋና ሹቡሃ። ⚠️ የሶስት ሰዎች ሁኔታ እና ደረጃ >< አውቆ የሚሰራ >< አውቆ የመይሰራ >< ያለ እውቀት የሚሰራ ⚠️ ትክክለኛ ዒልም ከሌላህ እወቅ ኸይር የለህም <> ከነበርከበት ጭቃ ከልወጣህ፣ <> ከነበርከበት ኩፍር ከልወጣህ፣ <> ከነበርከበት ሽርክ ከልወጣህ፣ <> ከነበርከበት ቢዳዓ ከልወጣህ ፣ <> ከነበርከበት ጅህልና ወጥተህ ዒልምን ከልተማርክ ኸይር የለብህም። ⚠️ ዑለማዎች በይኖሩ ሰዎች እንዳ እንሰሳ በኖሩ ነበር። ✅ بصوت أستاذنا وناصحنا أستاذ أبو حسان محمد بن بركا السلطي السلفي المشهور بالكرماني حفظه الله تعالى ✅ በኡስታዛችን በመካሪያችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ ( ኪርማኒይ) በመባል የሚተወቁት አላህ ይጠብቃቸው 👇👇👇 https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
نمایش همه...
ኡስታዝ_ኪርማኒይ_ሀፊዛሁሏህ_ወሲያ_ለጡላቦች.mp314.85 MB
👍 1
በአይነቱ ለየት ያለ ስርቆትየባልዋን ንብረት ትዘርፍና ወይም የሚስቱን ንብረት ይዘርፍና በፍርድ ቤት ተወሰነልኝ ይላሉ ፍርድ ቤት ሊሰጥህ ይችላል ግን ሀራሙን ሀላል አያረግልህም ፍርድቤት ቢወስንልሽም ሀራሙን ሀላል እሳቱን ደሞ  ጀነት አያረግልሽ
نمایش همه...
💯 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.