ch
Feedback
ስኬት Freshman 2019

ስኬት Freshman 2019

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 ስኬት Freshman 2019 的分析概览

频道 ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 415 名订阅者,在 教育 类别中位列第 9 691,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 688

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 415 名订阅者。

根据 31 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 487,过去 24 小时变化为 36,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.95% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 944 次浏览,首日通常累积 2 413 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 01 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

20 415
订阅者
+3624 小时
+6427
+48730
帖子存档
🙇‍♂️ሁሉም የጭንቅ ጊዜወች አልፈው አሁን ሁላችሁም መደበኛ የFreshman ተማሪወች ሆናችኋል👨‍🏫
🤲ፀሎታችሁ ተሰምቶ አሁን የምትፈልጉት ሆኗል ፈጣሪ ይመስገን🙏
📚ከዚህ በኋላ ስለ Freshman ትምህርቶች የተለያዩ ጠቃሚ መረጃወችን መስጠት እንጀምራለን🙌 🌐JOIN & SHEAR 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019

የ 2018 ዓ/ም የ Remedial ውጤት ይፋ ሆኗል 🌐በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ውጤት ስለተለቀቀ ከዚህ ሰአት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ መመልከቻ Link👇 👉 https://result.ethernet.edu.et በሁለቱ ካልሰራላችሁና Network ካስቸገራቹ Group ላይ እናይላችኋለን @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019

🥰ውድ የስኬት Freshman ቤተሰቦች በ2019 ወደ ፍሬሽማን ስትገቡ የምትማሯቸው ኮርሶች አዲስ እንዳይሆንባችሁ ስለ ሁሉም ኮርሶች አጫጭር ገለፃ እንሰጣቹሀለን🙌 🏢መግባት ስለምትፈልጉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የተለያዩ መረጃወችን እየሰጠናችሁ ጎን ለጎን ከ ፍሬሽማን ትምህርቶች ጋር ከወዲሁ እንድትላመዱ እናደርጋለን✍️ 👨‍🏫በተጨማሪም ዩኒቨርስቲ ላይ እንዴት ውጤታማ እንደምትሆኑ እና እንዴት ከፍተኛ GPA መስራት እንደምትችሉ የተለያየ 💡ቲፖችን እንጠቁማቹሀለን✍️ 🌐JOIN👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019

📚 ውዶቼ በ Freshman የትምህርት ቆይታችሁ ሙሉውን አመት 20 ኮርሶችን ነው የምትወስዱት እነዚህን ማለት ነው 👇👇 📌 first semester 1. 📚 Communicative English 1 2. 📚 Geography 3. 📚 physcholgy 4. 📚 Logic And critical Thinking 5. 📚Physical Fitness 6. 📚general physics 7. 📚Economics 8.📚 Maths for natural. 9.📚 Maths for social 📌 second semester ! 10.📚Inclusiveness 11.📚Introduction to Emerging Technology 12. 📚 Anthropology 13.📚 Global trend 14.📚 Civic and moral education 15.📚 General chemistry 16.📚 General biology 17.📚 Entrepreneurship 18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa 19. 📚 applied maths one 20.📚 Communicative English 2 🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ። 🙌 ቀጣይ ደግሞ እያንዳንዳቸው በውስጣቸው ስንት Chapter እንደያዙ እና Highlight ፣ Highlighታቸውን ቀንጨብ ቀንጨብ አድርገን እናያቸዋለን ግንዛቤ ፈጥራችሁ ወደ ግቢያችሁ እንድትገቡ☺️ @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከና
+1
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopia @tikvahethiopia

ምክር ቢጤ 💡 📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ 📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛️ እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯 በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍። ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥️⚡። 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟 ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐። 👨‍🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪። 📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥️፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨። ✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️ እንደ አዲስ አበባ 🏢፣ ባህርዳር 🌊፣ ጎንደር 🏰 ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departmentዎች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ ⚔️። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች 🧠 ከነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ (GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት 📈። ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯። 📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙️ የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯! 🕊️ ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ!
🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ Remedial እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌
📥ስለ Freshman ማንኛውም መረጃ ለማግኘት 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 📥ስለ Remedial ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት👇 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

#ሰበር🔥 የአፕትቲዩድ እና ባይሎጂ ፈተና ላይ የእርማት ችግር  መኖሩ የትምህርት  ቤት አመራሮች  እገለጹ ነው በተለይ  00 የሚል ውጤቶች መብራከታቸውን ለሚመለከተው አካል ማመልከታቸውን ገልጸዋል ሚሳጣቸውን ምላሽ በቀጣይ እናቀርባለን ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊

📚 ውዶቼ በ Freshman የትምህርት ቆይታችሁ ሙሉውን አመት 20 ኮርሶችን ነው የምትወስዱት እነዚህን ማለት ነው 👇👇 📌 first semester 1. 📚 Communicative English 1 2. 📚 Geography 3. 📚 physcholgy 4. 📚 Logic And critical Thinking 5. 📚Physical Fitness 6. 📚general physics 7. 📚Economics 8.📚 Maths for natural. 9.📚 Maths for social 📌 second semester ! 10.📚Inclusiveness 11.📚Introduction to Emerging Technology 12. 📚 Anthropology 13.📚 Global trend 14.📚 Civic and moral education 15.📚 General chemistry 16.📚 General biology 17.📚 Entrepreneurship 18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa 19. 📚 applied maths one 20.📚 Communicative English 2 🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ። @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🙌 ጉዞ ወደ ፍሬሽ ተያይዞ!!! ፈጣሪ አግዞን እዚህ ደርሰናል ከ እንግዲህ በሷችሁን እና ቆሏችሁን አዘጋጁ 😂 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🏢የትኛው University መግባት ትፈልጋላችሁ❓ የምትገቡበት University የወደፊት እጣ ፈንታችሁ ስለሚወስነው ተጠንቃችሁን መሙላት ይኖርባቹሀል🙌ስለዚህ መግባት ስለምትፈልጉበት University ትክክለኛ መረጃ ከወዲሁ ማጣራት አለባችሁ🔎 👨‍🏫መግባት ስለምትፈልጉበት ዩኒቨርስቲ ማንኛውንም መረጃ🗞፤የሚሰጡት Department፤ 🙌እንዲሁም ስለ ግቢወች አጠቃላይ መረጃ ማወቅ ከፈለጋችሁ⬇️ 🌐ከታች የሁሉንም ግቢወችን ትክክለኛ መረጃ የምታገኙበት Link አስቀምጠንላቹሀል የሁሉም ግቢወችን መገኛ Link ይዘንላችሁ መጠናል👇 ►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►►◄ ◾️1. Addis Ababa University 👉https://t.me/+kjbUC9mv2nYxODg8 ◾️2. Adigrat University 👉https://t.me/+4GFV8NRH4JAzMWJk ◾️3. Ambo University 👉https://t.me/+jEcK2xgQQ8FhNzE0 ◾️4. Arba Minch University 👉https://t.me/+mNAOFz5Vz5oxYTc0 ◾️5. Bahir Dar University 👉https://t.me/+-_fMGYvWHOc3YWE0 ◾️6. Debre Berhan University 👉https://t.me/+E6Tqa0WFtO0zZTU8 ◾️7. Debre Markos University 👉https://t.me/+UPOvCu6ALsozN2E0 ◾️8. Debre Tabor University 👉https://t.me/+KdkRS47kRFhjZDRk ◾️9. Dire Dawa University 👉https://t.me/+sO1z547D1wswYWU0 ◾️10. Gondar University 👉https://t.me/+NiHKfvA4UnthZjA8 ◾️11. Haramaya University 👉https://t.me/+D-9FFizTuCBlMjI0 ◾️12. Hawassa University 👉https://t.me/+HngezzJvYlFlMDE0 ◾️13. Jigjiga University 👉https://t.me/+8FJE3_fpEREwN2U0 ◾️14. Jimma University 👉https://t.me/+OIJG-AE7_mc3YTlk ◾️15. Madda Walabu University 👉https://t.me/+Yw-kvaZoOXBmZTY0 ◾️16. Mekelle University 👉https://t.me/+3dyHYw0FEN5jOWI0 ◾️17. Mizan-Tepi University 👉https://t.me/+sYA3RvoKA1EwMzhk ◾️18. Wollega University 👉https://t.me/+LCVOe_wOENBjZjI0 ◾️19. Wolaita Sodo University 👉https://t.me/+zSWbfZAvYhFkYjRk ◾️20. Wollo University 👉https://t.me/+j41f_PH09G41YTRk ◾️21. Samara University 👉https://t.me/+JfuBF6Aily4zNTU0 ◾️22. Bule Hora University 👉https://t.me/+IkjTSm0HfOUzODI8 ◾️23. Dilla University 👉https://t.me/+fSpTg5TAh2Q2ZWI0 ◾️24. Wolkite University 👉https://t.me/+Q3PD7b9y4us3YzNk ◾️25. Oda Bultum University 👉https://t.me/+xyN4q7vXNlA5MjA0 ◾️26. Selale University 👉https://t.me/+UvkjbHOP6fM5ZGNk ◾️27. Jinka University 👉https://t.me/+pzA1_LFiT741Mzc0 ◾️28. Raya University 👉https://t.me/+YxDuQHDl8xYwMDM0 ◾️29. Gambella University 👉https://t.me/+9b_KR3P9I6plZWY0 ◾️30. Debark University 👉https://t.me/+29V5cn1mAUwxYTA0 ◾️31. Bonga University 👉https://t.me/+1ygI0A5qTfw3NWM0 ◾️32. Dembi Dolo University 👉https://t.me/+J5UCyA7aXlFkNzU8 ◾️33. Injibara University 👉https://t.me/+ImTY-K0wvt1iNmNk ◾️34. Mekdela Amba University 👉https://t.me/+p8duS44URg5mZjc0 ◾️35. Wachama University 👉https://t.me/+BVp5dWldQhFjY2E0 ◾️36. Kebridahar University 👉https://t.me/+BqR6S5p3_5syNDJk ◾️37.Woldiya University 👉https://t.me/+Scr5xZAP6wQ3M2E0 ◾️38.Arsi University 👉https://t.me/+C61c4NrEDVc4MGQ0 ◾️39.Asosa University 👉https://t.me/+3RA18JLZ-5BjYTM0 ◾️40.Axum University 👉https://t.me/+ZybPdhAJDtA4YzU0

ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው    የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @Siket_Academy_Official

ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው    https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @Siket_Academy_Official

🌟የ 2018 Entrance ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉 🙏ክብር ለፈጣሪ በስተመጨረሻም ያሰባችሁት ተሳክቷል 🤲 🌐በ 2019 ዓ.ም University Freshman ከመ
🌟የ 2018 Entrance ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
🙏ክብር ለፈጣሪ በስተመጨረሻም ያሰባችሁት ተሳክቷል 🤲
🌐በ 2019 ዓ.ም University Freshman ከመቀላቀላችሁ በፊት አስቀድማችሁ👇 1️⃣ ሀገር ድጋሚ ከማስተካከላችሁ በፊት ስለሁሉም ዩኒቨርስቲወች ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት፤ 2️⃣በሁሉም ግቢወች ስለሚሰጡ እያንዳንዱ ኮርሶችን መረጃ ለማግኘት፤ 3️⃣ባጠቃላይ ስለ Freshman ትምህርት የተለያዩ መረጃወችን እናደርሳቹሀለን🙌 📥Join Our Channel👇 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

#ትኩረት ⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ። @Siket_Academy_Official
#ትኩረት ⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ። @Siket_Academy_Official

🙌 ስንጓጓለት የነበረው ውጤታችን 2 ስዓት ቀረው😍 Connection ስለሚጨናነቅ አልሰራላችሁ ካለ ከታች ባለው Username የ አድሜሽን ኮድ እና ስማችሁን ላኩልን እናይላችኋለን @sosi2388 @Mom12_23 @Kkido12 @Bibi232 @Sana58281 @En_tra18 @BiBi721 @Orbi_15

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገ
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል። እኛም ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamily @tikvahethiopia

🙌ባለፉት አመታት ውጤት ከመለቀቁ  ከሰአታት በፊት ትምህርት ሚንስቴር ያሳውቅ ነበር 🌐የሚታዩባቸው አማራጮችንም ቀድሞ ያሳውቅ ነበር በዚህ አመት ግን እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም 🙌ስለዚህ አሁንም ቀድመው ሳያሳውቁ  ምንም ነገር አይለቀቅም 🙅‍♂️ማለት ነው። 🛌አሁን ደግሞ ለሊት ነው መቼም አሁን ተነስተው ቀድመው አያሳውቁንም🤷‍♀️ ይህ ማለት ዛሬ ለሊት አይለቀቅም ብለን እናስባለን🙌 📣ደግሞ ቀድሞ ባየ አይደለም እኮ የሚታለፈው🙌  ነገ ረጂም ቀን ነው የሚሆነው  አሁን ተረጋግታችሁ ተኙ🙏 📥ለትክክለኛ እና ፈጣን መረጃ Join👇 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣 🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤ 🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን 🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏 ✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤ 🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name  እናስቀምጥላቹሀለን  ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል

🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣 🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤ 🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን 🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏 ✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤ 🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name  እናስቀምጥላቹሀለን  ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል