9 999
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-717 روز
-36330 روز
آرشیو پست ها
9 999
ሰልሀዲን አዩቢ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቀ ያለ እስኪ ? 😍
ነገ ይጠብቁን ❤️
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ሰላሐዲን አዩቢ 10 (19&20) ክፍል ማስታወቂያ 🔥🔥
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
Repost from የቱርክ ተከታታይ ፊልም
SELEHADDIN EYUUBI
ክፍል፡ 17A.B & 18A.B
የቪዲዮ ጥራት 📎: HD
ያለ ትርጉም
@ertugrulkuruls @ertugrulkuruls
9 999
- እናንት ሙስሊሞች ናችሁ, ለምንድነው እኛን የረዳችሁን?
- ሙስሊም፦ መጀመሪያ የሰው እምነት ሳይሆን ፤ ጨቋኝ ወይስ ተጨቋኝ መሆኑ ነው ምያየው።
ከሰላሐዲን ምርጥ ትምህርት 🥰
9 999
ሰላሐዲን አል አዩቢ የ 9ኛ ክፍል (17&18) ማስታወቂያ 🔥🔥
ሰላሐዲን ቀጣይ ክፍል በጣም አጓጊ ነው
ማስታወቂያው ላይ እንዳየነው ብዙ ክስተት ይከሰታል 🔥
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
ሰላሐዲን አል አዩቢ የአየር ሁኔታ ቱርክ ውስጥ በጣም ከባድ በመሆኑ ምክንያት የቀጣይ ክፍል ቀረፃ ሙሉ ለሙሉ ስላልተጠናቀቀ በዚህ ሳምንት አድስ ክፍል አይኖርም
ወደ January 22 ተላልፎዋል 😔
9 999
አልፓርሰላን ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል ላይ የሞተው መሊክ ሐሰን
ሰላሐዲን ውስጥ ደግሞ አሁን የሱ አልፕ ዴሚርጃን አልፕ በመሆን እየተወነ ይገኛል !
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
@Selhaddin_Eyyubi_ETH
9 999
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም .....
አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films
እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433
እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amh
ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic
ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh
ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX
ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls
Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd
4-3-3 Films የነፃ ፊልሞች መገኛ 🔥
9 999
የሀሻሾች ጀነት
እንደምታወቀው የሀሻሾችን ቡድን የመሰረተው ሐሰን ሰባህ ነው
ሀሰን ሳባህ ተከታዮቹን ለመቆጣጠር አዲስ እቅድ እና ዘዴ አወጣ። የኢስማኢሊያ ቡድን ባህላዊ አሰራር ጉድለቶችን ተረድቶ ለሰዎች ጀነትን እና ዘላለማዊ ደስታን በአፍ ብቻ ቃል መግባት ብቻውን በቂ ስላልነበረ በሁለት ረጃጅም ተራሮች መካከል በምትገኝ ውብ ሸለቆ ውስጥ ያንን ጀነት ፈጠረ፣ በውስጧም የአትክልት ስፍራዎችን ሠራ፣ በጣፋጭ ፍራፍሬዎችና በውሸት ወርቅ እና በጌጣጌጦች የተጌጡ ቤተ መንግሥቶች ገነባ፣ በማር በወተት እና በወይን ጠጅ የተሞላ ቦዮችን ፈጠረ።
በተጨማሪም በመጫወት, በመዘመር እና በዳንስ የተካኑ ቆንጆ ሴት ልጆችን አመጣ, ቤተ መንግሥቱንም ለቀው እንዲወጡ አይፈቀድላቸውም.
ይህችን ጀነት ከአይን ለመደበቅ ለቦታው ብልህ የሆነ አርክቴክቸር ፈጠረለት ስለዚህ በድብቅ ጠባብ መተላለፍያ መንገድ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሊገባበት አይችልም
አንድ ፊዳኢ ወደዚህ ጀነት ለማስገባትም አፊዮን ተጠቅመው ራሱን እንዲስት ካደረጉ በኃላ አስገብተዉት ያዝናኑታል ከዛም አሁንም ራሱን እንዲስት አድርገውት ይመልሱታል ከዛ በኃላ ያ ሰውዬ ወደዚህ ጀነት ለመመለስ ራስህን አጥፋ ቢባል እንኳን አድርግ የተባለውን ሁሉ ያደርጋል
እውነትም በጣም አስፈሪ ነገር ነው
@Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
