fa
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

رفتن به کانال در Telegram

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Nowi Fx

کانال Nowi Fx (@ebs_crypto) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 582 مشترک است و جایگاه 9 120 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 879 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 582 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -536 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 3.08% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 357 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

11 582
مشترکین
-1324 ساعت
-947 روز
-53630 روز
آرشیو پست ها
Nowi Fx
11 575
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 14A.B የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ✅በትርጉም🇪🇹 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 13A.B የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ✅በትርጉም🇪🇹 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 13A.B & 14A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 13A.B & 14A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ተዋዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ (ኖያን) ከሰላሐዲን አል አዩቢ ቀጣይ ክፍል የተራራው ንጉስ በ ረሺዱዲን ስናን ሚና የባጥንዮች (ሀሻሾች) መሪ ነገ ከሰዐት በኃላ ይጠብቁን @Selhaddin_Eyyubi_E
+1
ተዋዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ (ኖያን) ከሰላሐዲን አል አዩቢ ቀጣይ ክፍል የተራራው ንጉስ በ ረሺዱዲን ስናን ሚና የባጥንዮች (ሀሻሾች) መሪ ነገ ከሰዐት በኃላ ይጠብቁን @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ዴስታን ተከታታይ ፊልም ውስጥ ያማን ሆኖ የተወነው ተዋናይ በሰላሐዲን አልፕ ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሏል ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
+1
ዴስታን ተከታታይ ፊልም ውስጥ ያማን ሆኖ የተወነው ተዋናይ በሰላሐዲን አልፕ ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሏል ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ጀላል ኣል (አብዱረሕማን ጋዚ) እና እብራሂም ባላባን 🥰 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
+1
ጀላል ኣል (አብዱረሕማን ጋዚ) እና እብራሂም ባላባን 🥰 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
Kudus Fatihi Selahaddin Eyyubi 12 በትርጉም ❤️🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
Kudus Fatihi Selahaddin Eyyubi 11 በትርጉም ❤️🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 11A.B & 12A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 11A.B & 12A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ሰልጁክ ውስጥ ቀስተኛው ባላባን ሆኖ የተወነው ተዋናይ ኢብራሂም ባላባን ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
ሰልጁክ ውስጥ ቀስተኛው ባላባን ሆኖ የተወነው ተዋናይ ኢብራሂም ባላባን ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ሰላሐዲን 5ኛውን ክፍል (9&10) እንዴት አያችሁት እስኪ አስተውላችሁ ከሆነም የ ፊልሙ ክላሲካል ሙሉ ለሙሉ ተቀይሮዋል እሱንስ እንዴት አያችሁት 🥰 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhadd
+4
ሰላሐዲን 5ኛውን ክፍል (9&10) እንዴት አያችሁት እስኪ አስተውላችሁ ከሆነም የ ፊልሙ ክላሲካል ሙሉ ለሙሉ ተቀይሮዋል እሱንስ እንዴት አያችሁት 🥰 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
የውግያ ብቃታቸው ይመሳሰልብኛል የሚስጥሩ ጉዳይም እንደዛው @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
የውግያ ብቃታቸው ይመሳሰልብኛል የሚስጥሩ ጉዳይም እንደዛው @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
በ ኖያን የምናውቀው ተወዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ ሸይኩል ጀበል ተብሎ በምታወቀው በ ራሽደዲን ሲናን ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል ራሽደዲን ሲናን ሐሰን ሰባህ የመሰረታቸው የሽብርተኞች
በ ኖያን የምናውቀው ተወዳጁ ተዋናይ ባሪሽ ባግጂ ሸይኩል ጀበል ተብሎ በምታወቀው በ ራሽደዲን ሲናን ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልምን ተቀላቅሎዋል ራሽደዲን ሲናን ሐሰን ሰባህ የመሰረታቸው የሽብርተኞች ቡድን የሀሻሾች ታዋቂ መሪ ነበር በሰላሐዲን ዘመንም የሱ ቀንደኛ ጠላት ነበር @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 10A.B የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ✅በትርጉም🇪🇹

Nowi Fx
11 575
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል 9 የቪዲዮ ጥራት 📎: HD

Nowi Fx
11 575
ሰልሀዲን አዩቢ 9/10 ትሬለር ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ዓለም ላይ በአብዱረሕማን ጋዚ የሚታወቀው ተወዳጁ ተዋናይ ጀላል ኣል በ"አድሲዝ ቤይ" ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ተከታታይ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_
ዓለም ላይ በአብዱረሕማን ጋዚ የሚታወቀው ተወዳጁ ተዋናይ ጀላል ኣል በ"አድሲዝ ቤይ" ሚና ሰላሐዲን አል አዩቢ ተከታታይ ፊልምን ተቀላቅሎዋል 🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
በሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም ቀረፃ ቦታ የእሳት አደጋ እንደተከሰተ የፊልሙ ፕሮዲውሰር ኤምሬ ኮኑክ አሳወቀ ! አደጋው ብዙ ንብረቶች ላይ ጉዳት ብያደርስም አንድም ሰው እንዳልተጎዳ አሳውቆዋል። @Sel
+2
በሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም ቀረፃ ቦታ የእሳት አደጋ እንደተከሰተ የፊልሙ ፕሮዲውሰር ኤምሬ ኮኑክ አሳወቀ ! አደጋው ብዙ ንብረቶች ላይ ጉዳት ብያደርስም አንድም ሰው እንዳልተጎዳ አሳውቆዋል። @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
የአክሊ ፊልም ፕሮዳክሽን ዋና ዳይሬክተር እናት ዛሬ ስለሞተች ዛሬ ይቀርብ የነበረው የሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም አዱሱ ክፍል ወደ ቀጣይ ሳምንት ተላልፎዋል 😔 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @S
+1
የአክሊ ፊልም ፕሮዳክሽን ዋና ዳይሬክተር እናት ዛሬ ስለሞተች ዛሬ ይቀርብ የነበረው የሰላሐዲን አል አዩቢ ፊልም አዱሱ ክፍል ወደ ቀጣይ ሳምንት ተላልፎዋል 😔 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
11 575
ሰላሁዲን አል አዪቢ ሰላሁዲን ከአባቱ ነጅሙዲን ቢን ሻዚ ቢን መርዋን አል አዩቢ እና ከእናታቸው ፋጢማ በጊዜው በአባሲያድ እጅ ከወደቀችው ድቪን ከምትቢለዋ ከአሁኗ የአርሜንያ ከተማ ሸሽተው ወደ ዘንኪ ጥገኝነት ፍለጋ ሽሽት ላይ እያሉ በ 1137 በአባሲድ ግዛት ስር በምትገኘዋ ትርኪት ከተማ ተወለደ ። በጊዜው በአባሲድ ስርወ መንግስት እና በዘንኪ ስርወ መንግስት መሀል ቅርሾ ስለነበር ነጅሙዲንን ..ኢማዱዲን አታቢክ ዘንኪን እረድተሀል የሚል እና ወንድሙ ሼርኮ የአሚር ወንድም መግደሉ ነበር መነሻው ። ነጅሙዲን በሳል ፓለቲከኛ እና ሙጃሂድ ነበሩ ። በጊዜው ደግሞ ከመስቀለኞች ጋር በድፍረት እየተዋጋ የነበረው የኑረዲን ዘንኪ አባት ኢማዱዲን አታቢክ ዘንኪ ብቻ ነበር ። ከዘመቻዎቹ መሀከል * አታሪብ ዘመቻ 1130 ከንጉስ ባልይዊን ጋር ይተደረገ ጦርነት * አር ረፊኒየህ 1133 ጨምሮ ከ 10 በላይ ዘመቻዎችን ከቴምፕላሮች ጋር በማካሄድ በድል የተወጣ ጦር ሜዳ ፍራሹ ነው ለሱ የተባለለት ሙጃሂድ እና ጀግና መሪ ነበር ። ራሱ ባሳደገው አገልጋዩ በክህደት በ 1146 ተገሎ እስኪሞት ድረስ ። ከአባቱ ህልፈት በኋላ ቦታውን የተረከበው 2 ኛ ልጁ ኑረዲን መህሙድ ዘንኪ ሲሆን እሱም አይናፋር ጀግና ሙጃሂድ ዛሂድ በሳል ፓለቲከኛ ጭምር ነበር ። እንደ አባቱ ሀይለኛ ሳይሆን ለስላሳ እና ብልህ መሪ ነበር። ሀታ በህልሙ ረሱል ( ሰዐወ) መጥተው ) መዲና ድረስ ሄዶ የረሱልን የተከበረ ገላ ሊሰርቁ የነበሩትን መስቀለኞችን * ቀን ቀን ዓቢድ ማታ ሰው ሲተኛ ከቤታቸው ስር መሬት እየቆፈሩ የውስጥ ለውስጥ መንገድ በማዘጋጀት * እስከ ረሱል ሰ.ዐ.ወ ቤት ድረስ የመሬት ውስጥ መንገድ ሰርተው የተከበረ ገላቸውን ለመውሰድ ከመስቀለኞች የተላኩ ሰላዮችን የያዘ ሰው ነበር ። ረሱል በህልሙ መተው ... ከደማስቆ ተነስቶ መዲና በመምጣት ኑረዲን ስልጣን ስይዝ ሰላሁዲን የ 9 ዓመት ልጅ ነበር ። በጊዜው መቀመጫቸው ሀለብ እና መውሱል የነበረ ቢሆንም ከሙኡዩዲን አነር ሞት በኋላ በ 1154 በከተማው ህዝብ እርዳታ ያለ ጦርነት ኑረዲን ደማስቆ በመግባት ዋና መቀመጫዉን ወደ ደማስቆ አዞሩት ። ከዛ 1 ዓመት ቀደም ብሎ በ 1153 በፋጢሚያዎች አስተዳደር ስር የነበረችው አስቀላን በቴምፕላሮች እጅ ገባች ። ልብ በሉ እንግዲህ በዚህ ግዜ ሰላሁዲን 16ኛ ዓመቱ ላይ ነበር ። የኑረዲን ባለቤት ኢስመቱዲን ኻቱን በጊዜው ዲመሽቅን ( ደማስቆን ) ያስተዳድር የነበረው የ ሙእዩዲን አነር ልጅ ስትሆን ብልህ መልከ መልካም እና አስተዋይ እንስት ጭምር ነበረች ። ኢስመቱዲን ከኑረዲን መህሙድ ዘንኪ ህልፈት (1174 )በኋሏ እስከ እለተ ህልፈቷ ድረስ ( 1186) የ ሰላሁዲን አል አዪቢ ባለቤት በመሆን ቆይታለች ። ..... Note :- የቱርኩ ፊልም ላይ የሚታየውን ጥቃቅን ስህተት ለማረም ያክል

Nowi Fx - آمار و تحلیل کانال تلگرام @ebs_crypto