uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Nowi Fx

Nowi Fx

Закритий канал

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Показати більше
9 999
Підписники
Немає даних24 години
-717 днів
-36330 днів
Архів дописів
Nowi Fx
9 999
ሰልሀዲን አዩቢ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቀ ያለ እስኪ ? 😍 ነገ ይጠብቁን ❤️ https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH
ሰልሀዲን አዩቢ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቀ ያለ እስኪ ? 😍 ነገ ይጠብቁን ❤️ https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999
ሰላሐዲን አዩቢ 10 (19&20) ክፍል ማስታወቂያ 🔥🔥 https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH https://t.me/Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 18 የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ✅በትርጉም🇪🇹 @Kurulus_Osman_ET @Kurulus_Osman_ET

Nowi Fx
9 999
Kudus Fatihi Selahaddin Eyyubi 18.mp4638.53 MB

Nowi Fx
9 999
Kudus Fatihi Selahaddin Eyyubi 17.avi573.01 MB

Nowi Fx
9 999
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 17A.B & 18A.B የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ያለ ትርጉም @ertugrulkuruls  @ertugrulkuruls

Nowi Fx
9 999
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 17A.B & 18A.B ⚔🛡 ያለ ትርጉም
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 17A.B & 18A.B ⚔🛡 ያለ ትርጉም

Nowi Fx
9 999
- እናንት ሙስሊሞች ናችሁ, ለምንድነው እኛን የረዳችሁን? - ሙስሊም፦ መጀመሪያ የሰው እምነት ሳይሆን ፤ ጨቋኝ ወይስ ተጨቋኝ መሆኑ ነው ምያየው። ከሰላሐዲን ምርጥ ትምህርት 🥰
- እናንት ሙስሊሞች ናችሁ, ለምንድነው እኛን የረዳችሁን? - ሙስሊም፦ መጀመሪያ የሰው እምነት ሳይሆን ፤ ጨቋኝ ወይስ ተጨቋኝ መሆኑ ነው ምያየው። ከሰላሐዲን ምርጥ ትምህርት 🥰

Nowi Fx
9 999
photo content

Nowi Fx
9 999
ሰላሐዲን አል አዩቢ የ 9ኛ ክፍል (17&18) ማስታወቂያ 🔥🔥 ሰላሐዲን ቀጣይ ክፍል በጣም አጓጊ ነው ማስታወቂያው ላይ እንዳየነው ብዙ ክስተት ይከሰታል 🔥 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999
ሰልሃዲን አዩቢ በዚ ሳምንት የለም🙏🏿
ሰልሃዲን አዩቢ በዚ ሳምንት የለም🙏🏿

Nowi Fx
9 999
ሰላሐዲን አል አዩቢ የአየር ሁኔታ ቱርክ ውስጥ በጣም ከባድ በመሆኑ ምክንያት የቀጣይ ክፍል ቀረፃ ሙሉ ለሙሉ ስላልተጠናቀቀ በዚህ ሳምንት አድስ ክፍል አይኖርም ወደ January 22 ተላልፎዋል 😔
ሰላሐዲን አል አዩቢ የአየር ሁኔታ ቱርክ ውስጥ በጣም ከባድ በመሆኑ ምክንያት የቀጣይ ክፍል ቀረፃ ሙሉ ለሙሉ ስላልተጠናቀቀ በዚህ ሳምንት አድስ ክፍል አይኖርም ወደ January 22 ተላልፎዋል 😔

Nowi Fx
9 999
" በውሸት በገነባኸው አለም ላይ ምንም ቦታ የለኝም" ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
" በውሸት በገነባኸው አለም ላይ ምንም ቦታ የለኝም" ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999

Nowi Fx
9 999
አልፓርሰላን ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል ላይ የሞተው መሊክ ሐሰን ሰላሐዲን ውስጥ ደግሞ አሁን የሱ አልፕ ዴሚርጃን አልፕ በመሆን እየተወነ ይገኛል ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin
አልፓርሰላን ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል ላይ የሞተው መሊክ ሐሰን ሰላሐዲን ውስጥ ደግሞ አሁን የሱ አልፕ ዴሚርጃን አልፕ በመሆን እየተወነ ይገኛል ! @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..... አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433 እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amh ህንድ በትርጉም 👉
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..... አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films እንግሊዘኛ ፊልም👉 @Films_433 እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amh ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh ተከታታይ ፊልም ያለ ትርጉም👉 @SeriesBayX ቱርክ ፊልሞች 👉 @ertugrulkuruls Animation ፊልም 👉 @Animation_FilmsHd 4-3-3 Films የነፃ ፊልሞች መገኛ 🔥

Nowi Fx
9 999
SELEHADDIN EYUUBI ክፍል፡ 16 የቪዲዮ ጥራት 📎: HD ✅በትርጉም🇪🇹 @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999

Nowi Fx
9 999
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 15A.B & 16A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH
🛡⚔ 🅂ELEHADDIN 🄴YUUBI 15A.B & 16A.B ⚔🛡 በትርጉም @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH

Nowi Fx
9 999
የሀሻሾች ጀነት እንደምታወቀው የሀሻሾችን ቡድን የመሰረተው ሐሰን ሰባህ ነው ሀሰን ሳባህ ተከታዮቹን ለመቆጣጠር አዲስ እቅድ እና ዘዴ አወጣ። የኢስማኢሊያ ቡድን ባህላዊ አሰራር ጉድለቶችን ተረድቶ ለሰ
+3
የሀሻሾች ጀነት እንደምታወቀው የሀሻሾችን ቡድን የመሰረተው ሐሰን ሰባህ ነው ሀሰን ሳባህ ተከታዮቹን ለመቆጣጠር አዲስ እቅድ እና ዘዴ አወጣ። የኢስማኢሊያ ቡድን ባህላዊ አሰራር ጉድለቶችን ተረድቶ ለሰዎች ጀነትን እና ዘላለማዊ ደስታን በአፍ ብቻ ቃል መግባት ብቻውን በቂ ስላልነበረ በሁለት ረጃጅም ተራሮች መካከል በምትገኝ ውብ ሸለቆ ውስጥ ያንን ጀነት ፈጠረ፣ በውስጧም የአትክልት ስፍራዎችን ሠራ፣ በጣፋጭ ፍራፍሬዎችና በውሸት ወርቅ እና በጌጣጌጦች የተጌጡ ቤተ መንግሥቶች ገነባ፣ በማር በወተት እና በወይን ጠጅ የተሞላ ቦዮችን ፈጠረ። በተጨማሪም በመጫወት, በመዘመር እና በዳንስ የተካኑ ቆንጆ ሴት ልጆችን አመጣ, ቤተ መንግሥቱንም ለቀው እንዲወጡ አይፈቀድላቸውም. ይህችን ጀነት ከአይን ለመደበቅ ለቦታው ብልህ የሆነ አርክቴክቸር ፈጠረለት ስለዚህ በድብቅ ጠባብ መተላለፍያ መንገድ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሊገባበት አይችልም አንድ ፊዳኢ ወደዚህ ጀነት ለማስገባትም አፊዮን ተጠቅመው ራሱን እንዲስት ካደረጉ በኃላ አስገብተዉት ያዝናኑታል ከዛም አሁንም ራሱን እንዲስት አድርገውት ይመልሱታል ከዛ በኃላ ያ ሰውዬ ወደዚህ ጀነት ለመመለስ ራስህን አጥፋ ቢባል እንኳን አድርግ የተባለውን ሁሉ ያደርጋል እውነትም በጣም አስፈሪ ነገር ነው @Selhaddin_Eyyubi_ETH @Selhaddin_Eyyubi_ETH