uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء

Kanalga Telegram’da o‘tish

❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء analitikasi

የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء (@path_of_the_prophets) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 27 079 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 2 690-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 347-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 27 079 obunachiga ega bo‘ldi.

19 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -469 ga, so‘nggi 24 soatda esa -16 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 8.44% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.65% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 285 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 260 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 7 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“❝ ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ❞ [ ሱረቱ ዩሱፍ - 108 ]”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 20 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

27 079
Obunachilar
-1624 soatlar
-1217 kun
-46930 kun
Postlar arxiv
🎙🫀🥰 ይህ ወንድማችን ሞቷል ሲሉ ሰማሁ አላህ ይዘንለት ባላውቀውም ልቤ ስብርብር ነው ያለው🥹 ሁላችሁም ከልባችሁ ዱዓህ አድርጉለት😔 https://t.me/mukamil12

በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ የክርስቲያኖች እና የኢየሱስ አምላክ ? ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtube.com/live/RmgS1q
በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ የክርስቲያኖች እና የኢየሱስ አምላክ ? ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtube.com/live/RmgS1qUR5DE?si=fTtyTeikGV6iL6yv

📚የጀማሪዎች ጨፌ ክፍል1⃣ روضة البادئين من أحاديث سيد المرسلين

record.ogg53.52 MB

record.ogg35.34 MB

Ovozli xabar1:48:16

በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ ሳላህ እና ኢርሻዶች ኢስላማዊ አጣብቂኝ በሚል ርዕስ ገራሚ ፕሮግራም ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtu
በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ ሳላህ እና ኢርሻዶች ኢስላማዊ አጣብቂኝ በሚል ርዕስ ገራሚ ፕሮግራም ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtube.com/live/X5Z9_1sG9mo?si=HmJe_oBBbAcyuFKu

💟የመመዝገቢያ መስፈርቶች💟 ❇️1. የ12 ክፍል የመልቀቂያ ሰርተፊኬት ❇️2. የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬቱ በ2014 ዓ.ል. እና ከዚያ በፊት የተሰጠ ❇️3. የአረብኛ ቋንቋ (መናገር፤ መስማት፤ መጻፍ
💟የመመዝገቢያ መስፈርቶች💟 ❇️1. የ12 ክፍል የመልቀቂያ ሰርተፊኬት ❇️2. የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬቱ በ2014 ዓ.ል. እና ከዚያ በፊት የተሰጠ ❇️3. የአረብኛ ቋንቋ (መናገር፤ መስማት፤ መጻፍ እና ማንበብ) ❇️4. መሠረታዊ የሸሪዓ ዕውቀት ❇️5. የመመዘኛ ፈተናዎችን ማለፍ ❇️6. እድሜ ከ18 እስከ 30 ❇️7. ወንድ ተማሪ ❇️8. ከተላላፊ በሽታዎች ነፃ መሆን

🚨አስደሳች ዜና ከአል-ሚስክ አካዳሚ! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​✨ ቁርኣንና ዲንዎን ቤትዎ ሆነው ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ድረስ መማር ይፈልጋሉ? ✨ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​🍀 እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት!
🚨አስደሳች ዜና ከአል-ሚስክ አካዳሚ! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​✨ ቁርኣንና ዲንዎን ቤትዎ ሆነው ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ድረስ መማር ይፈልጋሉ? ✨ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ​🍀 እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት! ​አል-ሚስክ አካዳሚ በዘርፉ ለረጅም ጊዜያት በማስተማር ባካበተው ልምድ፣ ሁሉንም የዕድሜ ክልል ያካተተ ጥራት ያለው የኦንላይን የቁርኣን ትምህርት በአዲስ መርሃ-ግብር አዘጋጅቶ ለተማሪዎች ቅበላ ዝግጁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል። ​📚 በተቋሙ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦ ✅✅✅✅✅✅✅✅ ​• ከዜሮ ለአዲስ ጀማሪዎች ቃዒዳ • የቁርኣን ንባብ (ነዞር) • የተጅዊድ ህግጋት ትምህርት • በተጅዊድ የታገዘ ተግባር ተኮር ቂርኣት • ሒፍዝ እና ሙራጀዓ (ክለሳ) • የዐረብኛ ቋንቋ እና እጅ-ፅሑፍ • ዲናዊ ስልጠናዎች እና የተርቢያ ትምህርቶች ​📤 በሳምንት 5 ቀናትን ቁርኣን በዋናነት እየቀሩ፣ ጎን ለጎን ነፃ የዐረብኛ ቋንቋ፣ የእጅ-ጽሑፍ እና አጫጭር ዲናዊ የተርቢያ ትምህርቶችን ያገኛሉ። ​🛫 ተቋሙን ልዩ የሚያደርገው፦ ​📊 ቋሚ የትምህርት ጥራትና ጥብቅ የቀጥታ ክትትል 📍 ባሉበት ቦታ ሆነው የመማር እድል ⏱ በተመቸዎት የሰዓት አማራጭ ቂርኣትዎን በጥራት በቀጥታ መቅራት 📜 ትምህርቱን በትክክል አጠናቀው ሲጨርሱ ህጋዊ ሰርቲፊኬት ያገኛሉ ​⚠️ ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​📲 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ያሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦ 📱​• በቴሌግራም እኛን በቀጥታ ለማግኘት ከስር ይህንን ሊንክ ተጭነው ይፃፉልን። 👇👇👇       http://t.me/AL_MISK_Registration1   📞 • በቀጥታ ለመደወል፦       0957999956. 📱በዋትስአፕ(WhatsApp)፦https://wa.me/251957999956 ​ 📣 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/AlMiskacademy ©️አል ሚስክ አካዳሚ   Al Misk Academy

በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ የአላህ ታላቅነት በወንድም ሙባረክ ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtube.com/live/TDIviCt5E
በ📱 ዩቲብ 🎥🎥📹ነን.↙️ ➖➖➖➖➖ የአላህ ታላቅነት በወንድም ሙባረክ ገባ ገባ በሉ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንኩን ተጫኑ 👇🏽 https://www.youtube.com/live/TDIviCt5EfY?si=SJUnLNTDtc6yhyCi

record.ogg34.22 MB

record.ogg71.79 MB