cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚 አሲያ ወ መርየም የሱናህ ጀመዐ ቻናል

"ሱናህ የኑህ መርከብ ናት! የተሳፈረባት ይድናል ወደ ኋላ የቀረ ይሰጥማል" ◆ ኢማሙ ማሊክ رحمه الله ◆ 📚 📖 📚 📖 📚 📖 📚 📖📚 💡በአሏህ ፍቃድ በዚህ ቻናል በቻልነው አቅም የትክክለኛውን (የሰለፎች) ትምህርት የምንለቅበት ይሆናል። ተቀላቀሉን እንዲሁም ለሌሎች ሼር ሼር አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
598
مشترکین
-124 ساعت
+57 روز
+4830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from AbuTolhaAhmedmusa
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ، وَالْقَضَاءُ فِي الْأَنْصَارِ، وَالْأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ، وَالْأَمَانَةُ فِي الْأَزْدِ ". يَعْنِي : الْيَمَنَ.
نمایش همه...
ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️ አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የሱና እህቶችና ወንድሞች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ የአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ። በሱናም ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ። እንኳን ለ (1445) ዒደል አድሃ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ! እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን መጥተናል የፊታችን እሁድ ማለትም ሰኔ ቀን /16/2016/ ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን በተባለው ቦታ በጠዋት በመገኘት የዳዕዋው ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችኋል 🔄 ብርቅዬ ተጋባዥ እንግዶቻችን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ↘️1 ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሀራ ↘️2 ሸይኽ ሁሴን ከረም     ከሀራ ↘️3 ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሀራ ↘️4 ሸይኽ ሁሴን አባስ  ከጉራ    ወርቄ ↘️5 ኡስታዝ ኑራድስ           ከሀራ ↘️6 ኡስታዝ ኑረድን            ከመርሳ ↘️7 ኡስታዝ አብዱረህማን  ከመርሳ የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት ርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ! 👁‍🗨 የዳዕዋው ባታ አጆሜዳ ሲሆን ከጃራ ከፍ ያለች ከድሌሮቃ ዝቅ ብላ የምትገኝ የገጠር አድስ ከተማ ናት  ወረዳው ሃብሩ ቀበሌ ( 024) ነው። በድጋሜ አጆ ሜዳ 🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ ይዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን ሳትርቁ ጠብቁን 🕌 መስጅደ ፉርቃን አጆ ሜዳ ሰኔ/ቀን/16/2016/1445/ዓ/ሂ https://t.me/asiyawemeryem
نمایش همه...
          🔷  አያሙ ተሽሪቅ     ከዒደል አድሓ ( የውሙ ነሕር ) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ከክልክል ነው ።
https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
  ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ : – عن نبيشة الهذلي أن النبي–  صلى الله عليه وسلم – قال : (أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله) أخرجه مسلم " አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው ። " وفي رواية للإمام أحمد (من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب) . صحيح مسلم. " ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው ። "    ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው ። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል ። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል ። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም ። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል ። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት  ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም ። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው ። አላህ ያግራልን ። http://t.me/bahruteka https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
نمایش همه...
👍 2
ሰወች<ስላንተ በሚያወሩት ወሬ ቦታ አትስጥ‼ ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፡– ሰወች ስለኔ ምን ይላሉ እያለ ራሱን የሚያጨናንቅ ሰው በሀሳብ ይሞታል፡ ይህ ሰው ሀሳብና ጭንቀት ይገድለዋል። #የቡሉገል መራም ትንታኔ
نمایش همه...
▢ قال تعالى: ﴿ وَاذكُرُوا اللَّهَ في أَيّامٍ مَعدوداتٍ ﴾Anonymous voting
  • أ،   أيام العشر الأواخر من رمضان.
  • ب،  أيام التشريق.
  •   ج،  أيام العشر الأول من ذي الحجة.
  • د،  جميع ماسبق ذكره.
0 votes
00:23
Video unavailableShow in Telegram
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡
نمایش همه...
1.25 MB
🌹🌱#የምሽት_ስንቅ 2⃣0⃣3⃣🌸🌸🌱 {يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِيآية(آية٢٤)فَيَوْمَئِذٍ لَّا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ(آية٢٥)وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ}💧💧 🌸ሂወት ከቁረአን ጋር  ዉብና ጣፋጭ ነች 🌱 📖من سورة .الْفَجْر 🌸 🎙القارئ. سالم الرويلى🌿☘      #ቁርአን_ብቻ_የሚለቅበት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @quran_becha @quran_becha #ሼር⤴️🍀#join⤴️🔥 🚫ሊንኩ እንዲቆረጥ አንፈቅድም።
نمایش همه...
سورة_الفجر_قران_بصوت_القارئ_سالم_الرويلي_القران_الكريم_صوت_هادئMP3.mp34.27 MB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
أيام التشريق || الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
نمایش همه...
21.88 MB