fa
Feedback
ህዳሴ ሚዲያ ማዕከል Gidduugala Odeeffannoo Hiddaasee

ህዳሴ ሚዲያ ማዕከል Gidduugala Odeeffannoo Hiddaasee

رفتن به کانال در Telegram

ህዳሴ ሚዲያ ማዕከል Gidduugala Odeeffannoo Hiddaasee ይህ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የህዳሴ ሚዲያ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/HSMC2016

نمایش بیشتر
873
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
آوریل '25
آوریل '25
+1
در 0 کانال‌ها
مارس '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+542
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+179
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
10 آوریل0
09 آوریل0
08 آوریل0
07 آوریل0
06 آوریل0
05 آوریل0
04 آوریل0
03 آوریل+1
02 آوریل0
01 آوریل0
پست‌های کانال
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር በአዲሱ የAMN PLUS የቴሌቪዥን ቻናል የቴሌቪዥን ትምህርት ዝግጅት ይዞ ቀርቧል። (የካቲት 25/2017 ዓ.ም)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር በአዲሱ የAMN PLUS የቴሌቪዥን ቻናል የቴሌቪዥን ትምህርት ዝግጅት ይዞ ቀርቧል። (የካቲት 25/2017 ዓ.ም) ከ4ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሂሳብ ትምህርት -በአማርኛ -በአፋን ኦሮሞ -በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 በAMN PLUS ቻናል እና በተጨማሪም ትምህርቱን በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ AMN PLUS በAMN plus on ethiosat Frequency 10985 MHz Pol horizontal Symbol rate 45000 FEC 5/6 የትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ለማግኘት https://linktr.ee/aacaebc

2
በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ዓመት / 2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለትምህርት ለመመዝገብ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ወይንም ፋይዳ መያዝ አስገዳጅ ሆነባቸው፡፡ የከተማው ትምህርት ቢሮ የልደት እና
በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ዓመት /  2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለትምህርት ለመመዝገብ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ወይንም ፋይዳ መያዝ አስገዳጅ ሆነባቸው፡፡ የከተማው ትምህርት ቢሮ የልደት እና የፋይዳ ምዝገባ የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች የትምህርት ቤት ምዝገባ ቅድመ ሁኔታ እንደሆነ ይፋ አድርጓል። ተማሪዎች የፋይዳ ምዝገባ አንዲያካሂዱ በዘመቻ መልክ ለመሰራት የታሰበ ሲሆን እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በላይ የሆናቸው ህፃናትን  ምዘገባ በዘመቻ እንደሚከናወን መነገሩን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል። በመሆኑም ሁሉም አካል ከወዲሁ ቅድመ ዝግጂት እንዲያደርግ ት/ቤት ያሳስባል
789
3
📚"ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች ✅ ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✅ በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ✅ የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ✅ የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✅ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✅ ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ✅ በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ✅ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ✅ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ✅ መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳችን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል። 📚 መልካም  የትምህርት ጊዜ!!     🙏
972
4
የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ወሰነ ትምህርት በርካታ ወላጆች በተገኙበት የትምህርት ጉባኤ ተካሔደ። የካቲት 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ህ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) የመንፈቀ አመቱን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዝር
የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ወሰነ ትምህርት በርካታ ወላጆች በተገኙበት የትምህርት ጉባኤ ተካሔደ። የካቲት 9 ቀን 2017 ዓ.ም (ህ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) የመንፈቀ አመቱን የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዝርዝር ያቀረቡት የት/ቤቱ ዋነ ር/መ/ር አቶ ወንድዬ ጌቴ እንደገለፁት በት/ቤቱ ከተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መካከል በሁለቱም  መርሐግብር  የትምህርት ቅበላ አፈጻጸም 100% በላይ ማሳካት የተቻለ ሲሆን፤ ልዩ ፍላጎት ላላቸው እና ድጋፍ ለሚፈልጉ ዜጎች ልዩ ድጋፍ በመስጠት ተሳትፏቸውን ለማሻሻል የልዩ ፍላጎት ትምህርት ተሳትፎን የተሻለ አፈፃፀም አሳይቷል። የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በሁሉም የትም/ት አይነት በአማካይ ውጤት 50% እና በላይ እንዲያመጡ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ መለማመጃ ጥያቄዎች፣ የቡድን ስራዎችን የመስጠትና ግብረ መልሶች እንዲሰጡ መደረጉን በምልከታ መረጋገጡን አቶ ወንድዬ ገልፀዋል። የተማሪዎች ምገባ አገልግሎትን በተመለከተ ከ2ሺህ በላይ ተማሪዎችን በቀን ሁለት ጊዜ በመመገብ ላይ ይገኛሉ፡፡ የተማሪ ወላጆች የተለያዩ ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን ያነሱ ሲሆን በሚመለከታቸዉ የስራ ሂደቶች ምላሽ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል። በመጨረሻም በመንፈቀ ዓመቱ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ፣ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እና ግለሰቦች የእውቅና እና ሽልማት መርሐግብር ተከናውኖ የእለቱ አጀንዳ ተጠቃሏል። #Ethiopia  #Hidase_Media_Center #HMC_Addis_Ababa ህዳሴ ሚዲያ ማዕከል የትምህርት ቤቱ ልሳን   ▭▭▭▭◎⃝◎⃝◎⃝◎⃝◎⃝◎⃝◎⃝▭▭▭▭
836
5
+2
بدون متن...
552
6
+7
بدون متن...
855
7
+7
بدون متن...
675
8
+7
بدون متن...
356
9
بدون متن...
1
10
ለወላጆች/ አሳዳጊዎች በሙሉ፣ የ1ኛው ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ላይ የፊታችን እሁድ በቀን 9/06/2017 ዓ.ም የውይይት መድረክ አዘጋጅተናል በመሆኑም ከጠዋቱ 2:30 በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙልን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ፣ በዕለቱ የተማሪዎች ሰርተፍኬት፣ እንዲሁም እውቅናና ሽልማት ይካሄዳል፣ በመሆኑም መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
468
11
ወላጆች ከዚህ በታች የተቀመጠው ሊንክ ለእንግሊዘኛ ትምህርት አጋዥ  ሰለሆነ ተማሪዎች  እንዲጠቀሙበት በማድረግ ተባበሯቸው ። https://learn-english.moe.gov.et
615
12
بدون متن...
748
13
ሰኞ ማለትም  በ03/06/17  መደበኛ  ትምህርት  ስለሚጀምር   ሁሉም  ተማሪ  በሰዓቱ  መገኘት  ያለበት  መሆኑን  እንገልፃለን። ማርፈድ እና መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
657
14
ቀን 30/05/2017ዓ.ም                                      ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለሁለተኛው ወሰነ ትምህርት በሠላም አደረሳችሁ እያልን የካቲት 03/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ በትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ "መልካም የትምህርት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!"                ትምህርት ቤቱ
746
15
بدون متن...
680
16
ፈተናው ከጥር 6-8/ 2017 ዓ.ም ይሰጣል
1 014
17
ለት/ቤታችን የ6ኛ ክፍል እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ                   📚 ⭕️ የ2017 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተናን ይመለከታል ✅ የ2017 ዓ.ም የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ ለ6ኛ ና 8ኛ  ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 1️⃣ የ6ኛ ክፍል በተመለከተ ✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉 አማርኛ/አፋን ኦሮሞ 👉 English 👉 ሒሳብ 👉 አካ/ሳይንስ  እና 👉 ግብረ-ገብ ✍️ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ6ኛ ክፋል first semester (5ኛ ክፍልን first semester  ይጨምራል) 2⃣የ8ኛ ክፍል በተመለከተ ✅ የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና የሚዘጋጀው ከ8ኛ ክፍል  first semester   (ከ7ኛ ክፋልን first semester ይጨምራል) ✍️ በፈተና የሚካተቱ የት/ት አይነቶች:- 👉 English 👉 አማርኛ/አፋን ኦሮሞ 👉 Mathematics 👉 Social Studies 👉 General Science 👉 Citizenship 📚 በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል:: ⭕️ በዚህ መረጃ መሠረት  ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
1 072
18
بدون متن...
955
19
بدون متن...
954
20
بدون متن...
774