uz
Feedback
መጽሐፍ

መጽሐፍ

Kanalga Telegram’da o‘tish

📚መጽሐፍ

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali መጽሐፍ analitikasi

መጽሐፍ (@hulubooks) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 794 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 3 225-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 833-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 794 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 78 ga, so‘nggi 24 soatda esa 11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 21.99% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.13% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 594 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 841 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
📚መጽሐፍ

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 794
Obunachilar
+1124 soatlar
+227 kunlar
+7830 kunlar
Postlar arxiv
የጣፈለግ | The sands of Time.pdf40.92 MB

ሦስተኛው ኪዳን.pdf79.22 MB

ታላላቅ ሰዎች - ከበደ ምካኤል .pdf2.59 MB

ማልከም ኤክስ - ሙሉቀን ታሪኩ.pdf17.42 MB

የጭን መነባንብ.pdf39.70 MB

ከእሳት የወጣች ነፍስ .pdf15.21 MB

ሰላዩ ሬሳ - ማሞ ውድነህ.pdf19.59 MB

ሳይላክ_የቀረ_ደብዳቤ_ካሳ_ገብረሂወት.pdf23.92 MB

✅✅❤️አሜን በል ልርገምህ❤️✅ *,ፀጉርህን ይምለጠው ዳግም,, ላይበቅልልህ፤ ይቁሰል ይድማ ደግሞም የራስ ቅልህ፤ አይኖችህ ይፍሰሱ ትል ይውጣ ከውስጡ፤ ውበታቸው ይጥፋ ውዛቸውን ይጡ። ይቆረጥ አፍንጫህ ማሽተት እስኪያቅተው፤ ማራኪ መአዛን ማድነቁን እስኪተው።               አሜን በል ልርገምህ ውበትህን ያጥፋው ሰው አትምሰል ፍቅሬ፤ ገላህ ተልቶ ደምቶ ሆኖ የደም ጉሬ፤ ብዙ ቀንድ እዳለው የሚዋጋ በሬ፤ አስፈሪ እንስሳ ያስመስልህ አውሬ፤             አሁንም ልርገምህ ጠረንህን ያጥፋው ሰው ሰው አያሰኝህ፤ እንኳን የሄዋን ዘር ጅብ እንዳይመኝህ፤ ጠርሶችህ እረግፈው በድድህ ያስቀርህ፤ ሰው ፊት መሄድ መቆም መሳቅ ያሳፍርህ፤ አይለይ ውበትህ ከሰል ሁን ያጥቁርህ፤ ያኔ ያለ ግፊያ ብቻዬን ላፍቅርህ።                         ከሰላም ንጉሥ

ሰመመን ከሲሳይ ንጉሱ.pdf88.38 MB

ምርኮኛ (ቆንጅት ብርሃን).pdf9.83 MB

ፍርሀትን አትፍራው @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf11.57 MB

የመለስ ትሩፋቶች @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf21.51 MB

ለፈገግታ 😁😁😁 ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር። አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?
ለፈገግታ 😁😁😁 ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር። አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?. ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና  ሱቅ ውስጥ ገባሁ እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ  ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ። እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት... አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ  ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ...

This saying reveals my true soul፦ 💔 ' 'ብዙ ጊዜ እያለፈ በሄደ ቁጥር የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ምን ያህል ገነት እንደነበሩ ማመን እጀምራለሁ!።' ' -Cioran
This saying reveals my true soul፦ 💔 ' 'ብዙ ጊዜ እያለፈ በሄደ ቁጥር የመጀመሪያዎቹ ዓመታት ምን ያህል ገነት እንደነበሩ ማመን እጀምራለሁ!።' '                    -Cioran        

ቄሳርና አብዮት.pdf24.83 MB

የአማኑኤል_ሆስፒታል_ታሪኮች.pdf16.55 MB

የቁመት ቀመር ©.PDF7.08 KB

ወንጀል እና ቅጣት @Ethio_books.pdf6.79 MB

ምርጥ መፅሐፍ ልጋብዛችኋ ወንጀልና ፍርድ በዶስትዬቪስኪ ========= ሚጥጢ ነጥቦች ....አየህ ያልተማረ ገበሬና መሃላ ያልፈፀም መነኩሴ ብቻ ናቸው በምርመራ ላይ ሁሉንም ነገር የሚክዱት።ንቁ ሰው ግን የማይቀየሩ እና ከወንጀሉ ውጭ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አይክድም። .....ቀኝህ የሰጠውን ግራህ አይይ ...እብደት አካላዊ ህመም ሳይሆን የአመክንዮ(ሎጅክ) ስህተትና የአመለካከት መንሸዋረር የሚፈጥረው ችግር ነው። የለውጥ አየር ፈላጊ ነህ።ስቃይን ተቀበል።ስቃይ ጥሩ ነገር ነው።ነገር ግን ራስህን እንደ ብልጥ አትመልከት።ከፊትህ ያለው ጎርፍ ከወንዝ ዳር ይተፋሃል። ሽንገላ ጠቃሚ ሃይል መሆኑ ይታወቃል።በዚች አለም እውነትን ከመናገር የበለጠ ከባድ ነገር እንደሌለ ሁሉ ከሽንገላ የቀለለ ነገር **የለም።ከምትናገረው እውነት ውስጥ አንድት ሃሰት ብትገኝ ለፀብ ትዳርግሃለች። ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ የሽንገላ ቃላት በአንፃሩ የሚያስማማና በእርካታ** የሚደመጥ መሆኑ ሃቅ ነው።በሽንገላ የሚገኘው እርካታ ቢጎረብጥህም ያው እርካታ ነው።የሚጎረብጥ ሽንገላ እንኳን ቢሆን ግማሹ ለአድማጩ እውነት ይመስለዋል። እኔና ሚስቴ ለስነ-ፅሁፍ ትልቅ ክብር አለን።አንድ ሰው ጨዋ መሆኑ በቂ ነው።የቀረውን ነገር በክህሎት፣በትምህርትና በጉብዝናው ሊያገኝ ይችላል።የክብር ኮፍያ ምን ያደርግለታል? ኮፍያን እንደ ዳቦ በቀላሉ መግዛት እችላለሁ።ባይሆን ኮፍያው የሚሸፍነውን ጭንቅላት ግን ልገዛው አልችልም...... ...አንብቡት......