VICTORY OFFICIAL
Відкрити в Telegram
ለመመዝገብ 👇 @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE የኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7 ☎️ 0914633658
Показати більше9 585
Підписники
-924 години
-1727 днів
-54030 день
Архів дописів
9 585
📌 የጆኒ እና ሴዶን ፋይት ያስተማረን ትልቁ የኢንትራንስ ምስጢር! 🥋
ሰሞኑን የተካሄደውን የጆኒ እና የሴዶን ፋይት ያያችሁ ይመስለኛል። ጆኒ ፋይቱን ያሸነፈው በጉልበት ብቻ ሳይሆን በጁጁትሱ (Jujutsu) ቴክኒክ ሰዶንን በብልሃት ቆልፎ በመያዝ ነው!
ጁጁትሱ ማለት "ትልቅ አቅም ወይም ጉልበት ያለውን አካል በትንሽ ቴክኒክና ብልሃት ማሸነፍ" (Art of Leverage) ማለት ነው።
💡 ይህ ለ2019 E.C. የኢንትራንስ ተፈታኞች ትልቅ ትምህርት አለው፦
ማትሪክ በጉልበት አይሸነፍም፦ የ9-12ኛ ክፍል መጻሕፍትን በሙሉ በጉልበት ገጽ በገጽ ለማንበብ መታገል ያደክምሃል እንጂ ፈተናውን አያሸንፍልህም።
ቴክኒክ ይጠይቃል (The Strategy)፦ ፈተናውን ለማሸነፍ በ80/20 Rule፣ በPattern Recognition እና በError Journal ፈተና አውጪዎች የሚጠቀሙበትን ዘዴ ቆልፎ መያዝ ይገባል።
በብልሃት የተዘጋጀ ያሸንፋል፦ በጉልበት ረዝም ሰአት ለማንበብ የሚለፋ ሳይሆን፣ በስትራቴጂ የታጠቀ ተማሪ በትንሽ ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያመጣል።
🎯 ማትሪክን በጉልበት አትታገለው፤ በቪክቶሪ አካደሚ የቴክኒክና የስትራቴጂ ካርታ በብልሃት ቆልፈህ አሸንፈው!
👇 ለበለጠ መረጃና የመስከረም ወር ልዩ ዝግጅታችንን ለመቀላቀል፦
📲 [@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE]
9 585
ከላይ ያለችው ተማሪ ያመጣችው ውጤት ነው ይሄ👆
በጦርነት ውስጥ ይሄንን ውጤት ማምጣት ለ Victory 540 ካመጣው ልጅ በላይ ትልቅ ውጤት ነው አንቺ ትችያለሽ እህቴ የሴቶች ትልቅ ምሳሌ ነሽ እንወድሻለን👏👏👏👏👏
9 585
አንድ ተማሪ እህታችን 323 በማምጣት ይህንን ትልቅ የምስጋና መልዕክት ልካልናለች ይህንን ስናይ በእናንተ በጣም እንረካለን ምን ያክል ፈጣሪ እኛንም እናንተንም እንደረዳቹ በጥልቅ እንመለከታለን በቪክትሪ እንዲህ ተደስታቹ ውጤት አምጥታቹ ስናይ ልባችን ይረካል እናመሰግናለን እህታችን !!
መመዝገብ ለምትፈልጉ እና ከኛ ጋር ድል ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች እታች ባለው link አድሚኖቻችንን ማግኘት ትችላላቹ👇
ድል ከኛ ጋር ናት አብረን እናሸንፋለን ተዘጋጁ 💪
© Victory Is A State Of Mind 🏆
9 585
📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️
📢 በዚህ ሰሞን ሁላችሁም ውጤታችሁን አይታችኋል። ሆኖም ውጤት መጥቶላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ፣ «የትኛውን University ልምረጥ?» የሚለው ጉዳይ ነው አሳሳቢ ነው።
📌 በቀጣዩ ሳምንትም የUniversity ምደባ ሙሉ ተብላቹህ በት/ቤቶቻችሁ ትጠራላችሁ!!
🤔 ዩኒቨርሲቲ አምስት ና ከዛ በላይ አመታቶችን የምታሳልፉበት ነው ፥ ህይወትን በራሳችሁ መንገድ ከ 0 የምትጀምሩበት ነው። ስለዚህ የሚቀጥሉት አምስት ና ከዛ በላይ አመታት የምትኖሩበትን ቦታ በጥንቃቄ መምረጥ ያስፈልጋል።
የትኛው ዩኒቨርሲቲ እና ምን አይነት Department መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው፤
✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ
በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ።
ለምሳሌ website, mobile apps የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, computer science ,it department ያላቸውን።
✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በቡዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ
ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ።
✅ መምህራኖቹ ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
✅ ቤተ መጽሐፍት፣Computer class፣ wifi፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው።
✅ 3. አቅማችሁን እወቁ
እንደ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departመንቶች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ከ እነዚ ዩኒቨርቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ(GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት።
ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ።
ለምሳሌ Adiss Ababa ላይ Software ለመግባት Gpa ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል፤ እንደ Debre brihan diredawa የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5፣ 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ።
ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ!
...ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድረጉ።
© Victory Is A State Of Mind 🏆
9 585
Hello victory academy, I would like to sincerely thank you for all the support, lessons, and guidance you gave me during my Grade 12 journey. Now that the entrance exam results have been released, I feel very grateful for the knowledge and motivation I gained from your academy.
Your hard work and dedication helped me a lot in my preparation. I truly appreciate everything you did for us. Thank you so much for being part of my journey and success. I will always be grateful. ❤️🙏
9 585
♦️የተሰላ የክለሳ ጊዜ ሰሌዳ♦️
ኢንትራንስ ተፈታኞች ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል የማያውቁት ወይም አውቀውት እንኳ የማይተገብሩት፣ ነገር ግን የከፍተኛ ውጤት አምጪዎችን (Top Scorers) ውጤት የሚወስን አንድ ትልቅና ውጤታማ ስልት አለ። እሱም፦ "Spaced Repetition with Active Spacing" (የተሰላ የክለሳ ጊዜ ሰሌዳ) ይባላል።
🧠 ይህ ስልት ምንድነው?
አብዛኛው ተማሪ ትልቅ ስህተት ይሰራል፦ አንድን ቻፕተር ዛሬ ያጠናና "አውቄዋለሁ" ብሎ ዘግቶ ያስቀምጠዋል። ከዚያ ከ2 ወይም ከ3 ወር በኋላ ፈተና ሲደርስ ይከፍተዋል። ያኔ አእምሮው ሙሉ በሙሉ ረስቶታል!
"Ebbinghaus Forgetting Curve" በሚባለው የኒውሮሳይንስ ህግ መሰረት፣ አእምሯችን ያጠናነውን ነገር በ24 ሰዓት ውስጥ እስከ 70% የሚሆነውን ይረሳዋል።
ይህንን የነገሮችበቶሎ የመርሳት ችግር የሚሰብረው መፍትሄ መጽሐፉን ደጋግሞ ማንበብ ሳይሆን፣ "አእምሮ መርሳት ሲጀምር በትክክለኛው ሰዓት ደግሞ እንዲያስታውስ ማስገደድ" ነው። ይህንን ለማድረግ
📅 የ3-7-21 የክለሳ ህግ (The Spaced Interval System)
ይህንን ስልት ለመተግበር ተማሪዎች ትልቅ ፕሮግራም ማውጣት አይጠበቅባቸውም። የደብተራቸው ወይም የኖታቸው የመጀመሪያ ገጽ ላይ 3 ቀናት ብቻ መመዝገብ ይበቃቸዋል፦
ቀን 1 (ከ3 ቀን በኋላ)፦ በዚ ቀን ላይ ዛሬ ያጠናችሁትን ቻፕተር ከ3 ቀን በኋላ መጽሐፉን ሳትከፍቱ በባዶ ወረቀት ላይ አእምሮአቹ የሚያስታውሰውን ብቻ ለመጻፍ ምክሩ (ለ15 ደቂቃ ብቻ)።
ቀን 2 (ከ7 ቀን በኋላ)፦ በዚ ቀን ደግሞ ያለፈ ዓመት የማትሪክ ጥያቄዎችን ብቻ ውሰድቹ ስሩ ይህም ይበልጥ አእምሮአቹ ውስጥ እንዲቀመጥ እና በቀላሉ እንዳትረሱት ይረዳቹሃል (ለ20 ደቂቃ)።
ቀን 3 (ከ21 ቀን በኋላ)፦ ጥያቄ በምትሰሩበት ሰአት ከዚ በፊት እንዳወራነው የተሳሳታችሁትን ጥያቄ በተለይም ደግሞ በተደጋጋሚ የምትሳሳቷቸውን ጥያቄዎች 'Error Journal' (የስህተት ደብተር) ላይ አስፍሩአቸው ብለናችሁ ነበር ታዳ በዚኛው ቀን ይህን Error Journal' (የስህተት ደብተር) ብቻ ትከልሳላችሁ።
🎯 አብዛኛው ተማሪ "አዲስ ቻፕተር ጨረስኩ" በሚለው የውሸት እርካታ ስለሚታለል፣ ወደ ኋላ ተመልሶ የቀደመውን በየጊዜው መከለስ ጊዜ ማባከን ይመስለዋል።
ነገር ግን በኢንትራንስ ፈተና አሸናፊ የሚሆነው ብዙ ቻፕተር ያነበበው ሳይሆን፣ ያነበበውን ፈተና አዳራሽ ድረስ ይዞ መግባት የቻለው ተማሪ ብቻ ነው!
💡
"የኢንትራንስ ትልቁ ምስጢር፦ ብዙ ማንበብ ሳይሆን፣ አለመርሳት ነው! አእምሮአቹ ያጠናውን ነገር በ24 ሰዓት ውስጥ 70% ይረሳዋል። ስለዚህ አዲስ ቻፕተር ለማብዛት ከመሮጣቹ በፊት፣ ዛሬ ያጠናችሁትን የዛሬ 3 ቀን፣ የዛሬ 7 ቀን እና የዛሬ 21 ቀን አእምሮአቹን ጠይቃቹ ማውጣት (Active Recall) ልማድ አድርጉ። መቼ መከለስ እንዳለባቹ ማወቅ፣ ከማንበብ በላይ ውጤትን ይወስናል!"»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»» ከወዲሁ ለኢንትራንስ ዝግጅትታችሁን መጀመር የምትፈልጉ ተማሪዎች ታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን @VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
9 585
ለ2019 E.C. የኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ የተዘጋጀ ወሳኝ ጥሪ ከVictory Academy!
ውድ ተማሪዎች... በዚ ሰአት የማትሪክ ውጤታቹ ላይ ትልቁን ልዩነት የሚፈጥረው ለስንት ሰዓት እንደደከማችሁ ሳይሆን፣ በምን ያህል ብልሃትና ስትራቴጂ እንደተዘጋጃችሁ ነው!
የቀደሙት ዓመታት የፈተና ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ ብዙ ተማሪዎች የሚያንሳቸው መጽሐፍ ማንበብ ሳይሆን እንዴት ማንበብ እንዳለባቸው አለማወቅቸው(ስትራቴጂ) እና የስነ-ልቦና ጥንካሬ አለመኖር ነው።
ይህንን ችግር ለመፍታት፣ Victory Academy ለ2019 E.C. ተፈታኞች በአዲስ መልኩ ልዩ የቱቶሪያል (Tutorial) ፕሮግራም በይፋ መጀመሩ ይታወቃል።
💡 Victory ለኢንትራንስ ሙሉ በሙሉ ብቁ የሚያደርጋችሁ በምን በምን እንደሆነ ያውቃሉ?
Victory ዝም ብሎ ተጨማሪ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ አይደለም፤ ይልቁንም ውጤታማ አጠናንን እና የፈተና ጥበብን የምታጥቁበት የተጠና የስትራቴጂ ማዕከል ነው፦
1️⃣ የላቀ የጥናትና የፈተና ስልቶች (Advanced Study Strategies)
The 80/20 Concept Focus: ከመጽሐፉ ይዘት ውስጥ በከፍተኛ መጠን ፈተና የሚወጣባቸውን ዋና ዋና (Core) ርዕሶች ላይ ያተኮረ ትምህርት።
Active Recall & Pattern Recognition: ጥያቄዎችን ገና በአይን በማየት ብቻ የፈተና አውጪዎችን አስተሳሰብ የመረዳትና በ30 ሰከንድ ውስጥ መልስ የማይሆኑትን እና የሚሆኑትን የመለየት ብልሃት።
The Error Journal System: የተሳሳታችኋቸውን ጥያቄዎች ወደ ጥንካሬ የምትቀይሩበት የራሳችሁ ልዩ የስህተት መዝገብ አዘገጃጀት እና አሰራር።
2️⃣ ሙሉ የስነ-ልቦና እና የትኩረት ዝግጅት (Psychological Readiness)
Exam Anxiety Control: የፈተና ፍርሃት እና የመደናገጥ ስሜትን ሙሉ በሙሉ የሚሰብሩ የስነ-ልቦና ስልጠናዎች ።
Time & Focus Management: ትኩረታችሁ ሳይበታተን፣ የስልችት ስሜት ሳይሰማችሁ በከፍተኛ ፍላጎት የመማርና ሰዓትን በአግባቡ የመጠቀም ጥበብ።
Personal Mentorship: በየሳምንቱ ደረጃችሁን የሚከታተሉ እና ክፍተታችሁን የሚሞሉ የባለሙያ መምህራን እና የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምክር።
3️⃣ Real Exam Simulation
ልክ እንደ እውነተኛው የሀገር አቀፍ ፈተና የተዘጋጁ Model Exams እና የሰዓት ገደብ ልምምዶች ተማሪዎቻችን ፈተናው እለት ምንም አይነት የመረበሽ ስሜት እንዳይሰማቸው ያደርጋል።
»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»
ከወዲሁ ለኢንትራንስ ዝግጅትታችሁን መጀመር የምትፈልጉ ተማሪዎች ታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
9 585
አኔ ነሐሴ ዉስጥ ነበር victory academy yetekelakelkut አናንተ ጋር በነበርኩበት 1 ዓመት ብዙ tmriyalehu ዉጤቱ ብዙም bayasdestm ግን አግዚአብሔር ይመስገን አና ምን llachhu ፈልጌ ነው አናንተ ጋር ስማር ፅናት, ትግስት ትንሽ አንብበው ጥሩ ዉጤት ማምጣት endemichal ብቻ bzunegerachu አሪፍ ነበር ማለት አችላለሁ sleneberen ቆይታ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
9 585
ውድ የቪክትሪ ተማሪ የነበራቹ ቤተሰቦች ያመጣቹት ውጤት የት ዩኒቨርስቲ እንደሚያስገባ ማወቅ እንፈልጋለን ባላቹት መሰረት የትኞቹን ዩኒቨርስቲዎች እንደሚያስገባቹ ለእያንዳንዳቹ የኛ ለነበራቹ ተማሪዎቻችን ልንነግራቹ ዝግጅታችንን አጠናቀናል በመሆኑም ከታች ባለው Inbox ለዚህ አላማ ያስቀመጥናቸውን ባለሞያዎች(experts) ውጤታቹን በመላክ ልታገኟቸው የምትችሉትን ዩኒቨርስቲዎች ማወቅ ትችላላቹ
ማሳሰቢያ፦ይሄ አገልግሎት የሚሰጠው የኛ ተማሪ ለነበራቹ ተማሪዎች ብቻ ይሆናል
9 585
ውድ የቪክትሪ ተማሪ ቤተሰቦች በጣም የምንወደው ተማሪ ልጃችን ናኦል ፍቃዱ እስካሁን በቪክትሪ ታሪክ መጥቶ የማያውቅ ምርጡን ውጤት ከ 600 ውስጥ 543.17 ወይንም average 90.53 በማምጣት ከፍተኛውን የቪክትሪ ሰንጠረዠ ፉክክር እየመራ ይገኛል እንኳን ደስ አለክ እንኳን ደስ አለን ደስ አላቹ ይህ የልጁና የቪክትሪ ትልቅ የስራ ውጤት ነውና አምላካችንን በእጅጉ እናመሰግናለን !!
ልፋታችንን በተግባር ስለምታሳዩን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
9 585
Igziabiher yimesgen ke inante gar asaktenewal bexam bexam ameseginalew victorywoch thank you.
9 585
እንኳን ደስ አላቹ እንኳን አብሮ ደስ አለን እስካሁን ባለው ሂደት ቪክትሪ ከ 513.75 ወይንም 85 percent የመጣ ሲሆን ይህቺም የምንወዳት ሴት ተማሪ እህታችን ቤተልሔም ተስፋዬ አረጋይ ሆናለች እንኳን ደስ አለን አላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
