cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሂዳያ ሀድራ ጀመአ🥁🥁🥁🥁📿🤲👏✨

እንኩዋን ወደ ሂዳያ የሀድራ ጀመአ በሰላም መጣቹ ለናንተ ለሰርጋቹን በሀድራ ይለናል እናም ለኒካም ለተለያዩ ለመድረክ ስራዎችንም እሰራለን ለበለተ መረጃና እኛን ማግኘት ለምፈልጉ በ 0965278137 እና 0921792880 ወይም 0908033399 የገኙናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
250
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from A & B TUBE
Ere like tefa tariku aletemechachum nw letewewe
نمایش همه...
🅰YMEN & REHIL ክፍል ❹ ፀሐፊ ✍ABDU የ ልጆቹም መምጫ ሰዓት ደረሰ መጡ MAHIR,AFIYA & TESNIM ይባላሉ  በጣም ምርጥ እህትና ወንድቼ ናቸው። እናቴ ባለችኝ መንገድ ሁሉን ነገር አሟልቼ ሸኘኋቸው ።SISTER ከረፈደ መጣች ።ግን እስክትመጣ በነበረኝ ሰዓት የወንድሜን HUZEYFA ምክር ተገበርኩ ከገባሁበት ትካዜ ና ጭንቀት ቀንሶልኛል። አሪፍ ምክር ነው የለገሰኝ ።ፈዋሽ መዳኒት ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አኺ ። ብዬ ዱዓ አደረግኩለት። ይህ ጭንቅላቴን እየተመላለሰ አዛ የሚያደርገኝ ጥያቄ ወይ ከነ አካቴው መተው ወይም ደግሞ ተናግሬ ቁርጤን ማወቅ ሚበጀኝ እየመሰለኝ ነው ። AMIR  በኔ የተነሳ ከነ HILAWA ጋር ቀረቤታው ይበልጥ ጨምሮዋል በዚህም የተነሳ ስለ REHIL አንዳንድ መረጃዎችን ማምጣት ጀምሯል ። እኔም ለREHILE እንዲነግራት ከሷ ጋር እንዲያግባባኝ ና ቁርጤን ለማወቅ እንደምፈልግ ነገርኩት 😊 በፈገግታ እሺ ብሎ ተቀበለኝ። መልሼ ሳስበው የተናገርኩት ነገር ልክ አልመስል አለኝ ። እሷ ባትፈልግስ ከኔ እንዲ አይነት ጥያቄ ባጠብቅስ  ብዬ ፈራሁ 🥵    እዚጋ ቆም ብዬ ራሴ ገረመምኩት ታዘብኩትም ራሴን ከታላላቅ ሰሀቦችና በኢስላም ውስጥ ትልቅ ቦታ ከተሰጣቸው እንቁ ሰዎች ጋር አወዳደርኩ በራሴ የምሬን አፈርኩ አቀረቀርኩ!!ራሴን ከነሱ ጋር ለማወዳደር የበቃሁት "ያለህበትን ደረጃ ማወቅ ስትፈልግ በዙርያህ ካሉ ሰዎች ጋር ሳይሆን ከታላላቅ የስብዕና ባለቤቶች ጋር አወዳድር፤ያኔ ትክክለኛ ቦታህን  ታውቃለህ "በሚለው ስለማምን ነበር። የሆነው ሆኖ አሁን ላይ ይህን ርዕስ ጠልቆ ለመግባት ሚያስችል ብቃቱም ወኔውም የለኝም ምክንያቱም እኔ ፍቅር በሚሉት አደገኛና አስጨናቂ ስሜት ዐቅሌ ዞሮአል!አሁንም ስለሱዋ ጉዳይ ልቤ ተጨንቆ አይበቃውም።መልሱዋን እያሰብኩ ተበጥብጫለው። ግን አልሃምዱሊላህ.... ጉዳዩን አሚር ተወጣው ይህንን ነገር ለ hilawa ብቻ ነገራት because በጣም የተግባቡት ከሷ ጋር ስለነበር ። የኋላ ኋላ daniyam ልታቅ ችላለች።  ግን እንደፈራሁትም እንደሰጋሁት ignore አላደረጉኝም።እንደውም  በጣም ተደስተዋል ።ለማረጋገጥ ብለው መጥተው ጠይቀውኝ ነበር ። እኔም ደንግጬ ና ፈርቼ ምንም ሳልመልስ ፈርቼ አንገቴን አጎንብሼ ጥያቸው ሄድኩ። ምንም ሳይሉ ተያይተው ስቀው ሄዱ። በነጋታው REHILE መጥታ ስታፈጥብኝ ዋለች።  እነ HILWA ነግረዋት ነው መሠለኝ  ቦታም አልሰጠኋትም ምክንያቱም አሳይመንት  ላይ ተወጥሬ ስለ ነበረ ። rehile ወደ class መምጣቱን ማየቱንም ተያይዛዋለች። ለካ ሴት ልጅ አይኗን,ወንድ ልጅ ደግሞ ጆሮውን የሚባለው ነገር በዚ ላይ ነው ሚሠራው 😁 Amir ሁኔታው በጥሩ ሁኔታ እየሄደና አሪፍ ደረጃ ላይ እንደ ሚገኝ ከብዙ በጥቂቱ አሰምቶኛል። በጣም ደስ እያለኝ ና ጥሩ ስሜት ላይ እንደምገኝ ነገርኩት ።አዲስ ፍቅር ያመናቅር አሉ...ያው ባልመናቀርም ስሜቱ እንደ አንዳች ነገር እያረገኝ ነበር😅🫠 በዚህ ደስታ ላይ አንድ አዲስ ኸበር( ዜና )  ይዞ መጣ ግን  ሊያስደሳህም/ሊያስከፋህም  ይችላል😳 ኸበሩ ምን ይሆን???                 ክፍል5 ይቀጥላል.................እየለየካቹ✨
نمایش همه...
🥰 2 1
Repost from A & B TUBE
#islamic profile & wallpaper Part ❸ #Please share 🔂 like ❤️ Comment 💬 & subscribe🔔 Follow me on telegram ➤ t.me/haybaw1
نمایش همه...
#በቅርብ  ጊዜ ተጀምሮ ተወዳጅነት ያገኘው [ኸይር ባይሆን ነው] ✨ የተሰኘውን አጓጊ ታሪክ ከስር  ባለው link በመጠቀም ገብታችሁ ሙሉውን ማንበብ ትችላላችሁ ። በ A&b tube & በ kolfe islamc jemea ላይ ዝግጁ ናችሁ ዳይ ወደ ንባብ📙📚 👇👇👇👇👇 t.me/haybaw1
نمایش همه...
A & B TUBE

አሰላሙ አለይኩም ቤተሠቦቼ በዚህ Channel #የተለያዩ ኢስላማዊ አስተማሪ ጥያቄዎችን # አጫጭር ታሪኮችን # ግጥሞችን #አስገራሚ ፎቶዎች እና መረጃዎችን የምታገኙ ይሆናል

ÄŸMËŇ & ŔËĤÏŁ ክፍል ❸ ፀሐፊ ✍ABDU ገና  ሀሳቤ  ሳልጨርስ ነበር ወደ ቤት የመሔጃ ደውል የተደወለው ያው ሁሌ አንድ የምናደርጋት ነገር አለች አራታችንም ብር ከያዝን አወጥተን ካልያዝኩ ወይም ያልያዘ ሰው ካለ የያዘ ሰው ይሸፍናል ። የሁላችንም ብር ከተሰበሰበ ቡኃላ አቅማችን የቻለውና ብሩም የሚገዛውን FOOD ገዝተን  እየበላን ፣ እየቦረቅን፣እየተመካከርን ና እየተዝናናን መንገድ ጀመርን ። ግን ያኔ የነበረን ፍቅር፣መተሳሰብ ፣መቻቻል በአሁን ሰዓት ቢኖር ዑማውን በሙሉ ነበር በሁብ የምንጨርሰው። ያው በሚገርም ጨዋታ ላይ ስለ መድረሳ ስለ ቀን ውሎአችን እያወራን ሳለ ድንገት ለ አሚር እነግረዋለሁ ብዬ ያሰብኩት ነገር ትዝ አለኝ። ነገርግን ከዚህ ከመሰለ ጨዋታ አቋርጨው ልንገረው አልንገረው እያልኩ እያሰብኩ ከራሴ ጋር አየተሟገትኩ በሀሳብ ሙጭጭ ብያለሁ ። ምን ያደርጋል ስለ መድረሳ ተማሪዎቻችንና  ስለ ደርስ አሰጣጡ እንዲሁም ምን ለየት ያለ ደርስ እንጀምርላቸው ምን አይነት ራዕይ አለህ ብሎ ሁዘይፋ ጠየቀኝ ነገርግን ለጥያቄው ቦታም ሳልሰጠው በራሴ ሀሳብ ሆኜ ዝም አልኩት። አሚር ዝምታዬ ደገፍ በማድረግ ከራሴጋ አለመሆኔን ስለገባው ነገ በሰፊው እንወያይበታለን ፊቱም ልክ አይመስለኝም ለዛሬ አይመነን ባናስጨንቀው የተሻለ ይመስለኛል ብሎ ሀሳቡን ሰንዝሮ ዝም አለ ። የማይደረስበት የለምና ወደየ ቤት ቤትን የሚያደርሰን ቅያስ ጋር ደረስን ሁላችንም ሠላም ተባብለን ተዘያይረን ልንለያይ ስንል ቆየኝ አይመን አንዴ አለኝ ሁዘይፋ ለበይክ አኺ ምን ልታዘዝ አልኩት ። ሁዘይፋ - ስማ ዛሬ መድረሳ ትመጣለሀ ? አይመን- አይ አልመጣም Huzeyfa- ለምን ልጆቹስ ማን ሊያስቀራቸው ነው? Aymen- ለዛሬ አንተ ሸፍንልኝ ትንሽ ደክሞኛል አረፍ ብል የተሻለ ይመስለኛል ። Huzeyfa-እሺ መርሃባ ግን አህዋል እያበዛህ ነው ጠንከር በል Aymen-' huzu dua'አድርግልኝ Huzeyfa- መርሀባ ግን አፉወን አንድ ነገር ልምከርህ እንደገባህ  ሻወር ውሰድ አስርን በጀመዓ ስገድና ትንሽ ቂርዓት ቀርተህ እስቲግፋርህን አድርገህ ተኛ ። ያው ከርሶ በላይ ባላውቅም ላስታውሳችሁ ብዬ ነው። Aymen-እሺ ሼካችን 'ከርሶ በላይ ባላውቅም' የሚለውን ተወው Huzeyfa-አባዬን ዘይርልኝ' Dua' ለኔም ላንተም አስደርግ። Aymen- እሺ' Ustaz' HUZEYFA- በቃ በወሬ አላድርቅህ ቻው አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ AYMEN-ወአለይኩም ሰላም ቻው👋 ወደቤት ጉዞዬን ቀጠልኩ ቤት ደረስኩ  አንኳክቼ ገባሁ። AYMEN -  UMI ሰላሙ አለይኪ    UMI - ዋአለይኩም ሰላም ልጄ  ና አረፍ በል እስቲ ፀሐዩም አደከመሀ? AYMEN - አልሃምዱሊላህ እናቴ ደና ነኝ  ስራ በዛብሻ እኔን ልጅሽ አብሽሪ እናቴ እኔ አለሁልሽ ደሞም ትንሽ ጊዜ ነው። Umi - ኑርልኝ የኔ ልጅ እህትህ ስለነበረች ስራውን እሷ አጠናቅዋለች ። አሁን አንተ አለህ አደለ መክሰስህን ብልት አድርገህ  የበላህበትንም እጥብ አድርገህ ደርድረው  ቤቱንም አስተካክለህ ጠብቀኝ የሆነ ቦታ ደረስ ብዬ ልምጣ እስክመጣ እንዳትወጣ። AYMEN - ALIYA የለችም እንዴ ኡሚ? UMI - አዎ ጓደኞቼ ጋር ደርሼ እመጣለሁ ብላ ወጣች AYMEN - እሺ መርሀባ UMI - ደግሞ ታናናሾችህ ከት/ቤት ሲመለሱ መክሰስ ስጣቸው ና አለባብሰሀቸው ወደ መድረሳ ሸኛቸው ALIYA ካልመጣች አንተ ይዘሀቸው ሂድ አሊያም ከ ጎረቤት ልጆች ጋር ሸኛቸው።                  ክፍል ⓸ ይቀጥላል ................
نمایش همه...
Repost from A & B TUBE
# [ኸይር ባይሆን ነው] ✨ የተሰኘውን አጓጊ ታሪክ 3፡ዐዐ ላይ የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ዝግጁ ናችሁ ❤️ እስቲ በ reaction አሳዩን
نمایش همه...
Repost from A & B TUBE
የውመል ጁመዐ ተወዳጁ ቀን በሰለዋት የተዋበ ወንጀል የሚያስምር ዱዐ ሙስተጃብ የሚሆንበት ጭንቀታችነ የሚወገድበት   ፀዴ ጁመዐ ይሁንልን ሰለዋት ማውረድ አንርሳ S.A.W🥰🥰 اللهم صل وسلم على سيدنا محمد
نمایش همه...
👍 1
Repost from A & B TUBE
01:37
Video unavailableShow in Telegram
🌹ቁርአን ግብዣ መልካም ቀን... #Please share 🔂 like ❤️ Comment 💬 & subscribe🔔 Follow me on telegram ➤ t.me/haybaw1
نمایش همه...
7.95 MB
Repost from A & B TUBE
አነበባችሁት? እንዴት ነው ይቀጥል ?
نمایش همه...
👏 1
Repost from A & B TUBE
ለ [ኸይር ነው] ÄŸMËÑ & ŔËĤÍŁ ፀሐፊ ✍ABDU አሠላሙ አለይኩም ወራህመቲላህ ስሜ ÄŸMËŇ ይባላል። አልሃምዱሊላህ እንደማንኛውም ልጅ የእናቴ ንና የ አባቴን ፍቅር አግኝቼ ነው ያደኩት ከማንም በታች ሳልሆን ከማንም በላይም ሳልጎር በክብር አሳድገው ለዚ አብቅተውኛል ጀዛኩሙላሁ ኸይረን😘 ..........እንደ ማንኛውም ተማሪ በአጭሩ የ Elementary ቆይታዬ አሪፍ አዝናኝ ና ምርጥ የልጅነት ትውስታ የተሞላበት ገራሚ ጊዜ ነበር ። አላህ ፈቅዶልኝ አደግኩ እያለ እያላ highschool ገባሁ አሪፍም ቆይታ ጀመርኩ  life ተጀመረ ዕለቱ ሀሙስ በቀን 26 በዛን ዕለት የሆነውና ያየኋት ልጅ በጣም ቆንጆና ማራኪ ስብዕና የተጎናጸች ልጅ ነበረች በአጭሩ ስገልፃት አጠር ጠየም ያለች ስትታይ ለ ዓይን የምታሳሳ በኢማንም ጠንካራ ብርቱ የምትመስል አንዲት ጀግና ኮረዳ በዓይኔ በኩል ወደ ልቤ ገባች ስሜትና ፍላጎት የሰው ልጅ የማያል ሀብቱ አደለ?  ወዲያው ነበር የተመኘኋት ከዛን ቀን አንስቶ በተደጋጋሚ እመለከታት ጀመርኩ ያው የሠይጣን ስራ ና የነብስያ ውስዋስ ከብዶኝ ልጅቷን ማዋራት እንዳለብኝ ወሰንኩ ለጓደኞቼም ነገርኳቸው  አፉወን በልጅቷ ተማርኬ ስለ ጓደኞቼ ሳልነግራችሁ (ሳላስተዋውቃችሁ) 3⃣ት ጓደኞች አሉኝ ለ3ቱም ቢሆን ለየት ያለ ፍቅር ና ክብር አለኝ ስለ 3ቱም በትንሹ ላውጋችሁ ። የመጀመሪያው (1) Amir ይባላል ብቻ ተውት ሁልጊዜም ሳቅ ጨዋታ ሁሌም ቀልድ ብቻ ነው lifu ማለቴ ለቀልዴ ነው። በጣም ቆንጆ ፣ ሩህሩህ፣ቶሎ ተደሳች፣ ለሰው ስሜት ተጠንቃቂ  ብቻ አስደሳችና ምርጥ ልጅ ነው። ብቻ እኔጃ እንዴት እንደምገልፀው ። አብሶ ነቆራውማ ሀገር ያስለቅቃል በዛላይ ቀልዱ አንጀትን ያርሳል። አላህ ይጠብቅልን ❷ቱ ደግሞ HUZEYFA & ADILE ይባላሉ። ማሻአላህ ናቸው። በኢማንም በት/ት በሁሉም ነገር Perfect ናቸው።በተለይ HUZEYFA የሁላችንም አሳቢ ወንድማችን ነው። በ ቂርዐት፣በት/ት እንዲሁም በአቋማችን እንድንፀና የተለያዩ ምክሮችን ፣መጸሐፍት ፣ኪታቦችን እያመጣ ይሠጠናል ። በትርፍ ሰዓታችን የተለያዩ ዲናዊና ዱንያዊ ዕውቀቶችን ያስገነዝበናል ። ADILEM ቢሆን በዕውቀቱ ፣ በሀሳቡ የሚታማ ልጅ አደለም። እንደውም በጣም የመናገርና የማሳመን ችሎታ አላህ ችሮታል ። 3ቱንም አላህ ያቆይልን ። ወደ ገደለው ልግባ ፍቅር የሚሉት ሕይወት  ልጅቷንም ያወኳት የ 10 ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ። የልጅቷ ክፍል 10 (1) የኔ ደግሞ 10(4) ነው ያው የምንማረው በአቅራቢያችን በሚገኘው ኮልፌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን ሠፈራችንም ትንሽ ራቅ ይላል እንጂ እዛው አካባቢ ነን። በጣም ደስ ከሚለው ነገር ት/ቤታችን በመስጂዶች የተከበበች ነች። እዛው ት/ት les go ወደ ሰላት የቀን ተዕለት ተግባራችን ነው።                                                             ክፍል 2 ይቀጥላል ............... #Please share 🔂 like ❤️ Comment 💬 & subscribe🔔 Follow me on telegram ➤ t.me/haybaw1
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.