cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መን ዩሪዲላሁ ቢሂ ኸይረን,,,,,,,/

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] የዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር እናድርግ ❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@ebrahmMedia

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
506
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

01:06
Video unavailableShow in Telegram
10.11 MB
🔻ያለ ስንቅ👉 መቃብር 🔻ያለ ጀልባ 👉ባህር 🔻ያለ ኢልም 👉ፈትዋ 🔻ያለ እውቀት 👉ዳእዋ 🔻ያለ ፀፀት 👉ተውባ 🔻ያለ ሀዘን 👉እንባ 🔻ያለ ኢኽላስ 👉ኢባዳ 🔻ያለ ስራ 👉ምንዳ 🔻ያለ ሰበብ 👉ተወኩል 🔻ያለ ገመድ👉 ገደል 🔻ያለ ጦሀራ👉 ሰላት 🔻ያለ ምሶሶ👉 ቤት 🔻ከንቱ ነዉ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ╭┅━━•🍃⚘🍃•━-------- 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mnyuredelh
نمایش همه...
መን ዩሪዲላሁ ቢሂ ኸይረን,,,,,,,/

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] የዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር እናድርግ ❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@ebrahmMedia

ሰባቱ ከባኢሮች ========== ከአቡሁረይራ [ረዲየላሁ ዐንሁ] እንደተዘገበው የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «በጥፋት ውስጥ ከሚያሰምጡ ሰባት ኃጢኣቶችን ራቁ!» ሰዎች «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የትኞቹ ናቸው?» በማለት ጠየቁ። እርሳቸውም እንዲህ በማለት መለሱ: ‐ «1] በአላህ ማጋራት፤ 2] ድግምት፤ 3] አላህ እርም ያደረገው ነፍስን መግደል፤ 4] አራጣ መብላት፤ 5] የየቲምን ገንዘብ መብላት፤ 6] ከውጊያ ሜዳ መሸሽ፤ 7] ጭምት፣ ከዝሙት የዘነጉ ምእመናትን በዝሙት ማጠልሸት [መስደብ]።» ቡኻሪ ዘግበውታል። አላህ ይጠብቀን! https://t.me/mnyuredelh
نمایش همه...
መን ዩሪዲላሁ ቢሂ ኸይረን,,,,,,,/

{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ [ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።] የዩቱብ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር እናድርግ ❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@ebrahmMedia

Repost from N/a
دعاء آخير السنة واول السنة .pdf የአመቱ መጨረሻ እና በ አመቱ መጀመሪያ  የሚደረጉ ዱዓ ዛሬ ቅዳሜ  የ1445 ተኛ ሒጅራ የመጨረሻው ቀን ነው።  ጊዜ አመቻችተን ከመግሪብ በፊት እንቅራው። በአመቱ ውስጥ ለሰራናቸው ወንጀሎች በአጠቃላይ ተውበት እናድርግ። የሚመጣውም መልካም እንዲሆንልን ዱዓ እናድርግ። 👇👇👇👇👇 https://t.me/tekamekitab 👇👇👇 https://www.youtube.com/@ebrahmMedia
نمایش همه...
دعاء آخر السنة مخرج 1.pdf3.76 KB
دعاء أول السنة 2.pdf3.36 KB
دعاء_أول_ليلة_في_السنة_الهجرية_الجديدة.pdf1.89 MB
دعاء آخر السنة مخرج 1.pdf3.76 KB
دعاء أول السنة 2.pdf3.36 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.