cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ባለትዳሮች   በመካከላቹህ አለመግባባት ሲፈጠር  ተመካክራቹህ ያልፈታቹህትን ችግር ማንም ሊፈታላቹህ አይችልምና  አለመግባባት ሲፈጠር ዛው ቁጭ ብላቹህ ተመካከሩ ችግራቹህን ፍቱ! ተስማሙም  ሚስጥራቹህን እዛዉ  በቤታቹህ ውስጥ ያዙ!   ሚስጥራቹህን ለአለም ህዝብ አታ ውጡ  አይዴለም ለሚድያ" ይቀርና  ባል የሚስቱን  ሚስጥር/ ነዉር አሳልፎ ¹¹ለጓደኞቹ ½ለእህቱ  ለወለደችው ⅓እናቱ እንኳን ቢሆን መናገሩ የተጠላ ተግባር ነው።ሴቷም ከዛሊክ  ችግራቹህን  እዛዉ በቤታቹህ ፍቱ በመካከላቹህ ማንንም ሰው አታስገቡ አትናገሩ!! እዛው ጨርሱ! https://t.me/RUMA096 https://t.me/nhwdr
نمایش همه...
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/251 ረቡዕ 29/8/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/25gycuea       🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/ሰላት ለመስገድ አቅጣጫ ጠፋብኝ አጋጣሚ  ለሰፈሩ አዲስ ነበርኩ እና በስልኬ አቅጣጫ ጠቋሚ ተጠቅሜ የቂብላን አቅጣጫ ጠቆመኝ የጠቆመኝን አቅጣጫ ይዥ ብሰግድ እንዴት ይታያል ጀዛከላህ ኸይር ▪️2/እኔ እቃ ማውርጃ እና መጫኛ ሾፌር ነበርኩ ነዳጅ አለቀብኝእና ነዳጅ ለማውጣት ከበርሜል በቱቦ ስስብ ወደ ሆዴ ገባ በሰአቱ ረመዳን ስለነበር ፆመኛ ነበርኩ እና ፆሜ ይበላሻል ወይስ አይበላሽም ከተበላሸ ቀዷ እንዳወጣ ነው ▪️3/አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ቤተሰቦቹ በጣም አዝነው ብዙ ጊዜ እሚያለቅሱ ከሆነ ሟች በቀብር ውስጥ ይቀጣል ይባላል በነእሱ እንባ ምክንያት ይህ እንዴት ይታያል ከሸርዓ አንፃር ? እንዲሁም በተመሳሳይ ወንድሜ አላህ ይራህመውና ከሞተ 5 ወር አካባቢ ሆኖታል እና እናቴ በጣም አዝናለች እያለቀሰች አስቸግራናለች በእሷ ለቅሶ ወንድሜን አላህ ይቀጣዋል? እሳት ያስገባዋl? በእሷ ሰበብ የሚባለው እውነት ነው? ቢያብራሩልኝ እና ለእናቴም ነሲሀ ቢያርጎላት ▪️4/ጓደኛዬ ያለፉት 6/7 አመታት ለዘካ የደረሰ ሀብት ቢኖረውም አውጥቶ አያውቅም ግን ባለማወቅ እነደሆነ ነገረኝ አሁን እንዴት ያውጣ ያለፈው ወይስ አሁን አመት እንደሞላው አስቦ ያውጣ ከፋራስ አለበት? ▪️5/ዘካተል ማል  ከአርባ ሺ ስንት ይወጅብበታል ብዬ ጠይቄ  አንድ ሺነው ብለውኝ እኔ ዴሞ አስርሺ ያሉኝ መስሎኝ አስርሺ. አወጣሁ እና ወንጀለኛነኝ ወይ ማለቴ ማውጣት  ካለብኝ በላይ ስላ ወጣሁኝ ግን ሆን ብዬ አይደለም  ▪️6/አባቴ ሞቷል አባቴ ደም ደይን አለበት  ደኑ ብዙነው እና ደኑ መክፈል አልችልም እና በሀራም መንገድ ብከፍል እዴት ነው? ▪️8/እኔ ወልጄ እቤትነው ያለሁት  ዘካተል ፍጡር ሠጥቻለሁ ከነ ልጄ  ሠወቹ አጥተው ሠጡን ዘካተል ፍጡር እኔ መቀበል አልችልም ብላቸው ጥለውት ሄዱ እዴት ይታያል እኔ አልቸገረኝም ዘካም አውጥቻለሁ እንዴት ይታያል ያመጡትን ለማን ልሥጠው? ▪️9/እናትና አባቴ ተለያይተዋል ለእናቴ 10,000 ብር እልካለሁ 5000ብር እልካለሁ ሰዎች ደግሞ ታዳላለህ. አሉኝ ይህ እንዴት ይታያል? ▪️10/ያለሁት ሳዑዲ ነው በምሰራበት ቤት ውስጥ በየክፍሉ ሙከየፍ የለም እናም ሰዎቹ ከሌሉ በጣም ሙቀት ስላለ ተሸፋፍኜና ሂጃብ ለብሼ አይደለም የምሰራው ግን አሰሪየ ቤት ውስጥ ካሜራ አለ እና ሰውየው ስራው ቦታ እንደሚከታተለኝ ነገረችኝ ይህ ሀራም ይሆንብኛል? ▪️11/የሰው ብር አልብኝ ከአንድ ሰው አይደለም ግን የሁሉም ሁኖ 1500 መቶ ቢሆን እንጅ አይበልጦም እኔ ግን አላህ ይቅበልኝ ከዛ በላይ አድርጌ በስማችው ሰደቃ ሰጥቻለሁ እነሱን ማግኝት አልችልም የት እንዳሉ አላውቅም አንዷም ሙስሊም አይደልችም የሷስ ይደርሳል ?በጣም የቆየ ነው እጨቆኝ ነው ያብራሩልኝ ▪️12/የዛሬ 7 አመት አካባቢ 13ሺ ሪያል ለሰው አበድሬ ነበር ሰውየው ወደ  ኢትዮጵያ ገብቶ ስለነበር በሰአቱ በሚመነዘርበት ምንዛሬ አስብና ስጠኝ አልኩት እሽ አለኝ ግን እስካሁን አልሰጠኝም አሁን ልጠይቀው ፈልጌ የዛኔ በነበረው ምንዛሬ እንዳልጠይቀው እኔ በጣም እጎዳለሁ እና ሰውየውን በአሁኑ ምንዛሬ ወይም በሪያሉ ስጠኝ ብለው ሀራም ይሆንብኛል ?ቢራሩልኝ   ▪️13/ በወራሾች መካከል በነበረ አለመግባባት ሳይከፋፈል 3 አመት የቆየ ገንዘብ ነበረ አሁን ለወራሾች ድርሻቸው እጃቸው ላይ ገብቷል እያንዳንዳቸው ከራሳቸው  ድርሻ ላይ የ3ቱን አመት ዘካ ማውጣት አለባቸው? 3ቱንም አመት ገንዘቡን በጠቅላላ ደምረው ዘካ ሲያወጡበት ነበረ? ▪️14/ አባቴ ሟች ነው እና አባቴ ሢሞት የሚሸጥ ቦታ ነበረው እና ልጁ እኔ ብቻ ነኝ ያባቴ እናቱ እና እህቱ አሉ እና አች ሤት ሥለሆንሽ እናቱ እና እህቱ ያገኛሉ አሉኝ እና ይሄ እደት ይታያል ቢያብራሩልኝ ▪️15/ የባንክ ሰራተኛ/ መስራት አይፈቀድም ሀራምነዉ ስትል ሰምቼ ነበር  እናም ከወለድ ነፃ ባንክ መስራትስ አይፈቀድም እስኪ ያብራሩልኝ  ከወለድ ነፃ የሚሰራንስ ማግባት ሀራምነዉ  ጀዛኸላህኸይር ▪️16/ልጄ የራሱን  ሞባይል ሰበረ አባቱም ካሰራሁልህ ሚስቴ ፍች ትሆናለች አለው ለምን እንዲህ አልክ ስለው አናዶኝ ነው ዳግም አሰራ እንዳይለኝ ነው አለኝ በሌላ ቀን ብር አጠራቅም እንዳሰራልህ አለው ልጁ ሌላ ገቢ የለውም አባቱ ካልሰጠው እናም በሌላ ብር ቢሰራ ፍቹ ይፀድቃል ወይ? ▪️17/ ባለቤቴ ጋር የተለያየ ሀገር ነው ዱባይና ሳዑዲ ነን በአካል አለተገናኘንም ኒካህ አደርገን ነበር ስላልተስማማን ግን ተፋታን ግን እኔ መልሼ ረጃእቱ አልኳት ሰዎቹ ስላልተገናኛችሁ ረጃእቱ ማለት አይቻልም አሉኝ ያብራራልኝ ▪️18/ እኔ ልጅ እያለሁ በ15 አመቴ ነበር ያገባሁት ፈልጌ ሳይሆን ቤተሰብ አስገድዶኝ ነው ያለነው ገጠር ነው ስለድንም አላውቅም ግን እሰግዳለሁ አልሀምዱሊላህ። እንዳገባሁም ከባል ጋር ታድሮ ሻውር እደሚወሰድ እንጂ ፀጉር እደሚታጠብ አላቅም የሰርጌ ለት አንዷ ከሻውር በፊት ውዱእ እንደሚደረግ ብቻ ነገረችኝ እኔም ፀጉሬን ሳልታጠብ ሻውር ብቻ እድርጌ እሰግድ ነበር አሁን ላይ አለመታጠቤ ወንጀል መሆኑን አወኩኝ። ሁልጊዜ ይረብሽኛል  ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቢያብራሩልኝ?  ▪️19/  ጎደኛየ ባለትዳር ነበረች  ከዛ ተጣልተው ተፋቱ ሲፈታት ሀይድ ላይ ነበረች እና ሲፈታት የነበረው ሀይድ ይቆጠራል ወይስ አይቆጠርም ቢያብራሩልኝ ~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 رسالة لكل فتاة : كوني كالجنة يتمناها الجميع لكن لا ينالها الا من يستحقها ويعمل من أجلها                               ˓٭˛✿🌹🍃
نمایش همه...