cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሴት ልጅ የቤት ኑር ናት!! ቤት ያለ ሴት ልጅ ዉበት የለዉም!! ሴት ልጅ ዉድ ናት። ያኡኽታ ዉድ ቦታ እንጂ እንዳትገኚ።
نمایش همه...
#ጊዜ አዘነብኝ የበዛ መከራ #ስለቱ ልቤላይ ሽፋን እስኪሰራ #አሁን አሁንማ ስመታ በቀስቱ #ከሽፋኑ በላይ ይሰካል ስለቱ #ዛሬ ለችግሮች ደታቢስ ሁኛለሁ #ከዚያ ሁሉ ጭንቀት ከቶ ምን አገኘሁ የምን ሀዘን✍️
نمایش همه...
♻️የጁሙኣ ኹጥባ «የኩራት አደገኝነት" 🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🕌ፉሪ ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ ዙልቀኢዳ 23/11/1445ዓ/ሂ https://t.me/ibrahim_furii
نمایش همه...
خطبة عن التكبر.mp35.83 MB
01:05
Video unavailableShow in Telegram
5.47 MB
02:30
Video unavailableShow in Telegram
11.73 MB
"የማይጠቅም ጸጸት!! = የዱንያ ቆይታችን ከመጠናቀቁ በፊት ለዘላለማዊ አገራችን በዕውቀትና በነብዩ ፈለግ  ላይ ተመስርተን መልካም ተግባራትን እንተግብር እዚህ ካልሰራን አኼራ ላይ ያለን ዕድል ጸጸት ነው ያውም የማይጠቅምና ከንቱ ጸጸት ።     ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ ዱኒያ {ቅርቧ ዓለም የስራ አገር ነች አኼራ ደግሞ የክፍያ አገር ነች!!   እዚህ ዱኒያ ላይ ያልሰራ እዛ አኼራ ላይ ይጸጸታል
[ አዙህድ ሊልበይሃቂይ ፤282 ]
          اللهم اجعل همنا الآخرا
نمایش همه...
02:00
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ ተጋበዙልኝ
نمایش همه...
204.86 MB
Photo unavailableShow in Telegram
⁉️ በሐጅ ሰሞን ለቤተሰብ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በማሟላት ፣ለዒድ ዝግጅት ወይም ደግሞ በትምህርት ወዘተ ትጠመጃለሽ? 💬 እንግዲያውስ ሃሳብ አይግባሽ አፍሪካ አካዳሚ ስራውን ቀላል አድርጎልሻል ከመኖሪያ ቤትሽ ሆነሽ በአጭር፣ ቀላል እና ነፃ የርቀት ትምህርት በመማር እውቀትሽን ማስፋት ትችያለሽ። 🔗 (የመመዝገቢያ https://t.me/Africa_Academy1) የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው። 📆 ማስታወቂያውን በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች በማካፈል የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የበኩልሽን ተወጭ። #hajj2024
نمایش همه...
♻️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 02 📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ 🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ 🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🌐https://t.me/ibrahim_furii
نمایش همه...
السعادة الزوجية 02.mp39.34 MB