የጀግና እንስቶች መድረክ🎀
ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
نمایش بیشتر196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-330 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ሴት ልጅ የቤት ኑር ናት!!
ቤት ያለ ሴት ልጅ ዉበት የለዉም!!
ሴት ልጅ ዉድ ናት።
ያኡኽታ ዉድ ቦታ እንጂ እንዳትገኚ።
#ጊዜ አዘነብኝ የበዛ መከራ
#ስለቱ ልቤላይ ሽፋን እስኪሰራ
#አሁን አሁንማ ስመታ በቀስቱ
#ከሽፋኑ በላይ ይሰካል ስለቱ
#ዛሬ ለችግሮች ደታቢስ ሁኛለሁ
#ከዚያ ሁሉ ጭንቀት ከቶ ምን አገኘሁ
የምን ሀዘን✍️
♻️የጁሙኣ ኹጥባ
«የኩራት አደገኝነት"
🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
🕌ፉሪ ኡመር ኢብኑ አብዱልአዚዝ መስጂድ
ዙልቀኢዳ 23/11/1445ዓ/ሂ
https://t.me/ibrahim_furii
خطبة عن التكبر.mp35.83 MB
"የማይጠቅም ጸጸት!!
=
የዱንያ ቆይታችን ከመጠናቀቁ በፊት ለዘላለማዊ አገራችን በዕውቀትና በነብዩ ፈለግ ላይ ተመስርተን
መልካም ተግባራትን እንተግብር እዚህ ካልሰራን አኼራ ላይ ያለን ዕድል ጸጸት ነው ያውም የማይጠቅምና ከንቱ ጸጸት ።
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦
ዱኒያ {ቅርቧ ዓለም የስራ አገር ነች
አኼራ ደግሞ የክፍያ አገር ነች!!
እዚህ ዱኒያ ላይ ያልሰራ እዛ አኼራ ላይ ይጸጸታል
[ አዙህድ ሊልበይሃቂይ ፤282 ]اللهم اجعل همنا الآخرا
Repost from قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
02:00
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ
ተጋበዙልኝ
204.86 MB
Repost from አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
Photo unavailableShow in Telegram
⁉️ በሐጅ ሰሞን ለቤተሰብ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በማሟላት ፣ለዒድ ዝግጅት ወይም ደግሞ በትምህርት ወዘተ ትጠመጃለሽ?
💬 እንግዲያውስ ሃሳብ አይግባሽ አፍሪካ አካዳሚ ስራውን ቀላል አድርጎልሻል
ከመኖሪያ ቤትሽ ሆነሽ በአጭር፣ ቀላል እና ነፃ የርቀት ትምህርት በመማር እውቀትሽን ማስፋት ትችያለሽ።
🔗 (የመመዝገቢያ https://t.me/Africa_Academy1)
የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
📆 ማስታወቂያውን በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች በማካፈል የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የበኩልሽን ተወጭ።
#hajj2024
♻️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት – ክፍል 02
📙 የኪታቡ ርዕስ ፦ አል አርበዑነ አን ነበዊያ ፊስ’ሰዐደቲ ዘውጂያህ
🖋 ዝግጅት ፦ ሸይኽ ሀይሠም ቢን መሕሙድ ኸሚስ
🎙አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
🌐https://t.me/ibrahim_furii
السعادة الزوجية 02.mp39.34 MB