cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👑 የሱናዋ ልዕልት የተዉሒድዋ ንግስት💎

┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ •┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈• ┊┊┊⇣ ┊┊⇣ ┊⇣ ⇣ 💎ሴት ልጅ በአንድ ፈረሰኛ ብቻ መከበብ የምትቻል ብቸኛዋ ከተማ ናት ••┈┈ ➤🌸 النساء 👑 اســــــــلــــفــــــيــاة💎➧     

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
288
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

خطبة الجمعة ب"عنوان"حماية الإسلام 1/للدين 2/للنفس 3/للمال 4/للعرض የጁሙዐ ኹጥባ ርእስ"የእስልምና እንክብካቤ 1/ለ ኃይማኖት 2/ለ ነፍስ 3/ለ ገንዘብ 4/ለ ክብር t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
نمایش همه...
ጓደኛህ ማነው? ~ ጓደኛህ ወደ ተሻለ የምትወስደው ወይም ወደተሻለ የሚወስድህ ይሁን። ካልሆነ ግን ወይ ያጠፋሀል። ወይ ታጠፋዋለህ። ወይ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ። ሰው ውሎውን ይመስላል። ውሎህ የት ነው? ከማን ጋር? ሰዎች ጠጪ የሚሆኑት በጓደኛ ሰበብ ነው። ቃሚ፣ አጫሽ የሚሆኑትም በጓደኛ ተፅእኖ ነው። ያለ ምክንያት አይደለም "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ" የሚባለው። ከመጥፎ ሱስ መውጣት፣ ባህሪህን መግራት ትፈልጋለህ? ከልብህ ከሆነ ውሎህን አስተካክል። ልጅህ ከመጥፎ አዝማሚያ እንዲመለስ፣ መስመር እንዲይዝልህ ትፈልጋለህ? ሰበብ ሳታደርስ ጠዋት ማታ አትጨቃጨቅ። ይልቁንም ውሎው ላይ አጥብቀህ ስራ። ካልሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞ ከሆነ የምትችለውን ሁሉ መስዋእትነት ከፍለህ ለየው። ለብዙዎች በዲንም ይሁን በዱንያ መቃናት መልካም ጓደኛ ትልቅ ድርሻ አለው። እስኪ በህይወት ጉዟችሁ ላይ አነሰም በዛ ላገኛችሁ ስኬት ወይም መልካም ለውጥ አስተዋፅኦ ያላቸውን ጓደኞቻችሁን ለአፍታ አስቧቸው። በተቻለ መጠን ውለታ መላሽ ሁኑ። እሱ ቢቀር አመስጋኝ ሁኑ። ከዚያም በላይ በዱዓእ አስታውሷቸው። ጓደኝነት ኣኺራን ከነጭራሹ ሊያጨልም፣ ኩ. ፍ. ር ላይ ሊጥል ይችላል። በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ለተረዱት እውነት እጅ መስጠት አቅቷቸዋል?! በጓደኛ ሰበብ ስንቶች ውስጣቸው እያወቀ እምነት ቀይረዋል? ስንት ወንዶች ሴት ተከትለው፤ ስንት ሴቶችም ወንድ ተከትለው ዘላለማዊ ህይወታቸውን አጨልመዋል?! የተሰጠን እድል ከእጃችን ሳያፈተልክ፣ ነፍሳችን ሳትሾልክ በፊት ሳይመሽ እናስብበት። እንወስን በጊዜ። ነገ ፀፀት እንዳይበላን። ጌታችን እንዲህ ይላል:- { وَیَوۡمَ یَعَضُّ ٱلظَّالِمُ عَلَىٰ یَدَیۡهِ یَقُولُ یَـٰلَیۡتَنِی ٱتَّخَذۡتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِیلࣰا (27) یَـٰوَیۡلَتَىٰ لَیۡتَنِی لَمۡ أَتَّخِذۡ فُلَانًا خَلِیلࣰا (28) لَّقَدۡ أَضَلَّنِی عَنِ ٱلذِّكۡرِ بَعۡدَ إِذۡ جَاۤءَنِیۗ وَكَانَ ٱلشَّیۡطَـٰنُ لِلۡإِنسَـٰنِ خَذُولࣰا (29) } {በዳይም፡ «ምነው ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ ዋ ምኞቴ!» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)። «ዋ ጥፋቴ! ምነው እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ። (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ» (ይላል)። ሰይጣንም ለሰው በጣም ለውርደት አጋላጭ ነው።} [አልፉርቃን፡ 27-29] (ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 2/2016) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ታላቅ የምስራች በታላቁ ሽይኽ መሀመድ አሚን ከአለም ባንኩ በተጨማሪ ኮልፎ ዛሬ ጁመዓ ሁዘይፋ መስጅድ ተፍሲስ ይጀምራል በአካል መገኘት ለምትችሉ በአካል በመገኛት እንድሁም በአካል መገኘት የማትችሉ በዚህ ግሪፕ ተከታተሉ ። 🌻በኽይር አመላካች ልክ እንደሰሪው ነው ።🌻ሸር ሸር ሸር https://t.me/ategwidAbdelhamid
نمایش همه...
03:45
Video unavailableShow in Telegram
አድምጧት ምን አልባች ለአንድ እህት መመለሻ ሰበብ ይሆናል ሼር አድርጓት ! =
نمایش همه...
.. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.ﷺ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህ አይረሳህም ---------------------- ‏" الذي يرعى نملة في ثقب مُظلم .. أتظنه ينساك ! " .. سبحانه .. "በጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያለችን ጉንዳን የሚጠብቅ ጌታ.. ይረሳኛል ብለህ ትጠረጥረዋለህን?" http://t.me/nuredinal_arebi
نمایش همه...
➧ የሱና ሰዎች ለሚስቶቻቸው እጅጉን አዛኞች ናቸው። ሸይኽ አልባኒ እንዲህ አሉ:-ከሚስቶቻቸው ጋር በጣም ለስላሳዎቹ እና መልካሞቹ አህለሱናዎች ናቸው። المصدر متفرقات شريط(٨٢٨) አንተ ወንድሜ ሆይ! ሚስትህ ባንተ ስር ያለች እንቁ አማና ናት! በመልካም ተኗኗራት እዘንላት ተንከባከባት!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹 بشرى سارة 🌹 📢 አዳዲስ የኪታብ ትምህርቶች ማስታወቂያ 📚 አዲስ የሚጀመሩቱ ኪታቦች :- 1, فتح المجيد شرح كتاب التوحيد 2, رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 🎙 ኪታቦቹን የሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቶቹ የሚሰጡበት ቦታ:- ፉሪ(በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- 1, ፈትሑል መጂድ ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 2, ሪያዱ ሷሊሒን ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከፈጅር ሰላት በኋላ 🗓 ትምህርቶቹ ሚጀመሩት :- ማክሰኞ ሸዋል 14 - 1445 ሂጅሪየን (ሚያዚያ 15 - 2016) ይሆናል። * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
نمایش همه...
አሕካሙ_ተጅዊዲል_ቁርአን ~ ክፍል አንድ ⭞ 𝕡𝕕𝕗 « t.me/AbuSufiyan_Albenan/5927
نمایش همه...