fa
Feedback
@Maria Rubatto primary catholic school

@Maria Rubatto primary catholic school

رفتن به کانال در Telegram
1 437
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+157 روز
+8230 روز
آرشیو پست ها
ከ6ኛ-8ኛ ክፍል የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ 15/11/2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን🙏

የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል 👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል 👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል 👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል 👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል 👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል 👉 የጊዜ አጠቃቀም ልምድ ያሰለጥናል 👉ለብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እና የፈተና ልምምዶችን በመስራት ጭንቀትን ይቀንሳል

ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና እናሳውቃለን ።

Repost from N/a
photo content

Repost from N/a
photo content

እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆 በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆

እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆 በ2018 ዓም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆

ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የተማሪዎችን የሰኔ ወር የማጠቃለያ ክፍያ ቀድማችሁ የከፈላችሁትን እያመሰገንን የሰኔ ወር እና ከሰኔ ወር በፊት በተለያየ ምክንያት ያልከፈላችሁ ከፈተና በፊት ከሰኔ 1 እስከ 10 ባለው ጊዜ ከፍላችሁ እንድታነቁ ስንል በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ከነገ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ከት/ቤት መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን🙏

የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች -  የሰኔ ወር የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይሰጥ በስህተት እንዳትከፍሉ :: - የሰኔ ወር የወርሀዊ ክፍያ ብቻ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን::

ውድ የማርያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት አባላት የልጆትን የት/ቤት ከፍያ በሁሉም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ እና በሁሉም የአዋሽ የዲጅታል አማራጮች በአዋሽ ኢ-ስኩል በመጠቀም መሰብሰብ መጀመራችን እያበሰርንዎ የት/ቤታችን መለያ ኮድ AMS 01 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Dear Esteemed members of St.Maria Rubato Catholic School Parents we are happy to announce that you can make students periodical payment via all branches of Awash Bank and all awash Digital options using Awash bank E-school system. Please use AMS 01 as a school code. AMS 01 school code

ለወላጆች/አሳዳጊዎች ከዚህ በፊት የተማሪዎች የት/ት ክፍያ ከምትከፍሉባቸው በንግድ እና እናት ባንክ በተጨማሪ አዋሽ ባንክ ስለጨመርን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የመክፈያ ኮድ በመጠቀም መክፈል የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን። AMS 01 school code