ch
Feedback
@Maria Rubatto primary catholic school

@Maria Rubatto primary catholic school

前往频道在 Telegram
1 325
订阅者
+424 小时
+187
+9830
帖子存档
ከነገ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ከት/ቤት መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን🙏

የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች -  የሰኔ ወር የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይሰጥ በስህተት እንዳትከፍሉ :: - የሰኔ ወር የወርሀዊ ክፍያ ብቻ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን::

ውድ የማርያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት አባላት የልጆትን የት/ቤት ከፍያ በሁሉም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ እና በሁሉም የአዋሽ የዲጅታል አማራጮች በአዋሽ ኢ-ስኩል በመጠቀም መሰብሰብ መጀመራችን እያበሰርንዎ የት/ቤታችን መለያ ኮድ AMS 01 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Dear Esteemed members of St.Maria Rubato Catholic School Parents we are happy to announce that you can make students periodical payment via all branches of Awash Bank and all awash Digital options using Awash bank E-school system. Please use AMS 01 as a school code. AMS 01 school code

ለወላጆች/አሳዳጊዎች ከዚህ በፊት የተማሪዎች የት/ት ክፍያ ከምትከፍሉባቸው በንግድ እና እናት ባንክ በተጨማሪ አዋሽ ባንክ ስለጨመርን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የመክፈያ ኮድ በመጠቀም መክፈል የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን። AMS 01 school code

ነገ ሐሙስ 01/08/2018 ዓ.ም ትምህርት የሚኖረው እስከ ምሳ ሰአት (6:30) ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

ለወላጆች ሰኞ 28/7/2018 ዓ.ም በሚኖረው የመምህራን የሙያ ብቃት ምዘና ምክንያት ለአንደኛ ደረጃ ብቻ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን🙏

ነገ ሐሙስ 17/7/2018 ዓ.ም በሚኖረን የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት(6:30) ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።

በተማሪያችን ማርያማዊት አሸናፊ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን። ለቤተሰቦቿ እና አጠቃላይ ለትቤታችን ማህበረሰብ መፅናናትን እንመኛለን።

1.ገፁ እንደከፈቱት "start" ይነካሉ 2. የልጅዎ የንግድ ባንክ ID እና የወላጅ ስልክ ቁጥር ፅፈው "send " ሲያደርጉ በቀላሉ የተማሪ ውጤት ማየት ይችላሉ:: ስልክ ቁጥር ስትፅፉ 9 ብላችሁ ጀምሩ(9005263...)

ወላጆች ከዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ቦት የልጅዎን የትምህርት ውጤት ማየት ይችላሉ።

photo content
+9

@Maria Rubatto primary catholic school - Telegram 频道 @httpmrs 的统计与分析