@Maria Rubatto primary catholic school
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
1 324
المشتركون
+224 ساعات
+207 أيام
+9630 أيام
أرشيف المشاركات
ከነገ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ከት/ቤት መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን🙏
Repost from Maria Rubatto Catholic School
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች
- የሰኔ ወር የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይሰጥ በስህተት እንዳትከፍሉ ::
- የሰኔ ወር የወርሀዊ ክፍያ ብቻ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን::
ውድ የማርያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት አባላት የልጆትን የት/ቤት ከፍያ በሁሉም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ እና በሁሉም የአዋሽ የዲጅታል አማራጮች በአዋሽ ኢ-ስኩል በመጠቀም መሰብሰብ መጀመራችን እያበሰርንዎ የት/ቤታችን መለያ ኮድ AMS 01 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Dear Esteemed members of St.Maria Rubato Catholic School Parents we are happy to announce that you can make students periodical payment via all branches of Awash Bank and all awash Digital options using Awash bank E-school system. Please use AMS 01 as a school code.
AMS 01 school code
ለወላጆች/አሳዳጊዎች
ከዚህ በፊት የተማሪዎች የት/ት ክፍያ ከምትከፍሉባቸው በንግድ እና እናት ባንክ በተጨማሪ አዋሽ ባንክ ስለጨመርን ከዚህ በታች በተጠቀሰው የመክፈያ ኮድ በመጠቀም መክፈል የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
AMS 01 school code
ነገ ሐሙስ 01/08/2018 ዓ.ም ትምህርት የሚኖረው እስከ ምሳ ሰአት (6:30) ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏
ለወላጆች
ሰኞ 28/7/2018 ዓ.ም በሚኖረው የመምህራን የሙያ ብቃት ምዘና ምክንያት ለአንደኛ ደረጃ ብቻ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን🙏
ነገ ሐሙስ 17/7/2018 ዓ.ም በሚኖረን የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት(6:30) ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።
በተማሪያችን ማርያማዊት አሸናፊ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን። ለቤተሰቦቿ እና አጠቃላይ ለትቤታችን ማህበረሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
1.ገፁ እንደከፈቱት "start" ይነካሉ
2. የልጅዎ የንግድ ባንክ ID እና የወላጅ ስልክ ቁጥር ፅፈው "send " ሲያደርጉ በቀላሉ የተማሪ ውጤት ማየት ይችላሉ::
ስልክ ቁጥር ስትፅፉ 9 ብላችሁ ጀምሩ(9005263...)
