fa
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

رفتن به کانال در Telegram

Bashewam School Grade 1-8

نمایش بیشتر
2 784
مشترکین
+624 ساعت
+317 روز
+8630 روز
آرشیو پست ها
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#Update በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገባችሁና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት የተሰጠውን ነፃ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በተከታዩ ሊንክ አማካይነት የማመልከቻ ፎርሙን መሙላት ትችላላችሁ፦ http://survey.ethernet.edu.et/index.php/518562?lang=en የማመልከቻ ፎርሙን መሙላት የሚቻለው ከዛሬ ሚያዝያ 09 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ብቻ መሆኑ ተገልጿል። በማመልከቻ ፎርሙ ልትሞሏቸው የሚገቡ፦ ➧ የ12ኛ ክፍል ውጤት ኮፒ፣ ➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኮፒ፣ ➧ ግለ ታሪክ (CV) ኮፒ፣ ➧ የልደት የምስክር ወረቀት ኮፒ እና ➧ ሌሎች በፎርሙ የተጠቀሱ መረጃዎች። መረጃዎቹ ተጣርተው ለፈተና የሚቀረቡ ተማሪዎችን ዝርዝር በቀጣይ እንደሚያሳውቅ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። @tikvahuniversity

የ8ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 19 - 20/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
+1
የ8ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ከሰኔ 19 - 20/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library

+7
ENG ST 1.pdf2.88 MB

English

+7
grade 1 sb.unit 8-10pdf.pdf2.33 MB

+8
Amharic ans8.docx0.17 KB

+1
Amharic6.docx0.15 KB

Repost from N/a
የ2015 ዓ.ም የክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች 1. በአማርኛ ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች Grade 6th Amharic English Mathematics Environmental Science Grade 8th Amharic English Mathematics General Science Social Science Citizenship 2. በኦሮምኛ ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች Kuta 6fa Afaan Oromoo Afaan Inglizh Herregaa Saaynisii Naannoo Gadaa Kutta 8fa Afaan Amaaraa /2nd/ Afan Ingilizi Herrega Saayinsi. Waliigallaa Hawaasa Lammumma Afaan Oromoo Gadaa

የ4ኛ B ክፍል ተማሪዎች የልዩ ፕሮግራም ላይ ተስጧቸውን ሲያቀርቡ፡

Bashewam Primary & Junior School 1-8 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @bash2015