Bashewam Primary & Junior School 1-8
Открыть в Telegram
2 783
Подписчики
+624 часа
+317 дней
+8630 день
Архив постов
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም
አደረሳችሁ!
Repost from Kolfe education official channel🇪🇹
#Update
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገባችሁና በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት የተሰጠውን ነፃ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በተከታዩ ሊንክ አማካይነት የማመልከቻ ፎርሙን መሙላት ትችላላችሁ፦
http://survey.ethernet.edu.et/index.php/518562?lang=en
የማመልከቻ ፎርሙን መሙላት የሚቻለው ከዛሬ ሚያዝያ 09 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ብቻ መሆኑ ተገልጿል።
በማመልከቻ ፎርሙ ልትሞሏቸው የሚገቡ፦
➧ የ12ኛ ክፍል ውጤት ኮፒ፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኮፒ፣
➧ ግለ ታሪክ (CV) ኮፒ፣
➧ የልደት የምስክር ወረቀት ኮፒ እና
➧ ሌሎች በፎርሙ የተጠቀሱ መረጃዎች።
መረጃዎቹ ተጣርተው ለፈተና የሚቀረቡ ተማሪዎችን ዝርዝር በቀጣይ እንደሚያሳውቅ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
@tikvahuniversity
Repost from Ethiopian Digital Library
የ8ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን
ከሰኔ 19 - 20/2015 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል!
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Repost from N/a
የ2015 ዓ.ም የክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች
1. በአማርኛ ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች
Grade 6th
Amharic
English
Mathematics
Environmental Science
Grade 8th
Amharic
English
Mathematics
General Science
Social Science
Citizenship
2. በኦሮምኛ ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች
Kuta 6fa
Afaan Oromoo
Afaan Inglizh
Herregaa
Saaynisii Naannoo
Gadaa
Kutta 8fa
Afaan Amaaraa /2nd/
Afan Ingilizi
Herrega
Saayinsi. Waliigallaa
Hawaasa
Lammumma
Afaan Oromoo
Gadaa
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
