Bashewam Primary & Junior School 1-8
رفتن به کانال در Telegram
2 747
مشترکین
-124 ساعت
+127 روز
+4230 روز
آرشیو پست ها
MY SOROBAN ETHIOPIA - ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ:
በ2017ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ የሚሳተፉ
የአዲስ ከተማ ጀግኒት እና ጀግኖች ስም ዝርዝር
ማስታወሻ
የሚስተካከል ነገር ካለ
0993811878 ( ትግስት)
0986678609(ከበደ)
አሳውቁ
መልካም ውጤት
የአዲስ ከተማ ጀግኒት እና ጀግኖች ስማችሁ መኖሩን በተፈቀዱት የreaction ምልክቶች ግለፁ።
🙏 👍 🏆 🕊 🤝 👏
👉.ማሳሰቢያ:- ለወላጆች ነገ ቅዳሜ በቀን 12/11/2017 ዓ. ም እስከ 6:30 የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
ት/ቤቱ
#National_ID_Program
ተጨማሪ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች
የመረጃ ስህተት ሲገጥም እንዲሁም መረጃ መቀየር ቢያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የመረጃ እድሳት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያ መሄድ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እነዚህን እና ተጨማሪ የምዝገባ ጣቢያዎች ለማግኘት id.gov.et/updatecenters ይመልከቱ። ነገር ግን በምዝገባ ቅጽ ላይ የሞሉት መረጃ በመዝጋቢ ባለሙያ በስህተት ከተመዘገበ መረጃዎን ለማስተካከል በአካል መሔድ ሳይጠበቅብዎ id.gov.et/update ላይ ወይም "Fayda ID" የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በቤትዎ ሆነው የተሳሳተ መረጃዎን እንዲስተካከል መጠየቅ ይችላሉ።
#ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #አካታች
ውድ ወላጆች የ2018ዓም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከላይ በተዘረዘሩት ባንኮች እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
ማስታወቂያ
ለተማሪዎች በሙሉ
የባሸዋም ት/ቤት ከKG-12ኛ ክፍል የክረምት /Summer Camp/ ትምህርት በተመረጡ የትምህርት አይነቶች:-እንግሊዝኛ, ሂሳብ, ሳይንስ,ኮዲንግ, Spoken English, Life Skills ስፓርታዊ እንቅስቃሴ/ቴኳንዶ እንዲሁም Art ( በስዕልና ሙዚቃ) ተዝናኖታዊ ትምህርት ከሐምሌ 14 ጀምሮ ለ1 ወር ትምህርቱን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ከሐምሌ 7/2017ዓ.ም ጀምሮ በመዝገባ ላይ ይገኛል፡፡
ውድ ወላጆች ተማሪዎች እረጅሙን የእረፍት ጊዜ ከትምህርት ገበታ ውጪ በራቁ ቁጥር የተማሩትን የመርሳትና ያላቸውን ጊዜ በአግባቡ በቁም ነገር ላይ ማዋል እንደሚሳናቸው ጥናቶች ያመለክታሉ ስለሆነም ይህ የክረምት /Summer Camp/ ትምህርት እጅግ ጠቃሚና ለ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቂ ቅድመ ዝግጅት አድርገው በንቃትና በተነሳሽነት ትምህርታቸውን እንጂመሩ ያስችላቸዋል በተለይ 👉 6ኛ,👉8ኛ እና 👉12ኛ ክፍል ሁላችሁም የፓኬጁ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናበረታታለን::
✅. ተማሪዎች እድሉን ተጠቀሙበት
✅.ወላጆች:-ልጆች ጊዜያቸውን በቁም ነገር ላይ እንዲያውሉ ያስመዝግባቸው
✅.የመመዝገቢያ ጊዜ ከሐምሌ 7 እስከ 14/2017ዓ.ም
✅.የትምህርት ጊዜ ከሐምሌ 14 እስከ ነሐሴ 14/2017ዓ.ም (ከሰኞ - አርብ) ከ2፡30 – 6፡30
✅.ለምዝገባ ሲመጡ 1 ፎቶ ግራፍ ለመታወቂያ ይዘው ይምጡ::
ት/ቤቱ
ማሳሰቢያ:-ለሀገር አቅፍ የሂሳብ ትምህርት ዉድድር ያለፋችሁ ተማሪዎች MY SOROBAN ETHIOPIA የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው።
የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ ነው።
ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ድረስ ብቻ ነው።
የሚጀመረው ነገ ዕሮብ ሐምሌ 9/2017ዓ.ም ት/ቤት ነው።
Repost from አንድ ደቂቃ ONEMINUTE
በአዲስ አበባ ከተማ
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው።
የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው ሰኞ ፣ ዕሮብ እና አርብ ነው።
ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ድረስ ብቻ ነው።
የሚጀመረው ነገ ዕሮብ ሐምሌ 9/2017ዓ.ም ት/ቤት ነው።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
