Bashewam Primary & Junior School 1-8
رفتن به کانال در Telegram
2 750
مشترکین
+324 ساعت
+327 روز
+4330 روز
آرشیو پست ها
ውድ ወላጆች ፡ የሶስተኛው ሩብ አመት የተማሪ ውጤት መግለጫ ሰሮተፍኬት የላክን መሆኑን እያሳወቅን፡ የልጅዎን ውጤት በማየት ክትትል እንዲያደርጉ እናሳስባለን።
Repost from Addis Ababa Education Bureau
+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
ዛሬ በቀን 28108 2018 ዓ.ም የተማሪዎቻችን ወላጅ የሆኑት አቶ ሁንዴ ጌታቸው ለት/ቤታችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች ያላቸውን ስኬታማ የእውቀት ሀብታ ተሞክሮ ኣካፍለዋል:: በተለይ ተማሪዎች ከወዲሁ እራዕይ እና ህልም ሰነቀው ትምህርታቸውን ጠንክረው እንዲማሩ፣ ሀገራዊ ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ የሀገር ፍቅር ያላቸው፣ በስነ-ምግባር የታነፁ ዜጎች ሆነው በስኬት መጓዣ እንደሚቻል በማስገንዘብ ያላቸውን የህይወት ተሞክሮ አካፍለዋል።
አቶ ሁንዴ ጌታቸው ያሎትን ስኬታማ የእውቀት ሃብት ያለ እንዳች ስስት በፍፁም ቅንነት ስለጋሩን በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን: እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
