ar
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bashewam School Grade 1-8

إظهار المزيد
2 750
المشتركون
+324 ساعات
+327 أيام
+4330 أيام
أرشيف المشاركات
New Doc 2026-05-19 06.56.59 - Page 1

G-8 Ansewer-Sheet Sample

photo content

photo content

ውድ ወላጆች ፡ የሶስተኛው ሩብ አመት የተማሪ ውጤት መግለጫ ሰሮተፍኬት የላክን መሆኑን እያሳወቅን፡ የልጅዎን ውጤት በማየት ክትትል እንዲያደርጉ እናሳስባለን።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) ‎ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ዛሬ በቀን 28108 2018 ዓ.ም የተማሪዎቻችን ወላጅ የሆኑት አቶ ሁንዴ ጌታቸው ለት/ቤታችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች ያላቸውን ስኬታማ የእውቀት ሀብታ ተሞክሮ ኣካፍለዋል:: በተለይ ተማሪዎች ከወዲሁ እራዕይ እና ህልም ሰነቀው ትምህርታቸውን ጠንክረው እንዲማሩ፣ ሀገራዊ ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ የሀገር ፍቅር ያላቸው፣ በስነ-ምግባር የታነፁ ዜጎች ሆነው በስኬት መጓዣ እንደሚቻል በማስገንዘብ ያላቸውን የህይወት ተሞክሮ አካፍለዋል። አቶ ሁንዴ ጌታቸው ያሎትን ስኬታማ የእውቀት ሃብት ያለ እንዳች ስስት በፍፁም ቅንነት ስለጋሩን በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት የተማሪ ወላጆች:እንዲሁም አሳዳጊዎች:በመጀመርያ የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው:ት/ት ቤታችን የተማሪዎች ሁለተናዊ እድገት ለማዳበር በውጤት እና በስነምግባር እየተጋ እና ውጤታማነቱን የተመሰከረለት መሆኑን እውን ነው።ሆኖም የ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን: እየተገባደደ በመምጣቱ የትምህርት ወርሃዊ፣የትራንስፖርት እና የማጠናከርያ ት/ት ክፍያ:በቅድሚያ ያጠናቃችሁ ወላጆች እያመሰገንን :የግንቦት እና ሰኔ ወር ክፍያ እስከ ግንቦት 9 ብቻ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።

20260505_035943.jpg1.80 MB

20260505_054153.jpg2.01 MB

20260505_054123.jpg1.86 MB