fa
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

رفتن به کانال در Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

نمایش بیشتر
213
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ከትልልቆቹም በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثً
ከትልልቆቹም በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾ “ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። በአላህ ማጋራት፣ የወላጆችን ሐቅ መቁረጥና የሐሰት ንግግር ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 💻፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

🔴“Despite all the destruction, we will not leave our land if the earth wants to sigh above us.” A Palēstinian on the rubble of his house that was bombed by the occupation in Rafah.

"ሶስት ጊዜ ጀነትን የጠየቀ ሰው ጀነትም፦ አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች።ሶስት ጊዜ ከጀሀነም የተጠበቀ ሰው፤ ጀሀነም፦ አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው ትላለች።" የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) 📚 (ሰሂህ አልጃሚ:6275)

ነገ ማክሰኞ በሂጅሪያህ የዘመን አቆጣጠር 13ኛው ቀን ነው። አያመ-ል-ቢዽ የሚጀምርበት ቀን ነውና 3ቱን ተከታታይ ቀናት የቻለ ይጹም ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦          «በየወሩ 3 ቀን መጾም አመት እንደ መጾም ነው።»      

A Palestinian mother patiently waits, hoping to find one of her sons alive under the rubble after an Israeli occupation airstrike destroyed their home.

የባይብል ግጭቶች!

መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ቁጥርን ጨምሮ የተለያዩ ስህተቶች መኖራቸውን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እነሆ ስሙልኝ ብሏል..!

ዶ/ር ሙሐመድ ዿዊ አል-ዑሶይሚ ዛሬ ከነ ዶ/ር ኸሊልና ዶ/ር ሳሊም ጋር በነበረው ነድዋ ላይ ካነሳው ነጥብ መካከል፤ አንድ የሚያውቀው ሸይኽ MBC ላይ ፕሮግራም እንዲኖረው እንዳመቻቹለት ሲነግረው «
ዶ/ር ሙሐመድ ዿዊ አል-ዑሶይሚ ዛሬ ከነ ዶ/ር ኸሊልና ዶ/ር ሳሊም ጋር በነበረው ነድዋ ላይ ካነሳው ነጥብ መካከል፤ አንድ የሚያውቀው ሸይኽ MBC ላይ ፕሮግራም እንዲኖረው እንዳመቻቹለት ሲነግረው «እንደት ሙዚቃና ፊልም በቋሚነት በሚሰራጭበት ቲቪ ላይ ትቀርባለህ?» ስለው፤ «እነርሱ 24 ሰዓት የሚበክሉትን፤ አጋጣሞውን ካገኘኸው በ1 ሰዓት ባፈራርሰው አይሻልም ወይ?» አለኝ የሚል ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፏል። ባገኘኽበት አጋጣሚ ሁሉ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራ። እንዳውም ብዙዎቹ የጠመሙ ሰዎች እንዲህ አይነት ቦታ ላይ እንጂ መስጅድና መድረሳ አታገኛቸውምና በጎዳናውም፣ በየቲቪውም፣ በየ ማኅበራዊ ሚዲያውም ተጣራ። || t.me/MuradTadesse

ቁርኣን 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን

ዐላመቱል አልባኒ ቀደሰሏሁ ሩሀሁ ከትርጉምጋ

የተገደሉትን ኢማም ደም የመለሰው የወገራው ጀግና! በጎንደር በወገራ ወረዳ ጉንትር ቀበሌ አቶ ካሳው ሲሳይ ዐብድ-ል-ቃድር ለረጅም ሥዓት ከተዋጋ በኋላ ከቀኑ በስምንት ሰዓት ተሰዉቷል፡፡ ቦታ እየቀያየረ አላስጠጋ ብሎ ለረዥም ሰአት የተዋጋ ሲሆን በወቅቱ የነበረው መሪያቸውን ጨምሮ አራት ፋኖ ጥሎ ጥይት ሲጨርስ ተሰዋ። ፋኖ በወሰደው የበቀል ርምጃ፦ 1) አንድ ቤት ሙሉ ንብረት እንደያዘ ተቃጥሏል፣ 2) 400 ሺህ ብር የሚገመት ሁለት ክላሽ ኮፕ መሣሪያ፣ 3) 50 ሺህ የሚገመት አምሥት የፍየል ሙክት 4) 500 ሺህ የሚገመት ጤፍ እና አብሽ፣ 5) 160 ሺህ ብር የሚገመቱ ሁለት በሬዎች፤ በአጠቃላይ 1,110,000 ሺህ ብር የተቃጠለውን ቤቱና ንብረቱን ሣይጨምር ዘርፈዋል፡፡

ምን ይሻላል የዚህ ክልል ሙስሊሞች ጉዳይ? በቃ! በየቀኑ እንዲህ እንዲህ እያሉ ሊጨርሷቸው? ያ አላህ!
ምን ይሻላል የዚህ ክልል ሙስሊሞች ጉዳይ? በቃ! በየቀኑ እንዲህ እንዲህ እያሉ ሊጨርሷቸው? ያ አላህ!

እኛም ጁሙዓ ሰግደናል..... 🇵🇸 ፈለስጢን ያንቺ ግን ይለያል!! እንዴት ነሽ ፈለስጢን 🇵🇸 ⁉️
+1
እኛም ጁሙዓ ሰግደናል..... 🇵🇸 ፈለስጢን ያንቺ ግን ይለያል!! እንዴት ነሽ ፈለስጢን 🇵🇸 ⁉️

Despite the nonstop Israeli shelling and military invasion, thousands of displaced Palestinians in Jabalia refugee camp gathe
Despite the nonstop Israeli shelling and military invasion, thousands of displaced Palestinians in Jabalia refugee camp gather for Friday prayer.

ወንድምህን ከረዳህው አይቀር… ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا
ወንድምህን ከረዳህው አይቀር… ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ﴾ “ወንድምህን በዳይም ተበዳይም በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6952

መጅሊስ አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ጨምሮ አሁን ደግሞ በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዙሪያ ያነሳው ሃሳብ፤ ከአንድ ለህዝብ ጥቅም ከቆመ ተቋም የሚጠበቅ ነው። ሙስሊሙን ያገለለ ምክር ከድጡ ወደ ማጡ ነው። የእውነ
+1
መጅሊስ አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ጨምሮ አሁን ደግሞ በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዙሪያ ያነሳው ሃሳብ፤ ከአንድ ለህዝብ ጥቅም ከቆመ ተቋም የሚጠበቅ ነው። ሙስሊሙን ያገለለ ምክር ከድጡ ወደ ማጡ ነው። የእውነት ስር ነቀል ለውጥ ከተፈለገ ከግማሽ በላይ የሆነን ህዝብ ማግለል አያዋጣም።

ኒቃቧን ትለብሳለች... ትምህርቷንም ትማራለች። አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም! 👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊ
+4
ኒቃቧን ትለብሳለች... ትምህርቷንም ትማራለች። አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም! 👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊሞች ግን ለዲናችን፣ ለእህቶቻችን ዘብ ለመቆም ተዘጋጅተናል⁉️ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 YouTube: YouTube.com/@SecretsofTruth Tiktok: tiktok.com/@secretsof_truth Instagram: Instagram.com/secretsof_truth Telegram: t.me/Secretsof_Truth Facebook: Fb.com/SecretsofTruth1 Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil

ኒቃቧን ትለብሳለች... ትምህርቷንም ትማራለች። አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም! 👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊ
+2
ኒቃቧን ትለብሳለች... ትምህርቷንም ትማራለች። አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም! 👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊሞች ግን ለዲናችን፣ ለእህቶቻችን ዘብ ለመቆም ተዘጋጅተናል⁉️