Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
前往频道在 Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
显示更多213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ከትልልቆቹም በላይ…
ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦
﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾
“ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። በአላህ ማጋራት፣ የወላጆችን ሐቅ መቁረጥና የሐሰት ንግግር ናቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87
✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
📱፦ https://bit.ly/486xnrS
📱፦ https://bit.ly/41zEZkk
📱፦ https://bit.ly/4arMbTx
💻፦ https://bit.ly/41tIUPv
📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
🔴“Despite all the destruction, we will not leave our land if the earth wants to sigh above us.”
A Palēstinian on the rubble of his house that was bombed by the occupation in Rafah.
"ሶስት ጊዜ ጀነትን የጠየቀ ሰው
ጀነትም፦ አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች።ሶስት ጊዜ ከጀሀነም የተጠበቀ ሰው፤
ጀሀነም፦ አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው ትላለች።"
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ)
📚 (ሰሂህ አልጃሚ:6275)
ነገ ማክሰኞ በሂጅሪያህ የዘመን አቆጣጠር 13ኛው ቀን ነው። አያመ-ል-ቢዽ የሚጀምርበት ቀን ነውና 3ቱን ተከታታይ ቀናት የቻለ ይጹም
ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በየወሩ 3 ቀን መጾም አመት እንደ መጾም ነው።»
A Palestinian mother patiently waits, hoping to find one of her sons alive under the rubble after an Israeli occupation airstrike destroyed their home.
ዶ/ር ሙሐመድ ዿዊ አል-ዑሶይሚ ዛሬ ከነ ዶ/ር ኸሊልና ዶ/ር ሳሊም ጋር በነበረው ነድዋ ላይ ካነሳው ነጥብ መካከል፤ አንድ የሚያውቀው ሸይኽ MBC ላይ ፕሮግራም እንዲኖረው እንዳመቻቹለት ሲነግረው «እንደት ሙዚቃና ፊልም በቋሚነት በሚሰራጭበት ቲቪ ላይ ትቀርባለህ?» ስለው፤ «እነርሱ 24 ሰዓት የሚበክሉትን፤ አጋጣሞውን ካገኘኸው በ1 ሰዓት ባፈራርሰው አይሻልም ወይ?» አለኝ የሚል ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፏል።
ባገኘኽበት አጋጣሚ ሁሉ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራ። እንዳውም ብዙዎቹ የጠመሙ ሰዎች እንዲህ አይነት ቦታ ላይ እንጂ መስጅድና መድረሳ አታገኛቸውምና በጎዳናውም፣ በየቲቪውም፣ በየ ማኅበራዊ ሚዲያውም ተጣራ።
||
t.me/MuradTadesse
ቁርኣን
🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ሐሰን
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
የተገደሉትን ኢማም ደም የመለሰው የወገራው ጀግና! በጎንደር በወገራ ወረዳ ጉንትር ቀበሌ አቶ ካሳው ሲሳይ ዐብድ-ል-ቃድር ለረጅም ሥዓት ከተዋጋ በኋላ ከቀኑ በስምንት ሰዓት ተሰዉቷል፡፡ ቦታ እየቀያየረ አላስጠጋ ብሎ ለረዥም ሰአት የተዋጋ ሲሆን በወቅቱ የነበረው መሪያቸውን ጨምሮ አራት ፋኖ ጥሎ ጥይት ሲጨርስ ተሰዋ።
ፋኖ በወሰደው የበቀል ርምጃ፦
1) አንድ ቤት ሙሉ ንብረት እንደያዘ ተቃጥሏል፣
2) 400 ሺህ ብር የሚገመት ሁለት ክላሽ ኮፕ መሣሪያ፣
3) 50 ሺህ የሚገመት አምሥት የፍየል ሙክት
4) 500 ሺህ የሚገመት ጤፍ እና አብሽ፣
5) 160 ሺህ ብር የሚገመቱ ሁለት በሬዎች፤
በአጠቃላይ 1,110,000 ሺህ ብር የተቃጠለውን ቤቱና ንብረቱን ሣይጨምር ዘርፈዋል፡፡
Despite the nonstop Israeli shelling and military invasion, thousands of displaced Palestinians in Jabalia refugee camp gather for Friday prayer.
ወንድምህን ከረዳህው አይቀር…
ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ﴾
“ወንድምህን በዳይም ተበዳይም በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6952
+1
መጅሊስ አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ጨምሮ አሁን ደግሞ በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዙሪያ ያነሳው ሃሳብ፤ ከአንድ ለህዝብ ጥቅም ከቆመ ተቋም የሚጠበቅ ነው። ሙስሊሙን ያገለለ ምክር ከድጡ ወደ ማጡ ነው። የእውነት ስር ነቀል ለውጥ ከተፈለገ ከግማሽ በላይ የሆነን ህዝብ ማግለል አያዋጣም።
+4
ኒቃቧን ትለብሳለች...
ትምህርቷንም ትማራለች።
አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም!
👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊሞች ግን ለዲናችን፣ ለእህቶቻችን ዘብ ለመቆም ተዘጋጅተናል⁉️
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
YouTube: YouTube.com/@SecretsofTruth
Tiktok: tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram: Instagram.com/secretsof_truth
Telegram: t.me/Secretsof_Truth
Facebook: Fb.com/SecretsofTruth1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
+2
ኒቃቧን ትለብሳለች...
ትምህርቷንም ትማራለች።
አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም። ሰው በእጁ በፃፈው ህግ የአላህ ድንጋጌ አይሻርም!
👆ይህ ሆኖ ሳለ እውነቱ: እኛ ሙስሊሞች ግን ለዲናችን፣ ለእህቶቻችን ዘብ ለመቆም ተዘጋጅተናል⁉️
