fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 692
مشترکین
+924 ساعت
+627 روز
+13230 روز
آرشیو پست ها
#ማንነት_ሲምታታ የራስ ምስል ገዝፎ በሌላ ገጽታ ጠላት ይመስለዋል ማንነት ሲምታታ ከነበረው እውነት ገዝፎ ሲቀርብ ሀሰት የራስ ጥላ ሳይቀር ከመሰለው ጠላት ሳይሻል አይቀርም ከራስ ጋር መታረቅ ሸንጎ ከመሰብሰብ ሌላን ለማስታረቅ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ
💔 Hii gays 💔 እና በዚ Channel ላይ 💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ 💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ 💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ

I am deleting this channel because of spam join my new friend channel

ምርጥ ምርጥ የፍቅር ተከታታይ ታሪክ ይፈልጋሉ? እንግዲያው ይቀላቀላሉን👇👇
ምርጥ ምርጥ የፍቅር ተከታታይ ታሪክ ይፈልጋሉ? እንግዲያው ይቀላቀላሉን👇👇

I really felt it when አስቴር አወቀ said "በል እራሴን በለኝ እንካ ዘነዘና" cause, boy do i wish to be caved with a ዘነዘና in my head🚶🏾

በአህያ ሞት አዝኖ ጅብ ለቅሶ ቢቀመጥ ለማመቻቸት ነው ሲመሽ ለመለወጥ በግ ጠፋብኝ አትበል ለቀበሮ መንጋ ይልቅ ለአምላክ ንገር ወርዷል ለፍለጋ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

is it true?🤔
is it true?🤔

እንቅልፍ ያጡ ዓይኖቼ ማረፍን የፈሩ በሀሳብ ነበልባል በቅዠት ያደሩ በመስታወት መስኮት ሳያቸው ሲነጋ እጅግ አሳዘኑኝ ለከፈሉት ዋጋ!!! እረፍት ነፍጊያቸው በሽህ ሀሳብ ስሌት በማይጠቅም እህ በማይነጋው እውነት አሳርን እያዩ ማረፍ ሲናፍቁ ደፍርሰው ያዩኛል አድረው ሲጨነቁ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተመስገን ማለት ነው ዛሬ ያደረሰን ስንቱን ክፉ ዓመታት ሰላም ያሻገረን በማመስገን ትግስት ሆዳችን ባይሰፋ ያሳለፍነው ፍዳ ከዚህም በከፋ!!! ይመስገን ፈጣሪ ብዙ ዓመት አልፈናል የጊዜውስ መክፋት ቀን በቀን ይጥላል። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ #መልካም_ምሽት_አይላቭዪ_React_ምታደርጉ 🫶

Sad vibe ይስብሃል? እንግዲ ምን ትጠብቃለህ??
Sad vibe ይስብሃል? እንግዲ ምን ትጠብቃለህ??

#ምንድን_ነው_ሰውነት? የሰው ሚዛን ወርዶ ቁስ አካል ተወዶ ፍቅርም ተሰዶ ጥላቻ ተለምዶ አንድነት ተንዶ ሰላም ጥሎን ሄዶ ሰው እየተናቀ ቁስ ከተደነቀ ምንድን ነው ሰውነት? የክብር መስፈሪያው ሁሉም ተነጣጥሎ ጥላቻ እየመራው !!! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የሀገራችንን ሙዚቃዎች ማጣጣም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ጋበዝኳቹ፤ የምሬን ነው በጣም ነው ምትወዱት👇👇👇👇
የሀገራችንን ሙዚቃዎች  ማጣጣም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ጋበዝኳቹ፤ የምሬን ነው በጣም ነው ምትወዱት👇👇👇👇

ፈገግ በል ጥርሴ ተቆጠብ ምላሴ ቅን አስቢ ነፍሴ ጠላት ሆኜ እንዳልቀር እራሴው ለራሴ ከአምላክ አታጣላኝ ሰከን በል ከርሴ!!! @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በጣም የሚከብደው ነገር መርሳት ነው። ሰው መውደድ...ከዛ ማጣት...የማጣት ፍራቻ...የእድሜ ልክ ህመም...የተሰበረ ጓደኝነት... ይሰበር ይሆን...ተሰብሮስ ይቀር ይሆን...በዛ መሀል እኔስ እሰበር
በጣም የሚከብደው ነገር መርሳት ነው። ሰው መውደድ...ከዛ ማጣት...የማጣት ፍራቻ...የእድሜ ልክ ህመም...የተሰበረ ጓደኝነት... ይሰበር ይሆን...ተሰብሮስ ይቀር ይሆን...በዛ መሀል እኔስ እሰበር ይሆን...ትዝታው ቆራርጦ ይጥለኝ ይሆን....? አሁንም የተለየ ነገር የለም..ያን ድምፅ ጥበቃ ላይ ነኝ... ✍Shewit dorka Join for more👉 https://t.me/shewitdorka

እስኪ ቀልድ የምትወዱ React አድርጉ

Are you single

በቁጥብ ፈገግታ በችሎ ማለፍ ህግ ነገን ተስፋ አድርገን እንላለን ፈገግ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ         ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ