fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

نمایش بیشتر
731
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
እነሆ በሰኔ 12 /2015 ዓ.ም በፎቶ ማህደራችን ውስጥ ይቀመጥ ዘንድ በካሜራችን ካስቀረነው የ4ቀን ጉባኤ እና የንግስ ክብረበዓል ፎቶ በጥቂቱ እናካፍላችሁ ዘንድ ወደድን። ክፍል 1 የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀሉ YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1 Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia              #Telegram ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ  ብቻ የሚለቀቅበት  ቻናል) https://t.me/felegetibebimage https://t.me/felegetibebimage

ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት አባላት በቅዳሜ ዕለት ማለትም 03/10/2015 ዓ.ም የልብስ አጠባ አካሄደዋል ። ለምንጠብቀው ላሳደገን መልአክ ለአባታችን ለቅዱ
+2
ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት አባላት በቅዳሜ ዕለት ማለትም 03/10/2015 ዓ.ም የልብስ አጠባ አካሄደዋል ። ለምንጠብቀው ላሳደገን መልአክ ለአባታችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም ያድርሰን አሜን። #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM ሰኔ 2015 ዓ.ም

ለምትወደው/ጂው ሰው ላኪለት/ለት ❤️❤️❤️ https://linkfly.to/felegtibeb12