fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

نمایش بیشتر
731
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የእመቤታችም የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ክብረበዓል እየተከበረ ይገኛል። ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም #FTM

የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ፅህፈት ቤት እና ቁጥጥር ክፍል ከሚመለከተው ክፍላት ጋር በመሆን ከህፃናት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። #FTM 29/08/2015 ዓ.ም ደብረዘይት /ኢትዮጵያ
+2
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ፅህፈት ቤት እና ቁጥጥር ክፍል ከሚመለከተው ክፍላት ጋር በመሆን ከህፃናት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። #FTM 29/08/2015 ዓ.ም ደብረዘይት /ኢትዮጵያ