️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
显示更多731
订阅者
-124 小时
-47 天
-730 天
帖子存档
እነሆ በሰኔ 12 /2015 ዓ.ም በፎቶ ማህደራችን ውስጥ ይቀመጥ ዘንድ በካሜራችን ካስቀረነው የ4ቀን ጉባኤ እና የንግስ ክብረበዓል ፎቶ በጥቂቱ እናካፍላችሁ ዘንድ ወደድን።
ክፍል 1
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀሉ
YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia
TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1
Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL
Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq
Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia
#Telegram
ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል)
https://t.me/felegetibebimage
https://t.me/felegetibebimage
ለሰኔ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል የፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት አባላት በቅዳሜ ዕለት ማለትም 03/10/2015 ዓ.ም የልብስ አጠባ አካሄደዋል ።
ለምንጠብቀው ላሳደገን መልአክ ለአባታችን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም ያድርሰን አሜን።
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ
#FTM
ሰኔ 2015 ዓ.ም
