fa
Feedback
የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን

የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ፔጅ የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የተለያዩ መንፈሳዊ ና ማህበራዊ ጉዳዬችን የምትገልጽበት ፔጅ ነው።

نمایش بیشتر
636
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+1130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+280
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 سپتامبر0
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
2
+9
بدون متن...
128
3
+9
بدون متن...
108
4
+9
بدون متن...
111
5
+9
بدون متن...
96
6
ቀን 24/12/2018 እሁድ ማለዳ የቃልና የአምልኮ ፕሮግራም የእግዚአብሔር ቃል ያካፈለን ፡  ፓ/ር ጳውሎስ ርዕሰ ፦ ኢየሱስ ይልቃል (ይበልጣል ) ለ 30 ዓመት  ያህል የቆዩትን አማኞች ብዙ ፈተና ስለበዛባቸው ኢየሱስ ከመልአከ  ከሙሴ ከኢያሱ  ከቤተመቅደስ  ስለሚበልጥ የአይሁድ ኃይማኖት  በአክራሪዎቹ አንደበት የክርስትና እናት ነው ቢሉም እናንተ  ግን  በርቱ ኢየሱስ _ የላቀ ክህነት _የላቀ ኪዳን _የላቀ ማደሪያ ድንኳን _የላቀ መስዋዕት  ነው ይላቸዋል በአጠቃላይ በአይሁድ ኃይማኖት ካለው ስረዓት  ሁሉ  ኢየሱስ ይበልጣል   ወደኋላ  እንዳትመለሱ 1/በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የታወጀውን ደህንነት እንዳትጥሉ ተጠንቀቁ 2/ በኢየሱስ  ላይ ዓይናችሁን  ትከሉ ይላቸዋል  ዕብ 12:1 3/ የእግዚአብሔርን ዕረፍት ለመግባት የተቻላችሁን አድርጉ ዕብ 6:11_12 4/የክርስቶስ  መስዋዕትነት እምቢ እንዳትሉ ይላል  ዕብ 9:12 ዘወትር እሁድ ሙሉ ቀን በጅማ መሃል አጥቢያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን ማለትም -- 3፡00-4፡00 የማለዳ ትምህርት -- 4፡00-6፡30 የአምልኮ እና የቃል ጊዜ -10፡00-12፡30 የወጣቶች ጊዜ --እሮብ 10፡00-1፡00 የሚቆይ የአምልኮ የቃል እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ ለታመሙ ወገኖች የሚፀለይበት --ሐሙስ 10:30 እስከ 1 ሰዓት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጊዜ --ቅዳሜ ጠዋት የልጆች ትምህርት ጊዜ ከሰሃት በኋላ የእህቶች እና እናቶች ጊዜ በእነዚህ ከላይ በተጠቀሱት በሚመቻችሁ ጊዜያት በመምጣት ጌታ የሆነውን እ/ግር አብረውን ያምልኩ። #ማራናታ_ጌታ_ሆይ_ቶሎ_ናናናናና። የጅማ የሕይወት ብርሃን የቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥሮች የንግድ ባንክ 1000260950936 የብርሃን ባንክ 2000200065103 …ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። ዕብ 6፡10 የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ገፅ @jhbc13👉tiktok @JHBC-z3u👉YouTube @jhbc.13👉Instagram https://t.me/jhbc1👉telegram https://www.Facebook.com/jimmayehiywotberhanchurch ከላይ በተጠቀሱት ሚዲያ አማራጮች የቤ/ክ ፕሮገራም ይከታተሉ ...
115
7
+9
بدون متن...
263
8
+9
بدون متن...
253
9
+9
بدون متن...
196
10
+9
بدون متن...
186
11
ቀን 17/12/2018 እሁድ ማለዳ የቃልና የአምልኮ ፕሮግራም ፀሎት መሪ ፡ ማርፍያ መዘምራን ፡ “ ወርሺፕ የእግዚአብሔር ቃል ያካፈለን ፡  ወ/ም በቀለ ዱላ ርዕስ:- እየሱስን ለማየት ፊቱን መፈለግ መሪ ጥቅስ :- ዮሐ 12:20-22 እየሱስን ማየት እየሱስን ማየት ትወዳላችሁ ? ጌታን ፈልጎ ማጣት የለም!! 👉እየሱስ ከሞት ከተነሳ በኃላ ለነማን ታየ -ለመቅደላዊት ማርያም ማር 16:9 -ለሄማሆስ መንገደኞች ሉቃ 24:14 -ለሐዋርያቱ ዮሐ 20፥26-29 -500 ለሚበልጡ ወንድሞች -ለእስጢፋኖስ ሐዋ 7፥55-56 -ለጳውሎስ 1ቆሮ 15፥8 -ለ ዮሐንስ በራእይ 👉እየሱስን ሰናይ በሕይወታችን ምን ይሆናል? -እስከ ሞት ቢሆን ያፀናናል -ፈርሃ እግዚአብሔር ይኖረናል ራዕይ 1፥17 👉እየሱስን ለማየት ምን እናድርግ ? -እየሱስን መውደድ እና መታዘዝ ዮሐ 14፥21 -ለማየት መፈለግ መዝ 105፥4 -መቀደስ ዕብ 12፥13 -በመንፈስ መሆን ሉቃ 2፥25-31 -ተግቶ መፈለግ ሉቃስ 19፥3-4 እየሱስን ማየት ይሁንልን...........አሜን 🙌 ዘወትር እሁድ ሙሉ ቀን በጅማ መሃል አጥቢያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን ማለትም -- 3፡00-4፡00 የማለዳ ትምህርት -- 4፡00-6፡30 የአምልኮ እና የቃል ጊዜ -10፡00-12፡30 የወጣቶች ጊዜ --እሮብ 10፡00-1፡00 የሚቆይ የአምልኮ የቃል እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ ለታመሙ ወገኖች የሚፀለይበት --ሐሙስ 10:30 እስከ 1 ሰዓት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጊዜ --ቅዳሜ ጠዋት የልጆች ትምህርት ጊዜ ከሰሃት በኋላ የእህቶች እና እናቶች ጊዜ በእነዚህ ከላይ በተጠቀሱት በሚመቻችሁ ጊዜያት በመምጣት ጌታ የሆነውን እ/ግር አብረውን ያምልኩ። #ማራናታ_ጌታ_ሆይ_ቶሎ_ናናናናና። የጅማ የሕይወት ብርሃን የቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥሮች የንግድ ባንክ 1000260950936 የብርሃን ባንክ 2000200065103 …ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። ዕብ 6፡10 የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ገፅ @jhbc13👉tiktok @JHBC-z3u👉YouTube @jhbc.13👉Instagram https://t.me/jhbc1👉telegram https://www.Facebook.com/jimmayehiywotberhanchurch ከላይ በተጠቀሱት ሚዲያ አማራጮች የቤ/ክ ፕሮገራም ይከታተሉ ...
170
12
+6
بدون متن...
281
13
+9
بدون متن...
227
14
+9
بدون متن...
169
15
+9
بدون متن...
178
16
+9
بدون متن...
128
17
+9
بدون متن...
127
18
+9
بدون متن...
144
19
+9
بدون متن...
128
20
እሁድ ማለዳ፡ 10/12/2018 ፀሎት መሪ ፡ አቤኔዘር ሰለሞን መዘምራን ፡ “ ያህዌኒሲ ” መዘምራን የእግዚአብሔር ቃል ያካፈለን ፡ አ/ሪ የሱፍ አባ መጫ ርዕስ:- የተጠማች ነፍስ መሪ ጥቅስ :- መዝ 42:1-4 "መጠማት" ወይም "ጥም" ማለት ለውሃ ወይም ለእግዚአብሔር በረከት ወይም እግዚአብሔርን ለማግኘት የሚነሣሣ ጥልቅ ፍላጎት ነው እነዚህ የቆሬ ልጆች ምንድነው የተጠሙት ? የእግዚአብሔርን ፊት ቁጥር 2 ". . .መቼ ደርሼ ነው የአምለክን ፊት የማየው ?" የእግዚአብሔርን ፊት ለምንድነው የፈለጉት (የተጠሙት) 1. የጠላቶቻቸው መሳለቂያ ላለመሆን ቁ.3 “ሰዎች ቀኑን ሙሉ፣ “አምላክህ የት አለ?” ባሉኝ ቍጥር፣ እንባዬ ቀንና ሌሊት፣ ምግብ ሆነኝ።” — መዝሙር 42፥3 (አዲሱ መ.ት) "አምላካችሁ የት አለ ?" ይሏቸው ነበር 2. የቀድም አገልግሎታቸው ትዝ አሏቸው ቁ.4“ነፍሴ በውስጤ እየፈሰሰች፣ እነዚህን ነገሮች አስታወስሁኝ፤ ታላቅ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ቤት እየመራሁ፣ በእልልታና በምስጋና መዝሙር፣ በአእላፍ ሕዝብ መካከል፣ እንዴት ከሕዝቡ ጋር እሄድ እንደ ነበር ትዝ አለኝ።” — መዝሙር 42፥4 (አዲሱ መ.ት) እንደንጠማ የሚያደርጉን ነገሮች ምንድናቸው ? 3. በደልን መቁጠር 4. የማጉረምረም ህይወት 1ቆሮ 10:10 “ከእነርሱ አንዳንዶቹ እንዳጒረመረሙና በአጥፊው እንደ ጠፉ፣ አታጒረምርሙ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥10 (አዲሱ መ.ት) ለማጉረምረም ምክንያት የምሆኑን ነገሮች 1: እግዚአብሔር የሰጠን ተስፋ ስዘገይ “ለነገ የሚባል ተስፋ ልብን ያሳምማል፤ የተሳካ ምኞት ግን የሕይወት ዛፍ ነው።” — ምሳሌ 13፥12 (አዲሱ መ.ት) “የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፤ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት።” — ምሳሌ 13፥12 2: የምንፈልገው ነገር ሳይሳካ ስቀር ስለዚህ :- ንስሐ እንግባ !!! የጌታ እራት ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ነበር ። ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ዘወትር እሁድ ሙሉ ቀን በጅማ መሃል አጥቢያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን ማለትም -- 3፡00-4፡00 የማለዳ ትምህርት -- 4፡00-6፡30 የአምልኮ እና የቃል ጊዜ -10፡00-12፡30 የወጣቶች ጊዜ --እሮብ 10፡00-1፡00 የሚቆይ የአምልኮ የቃል እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ ለታመሙ ወገኖች የሚፀለይበት --ሐሙስ 10:30 እስከ 1 ሰዓት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጊዜ --ቅዳሜ ጠዋት የልጆች ትምህርት ጊዜ ከሰሃት በኋላ የእህቶች እና እናቶች ጊዜ በእነዚህ ከላይ በተጠቀሱት በሚመቻችሁ ጊዜያት በመምጣት ጌታ የሆነውን እ/ግር አብረውን ያምልኩ። #ማራናታ_ጌታ_ሆይ_ቶሎ_ናናናናና። የጅማ የሕይወት ብርሃን የቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥሮች የንግድ ባንክ 1000260950936 የብርሃን ባንክ 2000200065103 …ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። ዕብ 6፡10 የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ገፅ @jhbc13👉tiktok @JHBC-z3u👉YouTube @jhbc.13👉Instagram https://t.me/jhbc1👉telegram https://www.Facebook.com/jimmayehiywotberhanchurch ከላይ በተጠቀሱት ሚዲያ አማራጮች የቤ/ክ ፕሮገራም ይከታተሉ ...
159