fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 886 مشترک است و جایگاه 16 655 را در دسته آموزش و رتبه 2 841 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 886 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -179 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.06% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 245 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 234 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 886
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
-17930 روز
آرشیو پست ها
ዩኒቨርሲቲ በመገኘት አንዳንድ ሁኔታዎችን ለመመልከት ችለናል። ፈተናም ለማግኘት ሞክረን ነበር ነገር ግን Natural ተማሪዎች ሳይፈተኑ ማግኘት አይቻልም። እንዳገኘን ለአዳዲሶቹ የ WENDE TUTORIAL ተማሪዎች የምናቀርብ ይሆናል።😊 የnatural science ተማሪዎች በውሸት ፈተናዎች ጊዜ ሳታጠፋ ዝግጅታችሁን ቀጥሉ።🙏

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ዋላችሁ 👐 የዛሬ ፈተና ምን ይመስላል 😊 እስኪ ሁላችሁም COMMENT ፃፋልን ።

🥰 ዛሬ ረቡዕ ነው ። የ2016 የመጀመሪያ 😍 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችን በያላችሁበት መልካም ፈተና 😍 ተመኘሁላችሁ ፣ በስኬት እና በድል ተመለሱ 🫡 የምታምኑት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ።🙏 መልካም ፈተና 👍 እንወዳችሁዋለን ❤️‍🔥

የ12ኛ ክፍል ተፈታኙ የኃይማኖት አባት ነገ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም መሠጠት የሚጀምረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከተገኙ ተፈታኞች መካከል የኃይማኖት አባት የሆኑት አ
የ12ኛ ክፍል ተፈታኙ የኃይማኖት አባት ነገ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም መሠጠት የሚጀምረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከተገኙ ተፈታኞች መካከል የኃይማኖት አባት የሆኑት አባ ተ/ወልድ ወ/ጻዲቅ ይገኙበታል። አባ ተ/ወልድ በ1962 ዓ.ም ነበር ትምህርታቸውን ከ8ኛ ክፍል ያቋረጡት። "ሞራልና ፍላጎት ካለ ከትምህርት ምንም ሊገድበኝ የሚችል ነገር የለም" በማለት ያቋረጡትን ትምህርት በመቀጠል፥ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ይወስዳሉ። "ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፥ የትኛውም የሥራ መስክ በትምህርት ካልተደገፈ ሙሉና የተሳካ ሊሆን አይችልም" ይላሉ አባ ተ/ወልድ። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን በማለፍ ወደፊት አቅማቸው እስከፈቀደ ድረስ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ቁርጠኝነት እንዳለቸው አባ ተ/ወልድ ይገልፃሉ። #SalaleUniversity

پیام صوتی02:13

💥12 class ተፈታኞይ በሙሉ🤚 መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልን🙏 የእናንተን እና የወላጆቻችሁን ልፋት ወደ ውጤት ለመቀየር እንድትችሉ ፍፁም መረጋጋት አለባችሁ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏 መልካም ፈተና ❤️❤️‍🔥

12 CLASS TEFETAG ተማሪዎች  በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን በት/ቤት ኦንላይን ለመፈተን ፕሮግራም ተይዞላችሁ ልምምድ ስታደርጉ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤት ላይ አልፎ አልፎ እያጋጠመ በነበረ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ፈተናውን በኦን ላይን መስጠት የሚያስችል ባለመሆኑ ሌሎች ኦላይን ላይ ካልተመረጡ ተማሪዎች ጋር አንድ ላይ በወረቀት አንድትፈተኑ ተወስኗል፡፡ በመሆኑም  የመፈተኛ ቦታችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ስለሆነ የጉዞ ሁኔታችሁም ሰኞ በ01/11/2016 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤት በመገኘት ይሆናል፤ስለዚህ በቂ ዝግጅት አድርጉ፡፡ በፈተና ደንብ ዙሪያ የተፈቀዱ ተግባራት 1.  ቀለል ባለሻንጣ ብቻ ሊያዙ የሚችሉ ለ4 ቀናት ብቻ የሚያገለግሉ  ልብስ ፣ጫማ ፣ቢጃማ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣ትራስልብስ                          2.  የማጣቀሻ መፃህፍት፣የፀሎት መፃህፍት፣ለማሰቢያ የሚያገለግል ንፁህ ወረቀት፣እርሳስ፣እስክርቢቶ መያዝ ይቻላል፡፡ 3.  ግቢ ውስጥ ባሉ ካፌዎች መጠቀም ለሚፈልግ አነስተኛ ገንዘብ /አስፈላጊ ከሆነ ብቻ/ 4.  በሀኪም የተፈቀደና ማስረጃ ሊቀርብበት የሚችል መድሃኒት 5.  ደረቅ ምግቦች ለምሳሌ ቆሎ፣ዳቦቆሎ/ ተከፍቶ ሊፈተሽ የሚችል/ 6.  የሚያጠቡ ወይም በቅርብ የወለዱ ተማሪዎች ካሉ ሴት ሞግዚት ይዞ መግባት ይቻላል፡፡ 7.  የት/ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ፣አድሚሽን ካርድ ፣በመንግስት የተሰጠውን ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው፡፡ የተከለከሉ ተግባራት 1.  ማንኛው ዓይነት ኤሊክትሮኒክስ ለምሳሌ- አይ ፓድ፣ታብሌት፣የእጅ ሰዓት፣ሞባይል፣ላፕቶፕ፣ሀብል፣ፈርጥ ያለው ቀለበት የጋብቻ ይፈቃዳል በአጠቃላይ  ልዩ ልዩ ጌጣጌጥ አይፈቀድም፡፡ 2.  ማንኛውም ሹልና ስለታማ ነገሮች ፣ከብረትና ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰሩ የውበት መጠበቂያ ቁሳቁሶች፣የውሃ መጠጫዎች 3.  በቡድን  መጮህ፣መረበሽ፣በምሽት መንቀሳቀስ የዓመፅና የፖለቲካ መልዕክቶችን ማስተላለፍ 4.  ከግቢ መውጣትና መግባት፣በቡድን መደባደብ፣የሴቶች ዶርም አካባቢ መሄድ፣ሴቶችም ወንዶች ዶርም መሄድ የተከለከለ ነው፡፡ የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርስቲ/ በአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /6ኪሎ ካምፓስ/ ይሆና   የመግቢያና መውጫ ጊዜ 1.  ለማህበራዊ ሳይንስ መግቢያ ሰኞ በ01/11/2016 ዓም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤታችሁ ትገኛላችሁ ፣መመለሻ ጊዜ ዓርብ በ05/11/2016 ዓም ፈተናው እንዳለቀ  በዕለቱ ይሆናል፡፡ 2.  ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መግቢያ ዕሁድ በ07/11/2016 ዓም መመለሻ ሐሙስ በ11/11/2016 ዓም 3.  ለሁሉም በዩነቨርስቲ  ግቢ ተፈታኝ ተማሪዎች ትራንስፖርት በመንግስት የሚዘጋጀ ይሆናል፡፡ 4.  በፈተና ቆይታችሁ  የወከላችሁትን ት/ቤት ፣የደከሙላችሁን ቤተሰብና መምህራን ማህበረሰባችሁንም ጭምር በማሰብ በፍፁም ዲስፕሊን ፈተናችሁን አጠናቃችሁ እንድትመለሱ ት/ቤቱ መልካም ምኞታችንን እየገለፅን እስከምትሄዱ ድረስ ተጨማሪ መልእክቶች ሲኖሩን በቴሌግራም ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡ በትኩረት ተከታተሉ፡፡ @Wendetutorial

#ተጨማሪ #ብሔራዊ_ፈተና ቲክቫህ ኢትዮጵያ በኦንላይን ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አናግሯል። አመራሩ ፥ " የኦንላይን ፈተናው
+1
#ተጨማሪ #ብሔራዊ_ፈተና ቲክቫህ ኢትዮጵያ በኦንላይን ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አናግሯል። አመራሩ ፥ " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም " ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል። በየማህበራዊ ሚዲያው " የኦንላይን ፈተና ቀርቷል ፤ ሁሉም ተፈታኝ ፈተናውን በወረቀት ይወስዳል " እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም ሀሰተኛ መረጃ እንደሆነም አረጋግጠዋል። ተማሪዎች በሀሰተኛ መረጃ ሳይረበሹ ለፈተናው ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ተብሏል። ከዚህ በተጨማሪ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት  ፥ የ2016 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላንይ እና በወረቀት እንደሚሰጥ አረጋግጧል። በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ  ሃሰተኛ ነው ብሏል። ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አሳውቋል። @tikvahuniversity @tikvahethiopia

#NationalExam " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መ
#NationalExam " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል። ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን አሳውቋል። ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጧል። ተማሪዎች ይሄን ተገንዝበው ዝግጅታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር " ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራን ነው ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል። @tikvahethiopia

photo content

پیام صوتی06:43

پیام صوتی08:56

በ online ሊሰጥ የነበረው ፈተና ከምን ደረሰ ???? 🤔 እናንተስ ምን ላይ ላይናችሁ ?? ትምህርትቤቶቻችሁስ ምን አሏችሁ ??

🔥Grade 12 HISTORY Chapter 8 THE GEOGRAPHICAL INQUIRY AND GEOGRAPHICAL RESEARCH in Amharic 🔥⚡️ 👆🏻👆🏻The video is posted on Our WENDE TUTORIAL Channel on Youtube and go to the channel by using the above link, enjoy it.👏🏼👏🏼 ❤️❤️ 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል❤️

Wey Zendero 🤦‍♂🤦‍♂😭

+7
History G10 U-2.pptx1.64 KB

+9
History G9 U-1.pptx1.09 KB

zare sileneberew Addis Ababa Model fetena andand neger enilalen endihum kelay be picture yayachihutin mech be video endemikerb enasawukachihuwalen🙏🙏🙏 Mishit enigenagn🫡🫡🫡

photo content
+5